
30/03/2025
🙏🙏🙏ይህ ፖስት ተምራቹህ ተመርቃቹህ ስራ ላጣቹህ ወይም ስራ ይዛቹህ በ ኑሮ ዉድነት ምክንያት ህይወት ለከበዳቹህ ብቻ ነው።💪💪💪💪
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የእድሜውን ግማሽ የሚያክል ዘመን ተምሮ፡ ብዙ ዉጣ ዉረዶችን አልፎ፡ የሱንም የቤተሰቡንም ተስፋ አንግቦ ተምሬ ያልፍልኛል ያለው አብዛኛው ወጣት በተለያዩ ምክንያቶች ህልሙና ተስፋው ከሽፎ በየቤቱ የቤተሰብ ጫና ሁኖ ቁጭ ብሏል። እንደምንም ብሎ በጥረቱ ካልዛም በቤተሰብ እና በብር የተቀጠረውም ማቆሚያ የሌለው የሃገራችን የኑሮ ዉድነት እየገዘገዘውና ህይወቱን አሰልች እያደረገበት ይገኛል።
ይህ እንደሃገር እየሄድንበት ያለነው ዝቅጠት ሁሉ ነገር የ ይስሙላ መሆኑ ነው። የ ትምህርታችን ስትራቴጂ ከቻይና. .አልያም ከህንድ ተቀዳ ቢባብልም ከነሱ በተቃራኒ ተግባር ተኮር ከመሆን ይልቅ አላስፈላጊ ሃተታ በበዛበት ስረተ ትምርት ተቀርጸናል።
#እኛ እንደቀልድ በፊልሞቿ ብቻ የምናውቃት ህንድ ከ software developmet እና ከ አለም አቀፍ የ tech company CEO እስከ ዩቲዩብ እና ቀላል online ስራወች በመሰማራት አገር ውስጥ ካለው competion ያመልጣሉ።
👌👌ምን ለማለት ፈልገህ ነው እያላቹህኝ ይሆናል...ህይወታቹህን ከእናንተ ጥረት ጋር የሚቀይር የ ነጻ ስልጠና..እንዲሁም በትርፍ ስአታቹህ ልሰሯቸው የምትችሏቸው የ online ስራወች የምንለቅበት ቴሌራም ቡድን እንድትቀላቀሉኝ ለመጋበዝ ነው የተማሩበት ሳይገድበወት ከ 0 ጀምረው እስከ advanced የ online bussiness የሚጀምሩበት እድል እነሆ
ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉን. ..
https://t.me/+RRqUzCNJzEM3ODVk
#እናተም ትጋበዙ ጓደኞቻቹህንም ጋብዙ