Zoma Post

Zoma Post ​Zoma Post is a comprehensive digital hub dedicated to Digital Marketing, Social Media Monetization and Business strategies and local news.

We provide expert insights into the latest Tech trends. voice of the voiceless

አሳዛኝ ዜናአንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች!  | በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተለይም በዘመን አይሽሬ (Oldies) እና በባህላዊ ስራዎቿ የብዙዎችን ልብ የማ...
07/05/2026

አሳዛኝ ዜና
አንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች!

| በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተለይም በዘመን አይሽሬ (Oldies) እና በባህላዊ ስራዎቿ የብዙዎችን ልብ የማረከችው አንጋፋዋ ድምፃዊትና የዜማ ደራሲ ራሔል ዮሐንስ** ከዚህ ዓለም በሞት መለየቷ ተሰምቷል።

የጥበብ አሻራ እና መንፈሳዊ ህይወት

የማይረሱ ስራዎቿ፦
"አራዳ"፣ "ምኒልክ"፣ "ይዳኘኝ ሰው" እና በርካታ ስራዎቿን ለህዝብ ያበረከተች ድንቅ አርቲስት ነበረች።

የህይወት ምዕራፍ ለውጥ፦
በቅርብ ዓመታት ውስጥ ሙሉ በሙሉ ከዓለማዊ ሙዚቃ ርቃ፣ ህይወቷን ሙሉ በሙሉ ለመንፈሳዊ አገልግሎት (ለመዝሙር) ሰጥታ እንደነበር ይታወሳል።

የቤተሰብ ህይወት
ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ የሁለት ወንድና የአራት ሴት ልጆች እናት እንዲሁም የበርካታ የልጅ ልጆች አያት ነበረች።

>ለቤተሰቦቿ፣ ለአድናቂዎቿና ለመላው የጥበብ አፍቃሪያን መጽናናትን እንመኛለን። ፈጣሪ ነፍሷን በገነት ያኑርልን!



Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን) Temesgen

07/03/2026

Gigi New Pics mixing with her music

ስንቶቻችን በ AI እየተሸወድን ነው?Via- Yonas G.
07/02/2026

ስንቶቻችን በ AI እየተሸወድን ነው?
Via- Yonas G.

ማንም የማይነግራችሁ ሀቅ የአብዛኞቻችን Facebook አካውንት ከ 3ቱ የክፍያ መስፈርቶች ቢያንስ 2ቱን ያሟላል። 3ኛውን መስፈርት ማሟላት ደግሞ እጅግ ቀላል ነው።እመኑኝ ፌስቡካችንን ኢትዩጵ...
06/30/2026

ማንም የማይነግራችሁ ሀቅ
የአብዛኞቻችን Facebook አካውንት ከ 3ቱ የክፍያ መስፈርቶች ቢያንስ 2ቱን ያሟላል። 3ኛውን መስፈርት ማሟላት ደግሞ እጅግ ቀላል ነው።
እመኑኝ ፌስቡካችንን ኢትዩጵያ ውስጥ ሆነን ክፍያ ማስጀመር እንችላለን።

06/22/2026

በፌስቡክ (Meta) ካምፓኒ ውስጥ ከፅዳት ባለሙያነት ጀምሮ በተለያዩ መደቦች ሰርቷል። አሁን ላይ በዚሁ በ Meta company ውስጥ የ IT engineer ነው። በዚያ ላይ ጥሩ ድምፃዊ ሲሆን አልበሙ ተወዳጅ ሆኖለታል። ሚኪ ላላ (Miki Lala)
Via seifu on ebs

የፌስቡክ አካውንትዎን ስም (Profile Name) ለመቀየር ቀላል ቅደም መከተል  ​በስልክ (Facebook App) ለመቀየር፡1. ​ፌስቡክ መተግበሪያውን ይክፈቱና ወደ አካውንትዎ ይግቡ (Lo...
06/21/2026

የፌስቡክ አካውንትዎን ስም (Profile Name) ለመቀየር ቀላል ቅደም መከተል

​በስልክ (Facebook App) ለመቀየር፡
1. ​ፌስቡክ መተግበሪያውን ይክፈቱና ወደ አካውንትዎ ይግቡ (Log in)።
2. ​ከላይ በስተቀኝ በኩል (በiPhone ከሆነ በስተታች በኩል) ያሉትን ሶስት ሰረዞች (Menu ☰) ወይም የፕሮፋይል ምስልዎን ይንኩ።
3. ​ወደ ታች ወረድ ብለው Settings & Privacy የሚለውን ይምረጡ፣ በመቀጠል Settings የሚለውን ይንኩ።
4. ​ከላይ መጀመሪያ አካባቢ የሚመጣውን Meta Accounts Center (ከስሩ See more in Accounts Center የሚል ይኖረዋል) የሚለውን ይንኩ።
5. ​Profiles የሚለውን ይንኩና ስሙን መቀየር የፈለጉትን የፌስቡክ አካውንትዎን ይምረጡ።
6. ​Name የሚለውን ይንኩ፤ ቀጥሎም ​አዲሱን ስምዎን (First Name, Middle Name, Last Name) ያስገቡ።
7. ​Review Change የሚለውን ይንኩ።
8. ​ስምዎ እንዴት እንዲታይ እንደሚፈልጉ ይምረጡና Save Changes (ወይም Save) የሚለውን በመንካት ይጨርሱ።


Zoma Post

"AAA ምን እንደሆነ ታቃለህ" አለኝ የተሳፈርኩበት የራይድ ሹፌር አላቅም አልኩት "  ማለት ነዉ"  አለኝ እስከ ቂሊንጦ ከዚህ ሰዉዬጋ ነዉ እንግዲህ የምሄደዉ አለ  የኔ ጥያቄ ደግሞ"0000...
06/21/2026

"AAA ምን እንደሆነ ታቃለህ" አለኝ የተሳፈርኩበት የራይድ ሹፌር

አላቅም አልኩት

" ማለት ነዉ" አለኝ

እስከ ቂሊንጦ ከዚህ ሰዉዬጋ ነዉ እንግዲህ የምሄደዉ አለ

የኔ ጥያቄ ደግሞ

"00000 ማለትስ?"

06/19/2026

My channel started making money

06/16/2026

Semehagn Belew ኧረ ና ፋኖ new misic remix

Address

Tulsa, OK
6000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zoma Post posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share