ዲሽ TUBE

ዲሽ TUBE Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ዲሽ TUBE, Digital creator, Atena tera, Addis Ababa.

📺 Arezo TV📺 Esteqlal TV (EPL ያሳያል ) 📡 Yah sat 52°E 12015H27500
22/08/2025

📺 Arezo TV
📺 Esteqlal TV (EPL ያሳያል )
📡 Yah sat 52°E 12015H27500

27/05/2025

software አለን ያናግሩን

27/05/2025

Dish tube follow me

23/05/2025

ማንኛዉም ሰርቨር ከፈለጉ አለን ያናግሩን ኳስን እና የፍልም ቻናሎች ያሳያሉ

👌ለእግር ኳስ አፍቃሪያን ብቻ አሁን ላይ ያለም ምንም ድካም እግር_ኳስን  ፅድት ብላቹ ስለምታዩባቸው  📺Sptv1 እና 📺Sptv 2 ግልፅ የሆነ ሙሉ መረጃ እንሆ!   ቀደም ሲል ውድ የገፃችን...
09/12/2024

👌ለእግር ኳስ አፍቃሪያን ብቻ አሁን ላይ ያለም ምንም ድካም እግር_ኳስን ፅድት ብላቹ ስለምታዩባቸው 📺Sptv1 እና 📺Sptv 2 ግልፅ የሆነ ሙሉ መረጃ እንሆ!

ቀደም ሲል ውድ የገፃችን ተከታታዩች በብዛት የ📺TV_Varzish እና 📡Amos 4°w ሆነ የትኛውንም የእግር ኳስ ቻናል ለማሰራት ከምታወጡት ወጪ አንፃር ወረድ ያለ ወጪ ነው ያላቸው... ምክንያቱም ሰርቨር ከመግዛት ያለፈ ጣራ ላይ የሚነካካ ኢንተርኔት የሚገናኝ ምናምን ምንም ገተታ የላቸውም ሌላው ቻናሎቹ አሁን ላይ የትኛውንም የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሆነ ቻምፕዩንስ ሊግ ሆነ የትኛውንም ጨዋታዎች ያሳያሉ!!

👁‍🗨ቻናሎቹ ምንም ኢንተርኔት አይፈልጉም😍(ይሄ የኔትዎርክ ጉዳይ ለብዙዎች ደንበኞቻችን አሰልቺ ነገር ስለነበር አሁን ገላግሌ ቻናል ከች ብላለች👌)
👁‍🗨 ቻናሎቹ የሚገቡት አዛው ኢትዮ_ሳት ስለሆነ ምንም ዲሽ መነካካት አይፈልጉም
👁‍🗨ቻናሎቹ ሲከፈቱ በእንግሊዝኛ ቋንቋ እና በጣም ፅድት ያለ ጥራት ነው ያላቸው

⚠️ለጊዜው የሚሰሩት ግን
👁‍🗨Superstar 6464/6565hd mega
👁‍🗨Lifestar 6060/8080hd smart
👁‍🗨Goldstar 7200/7500/8600/8800Hd
👁‍🗨Lifstar 8585HD++
👁‍🗨Goldstar 9000 ghost
👁‍🗨Lifestar 9090HD dimond
👁‍🗨Realstar 1010/5050HD

🖱leg n24 pro max
🖱leg Jaguar
🖱LEG M18 HD
🖱LEG H14 ፣
🖱LEG M18Pro
🖱LEG NurstarN24

በተጨማሪም 👇
🔛Lifesatr 9200gold/smart
🔛Lifestar 9300gold/smart
🔛Lifestar 1000/2000/3000/4000 gold
🔛lifestar 1000/2000/3000/4000 smart
🔛lifesatr 9200hd/9300hd mini
🔛Goldsatr 7600/7700/7800/7900
🔛Superstar 9200/9300 smart v8
🔛Superstar 9200/9300 super v8
🔛Superstar 95HD/96HD/97HD/98HD Smart

እዚህ ጋር ⚠️❤️ልብ በሉ‼️
ከላይ ከተጠቀሱት ሞዴሎች ውጪ ቻናሎቹን መክፈት አልጀመሩም ሲጀምሩ እኛ ራሳችን የምናሳውቃቹ ይሆናል!! በቀጣይም በተለይም FUNCAM እና Forever በሚያስጠቅሙ ሪሲቨሮች ላይ በሂደት በቅርቡ ይጀምራሉ ተብሎ ይጠበቃል!!

ቻናሎችን መክፈቻ ሰርቨር
የአንድ ወር 💸350 ብር
የሶስት ወር 💸750/850 ብር ብቻ ከኛ ማግኘት ትችላላቹ! እንደሚታወቀው በዚ ቻናላችን ላይ ለገንዘብ ብለን የማይሆን ነገር ጠቁመን አናውቅም!!!
* 💪💪ይመቻቹ💪💪

ማነኛውም ሰርቨር ለምትፈልጉ ወይም expired ካረገባቹ
L
📲0956338812
በመደወል በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

Arsenal VS burnemouth live on sptv32 ' minute
19/10/2024

Arsenal VS burnemouth live on sptv

32 ' minute

በአሁን ሰአት SPTV ን የሚያክል የኳስ ቻናል የለም ምክንያቱም1. Ethiosat ላይ መስራቱ2. ሙሉ ኢትዮጲያን ላይ ከ 60cm ዲሽ ጀምሮ መስራቱ3. እንግሊዘኛ ቋንቋ መሆኑ4. ሁሉንም ተፈ...
17/10/2024

በአሁን ሰአት SPTV ን የሚያክል የኳስ ቻናል የለም ምክንያቱም
1. Ethiosat ላይ መስራቱ
2. ሙሉ ኢትዮጲያን ላይ ከ 60cm ዲሽ ጀምሮ መስራቱ
3. እንግሊዘኛ ቋንቋ መሆኑ
4. ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች ማስተላለፉ
5. ለመጠቀምም ሆነ ሰርቨር active ለማድረግ ምንም ኢንተርኔት አለመጠየቁ በተለይ ኢንተርኔት የተዘጋባቸው አካባቢዎች ወሳኝ ነገር ነው! 0956338812

https://t.me/mekonenoch Sptv software የምትፈልጉ ከታች ባለው የ telegram username ገብታቹ ማስላክ ትችላላቹ         https://t.me/mekonenoch...
16/10/2024

https://t.me/mekonenoch Sptv software የምትፈልጉ ከታች ባለው የ telegram username ገብታቹ ማስላክ ትችላላቹ https://t.me/mekonenoch

Sptv software ምትፈልጉ ለ 1 ወር 300 ብር ለ 3 ወር ደግሞ 600 ብር 0956338812 telebirr ላይ ልካቹ በዚህ username https://t.me/mekonenoch screenshot የላካቹበትን ላኩና ማስጫን ነው

03/10/2024

🔥 አዳዲስ ቻናሎች በ ኢትዮሳት

ከታች ባለው frequency ተጠቅማቹ search በማድረግ ማስገባት ትችላላችሁ ።

📟10985 H 45000

🖥 Goal tv
🖥 Peek flick
🖥 Baby first
🖥 Hunt fish

Address

Atena Tera
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዲሽ TUBE posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share