What's on- Ethiopia

What's on- Ethiopia This page is created to share news on : Food, Entertainment, Art, Technology, and Investment, Music, etc

24/12/2022

GENA GIRGIM WITH FREE DILIVERY

    Ababa
06/02/2022

Ababa

04/12/2021

እልልልልልልልልል ከሚሴ ነፃ ወጣች

14/11/2021

I believe that the movement can & should be extended to be a movement. has been a beacon and symbol of independence for . Now it’s fighting a battle in defiance of ! We call upon all our fellow to join us in the movement and stand with us in solidarity to echo the resistance! Ethiopia’s victory will be Africa’s victory at large! 💚💛❤️

African union statement
07/11/2021

African union statement

This is how LOW     wants to go! But when they go low we go high! CNN has been fake news all along!  💚💛❤️
05/11/2021

This is how LOW wants to go! But when they go low we go high! CNN has been fake news all along!
💚💛❤️

05/11/2021

: በዩጋንዳ ጋዜጠኛ ዳንኤል ሉታያ ከደቂቃዎች በፊት ይሄን ትዊት አድረጓል! የምዕራብ ሀገሮች ሚዲያን በተለይ CNN ላይ ቀዝቃዛ ውሃ ነው የቸለሰበት! እውነት ስለያዝን እናሸንፋለን የጋዜጠኛው ትዊተር https://twitter.com/DanielLutaaya/status/1456612006975447049?t=3qGdAG4KAsJsEnehakCu8Q&s=19 ነው ፎሎ አድርጋችሁ በርታ በሉት

ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

ፌልትማን ዳግም ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው  | የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ነገ ለሁለት  ቀናት ጉብኝት ኢትዮጵያ እንደሚገቡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት...
04/11/2021

ፌልትማን ዳግም ኢትዮጵያ ሊመጡ ነው

| የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጄፍሪ ፌልትማን ነገ ለሁለት ቀናት ጉብኝት ኢትዮጵያ እንደሚገቡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት አሳውቋል።

የጉዞአቸው ዓለማ ሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄድ ያለው ግጭት አሳሳቢነቱ እየጨመረ በመምጣቱ መሆኑን ሚኒስቴሩ አሳውቋል።

ፌልትማን ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሲመጡ ይህ ለሶስተኛ ጊዜ ነው የሚሆነው ከዚህ ቀደም ሁሉት ጊዜ ኢትዮጵያ መጥተው ከከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር ምክክር አድርገው እንደነበር አይዘነጋም።

ለመጨረሻ ጊዜ በኢትዮጵያ ያደረጉት ቆይታ በነሃሴ 11 ቀን 2013 ዓ/ም ሲሆን በወቅቱ የኢትዮጵያ ምክትል ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተቀብለዋቸው በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አድርገው ነበር።

04/11/2021

የጥንቃቄ መልዕክት፣ ጦር ከፈታው…
ክንፉ አሰፋ

| የኢትዮጵያ ሰራዊት ከላይ አድዋን ይዞ ቃታውን በመቀሌ አቅጣጫ ጠምዷል። ከምስራቅ ጭፍራ ላይ እንደ ገብስ ወቅጦታል። ከበስተ ደቡብ ደግሞ አላማጣን እስከ ቆቦ እያሯሯጠው ይገኛል። በዋግኽምራ የዳህና ወረዳ ከትህነግ ወራሪዎች ነጻ ወጥታለች። እየገሰገሰ የመጣው ሕዝብ እና የኢትዮጵያ ሰራዊት ሃይቅን ይዞ ደሴን ይቆርጠዋል በሚል ስጋት ጁንታው ብርክ ይዞታል። መሬት ላይ ያለው እውነታ የሚያሳየን ወራሪው ቡድን ቀለበት ውስጥ መግባቱን ነው። በተለይ ከጀግናው የአማራ ሕዝብ የተነሳው ሕዝባዊ ማዕበል በምድር ላይ ያለ የትኛውም ሃይል የሚያቆመው አይደለም። ወራሪው ቡድን ይህንን ሕዝባዊ ቁጣ አሁን ባለው አቅሙ መመከት ስለማይችል አዲስ የጦር ስልት ነድፏል። ያሰቡት ሁሉ ሲገለበጥ የተከፈተ የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ።

