Sebez Media - ሰበዝ

Sebez Media
- ሰበዝ Sebez Media is an integrated multimedia company based in Ethiopia.

Tamirat Tola won the first Gold medal  in Paris Olympics 2024. Congratulations !
10/08/2024

Tamirat Tola won the first Gold medal in Paris Olympics 2024.

Congratulations !

"የንግድ ቦታቸው የፈረሰባቸው የልማት ተነሽ  አካል ጉዳተኞች ፍላጎታቸውን ያማከለ አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጣቸው ይገባል" የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በአድስ አበባ ከተማ በኮሪደር ልማት ምክኒያት የመ...
27/07/2024

"የንግድ ቦታቸው የፈረሰባቸው የልማት ተነሽ አካል ጉዳተኞች ፍላጎታቸውን ያማከለ አፋጣኝ ምላሽ ሊሰጣቸው ይገባል" የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን

በአድስ አበባ ከተማ በኮሪደር ልማት ምክኒያት የመስሪያ ቦታቸው የፈረሰባቸው የአካል ጉዳተኞች እንዳሉ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በመግለጫው አስታውቋል።

ኮሚሽኑ የአካል ጉዳቸኞቹ ጥያቄ ፍላጎታቸውን ያማከለ አፋጣኝ ምላሽ ያስፈልገዋል ብሏል።

 #ጎፋ🕯በጎፋ ዞን፣ በገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተው የመሬት ናዳ አደጋ የሞቱ ሰወች ቁጥር ከ260 በላይ ደርሷል።ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ የዞኑን የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት ማቋቋሚያ የኢትዮጵያ...
24/07/2024

#ጎፋ🕯

በጎፋ ዞን፣ በገዜ ጎፋ ወረዳ በተከሰተው የመሬት ናዳ አደጋ የሞቱ ሰወች ቁጥር ከ260 በላይ ደርሷል።

ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ለማድረግ የዞኑን የአደጋ ጊዜ ዝግጁነት ማቋቋሚያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000511561276 መጠቀም ትችላለችሁ።
#ጎፋ

ዩሮ 2024 ፍፃሜ ሁለቱን የላሊጋ ወጣት ከዋክብት አገናኝቷል።  እንግሊዝ ወይስ ስፔን? ፤  ቤሊንግሀም ወይስ ያማል?በብዙዎች በጉጉት ይጠበቃል።
14/07/2024

ዩሮ 2024 ፍፃሜ ሁለቱን የላሊጋ ወጣት ከዋክብት አገናኝቷል።
እንግሊዝ ወይስ ስፔን? ፤ ቤሊንግሀም ወይስ ያማል?

በብዙዎች በጉጉት ይጠበቃል።

10/07/2024

Emotions are the reflection of reality ❤

25/06/2024
19/06/2024

I am very happy to share that this is the official page for my newly running media company, Media / ሰበዝ

stories first!

Address

CMC Michael
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sebez Media - ሰበዝ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share