የሽንፈት ጽዋ አልዋጥ ሲል የተጀመረ ዘመቻ ነው። በዘመቻው በራካቶች ተካትተዋል። ከተከፋይ ባንዶች እስከ አለም አቀፉ ሲ፣ኤን፣ኤን ቴሌቭዥን። ይኸው ተቋም አዲስ አበባ በሸኔ ተከብባለች ሲል ፍጹም ውሸት እና ኃላፊነት የጎደለው ዜና አሰራጭጧል። ዛሬ ሃሙስ አዲስ አበባ ከተማ በሸኔ እና በትህነግ ቁጥጥር ስር እንደምትውል ረሺድ አብዲ የተባለ ተከፋይ በትዊተር ገጹ አስታውቋል። በርካታ አርቲስቶች፣ ባለሃብቶች እና ታዋቂ ግለሰቦች በአምስተኛ ረድፈኞች በኩል እየተደወለ ሃገር ለቀው እንዲወጡ እየተነገራቸው ነው። በዚህኛው ዘርፍ የተሰማሩት በብረቱ ፍልሚያ ላይ ከተሰማሩት አማተሮች የሚልቁ ናቸው። ይህን የሚያስረግጥልን ደግሞ በእነሱ ፕሮፓጋንዳ ሰለባ ሆነው እየተሸማቀቁ ያሉት ሰዎች ቁጥር ነው። አበው ሲተርቱ “ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው” አይደል የሚሉት? ጥይት እና ስንቅ እየተሟጠጠ ሲመጣ፣ ጉልበት መፈታት ሲጀምር ይህንን መጠበቅ ነበረብን። የሽብር ወሬ እየነዙ ወጀቡን በብርቱ ለማስነሳት የሚችሉትን ያህል ሞክረዋል። ያበጠ ውሸት። ውሸት ምንም ያህል ብትገዝፍ እውነትን አታሸንፍም። የሽብር ወሬው ለግዚያዊ ወጀብ ግን አልጠቀመም ማለት አይቻልም። ቃሉ እንደሚለን ግን ወጀቡ ስለበረታ መርከብዋ አትሰምጥም።

ወራሪዎቹ ተስፋ እየቆረጡ ሲመጡ በዚህ የውግያ ዘርፍ ገና ብዙ ሊሰሩበት እንደሚችሉ አትጠራጠሩ። ለሕዝቡ ማለት የምሻው ንቁ ነው። የሚነገረውን ሁሉ ሳታላምጡ መዋጥ ድንጋጤ እና መረበሽ ውስጥ ስለሚከት፣ ገብሱ ከእንክርዳዱ እስኪለይ ረጋ ማለቱ ያሻል። ፍልሚያው ሃገርን ሊያፈርሱ በመጡ ባንዶች እና ሃገርን ሊታደጉ በተነሱ ሃገር ወዳዶች መካከል መሆኑን ለአፍታም አትዘንጉ። የኢትዮጵያን ሕዝብ ሃገር አልባ ለማድረግ የማይፈነቅሉት ድንጋይ እንደማይኖር የባእድ ሃገር መገናኛ ብዙሃን ከሚሰሩት ሸፍጥ እና ደባ እየተመለከትን እንገኛለን።

እጅ አጣጥፈን የምንቀመጥበት ወቅት አይደለም። እናት ሀገርን የማዳኙ ጉዳይ ለሰራዊቱ ብቻ የምንተወው ነገር አይደለም። ሁሉም ያለውን ካልወረወረ እና ካልተባበረ አይናችን እያየ ልክ እንደ ሶሪያ ሃገር አልባ ስደተኞች እንዳንሆን መጠንቀቅ ይበጃል።

ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን።

የአማራ ህዝብ ጦርነቱን ገና አልጀመረም! ስንቄን ከወገኔ፣ ትጥቄን ከጠላቴ!!  : የደብረታቦር መምህራን በግንባር ለመፋለም ወደ ጦር ሜዳ እያመሩ ነው። ድል ለኢትዮጵያ እናሸንፋለን
03/11/2021

የአማራ ህዝብ ጦርነቱን ገና አልጀመረም!

ስንቄን ከወገኔ፣ ትጥቄን ከጠላቴ!!

: የደብረታቦር መምህራን በግንባር ለመፋለም ወደ ጦር ሜዳ እያመሩ ነው። ድል ለኢትዮጵያ

እናሸንፋለን

Ethiopia !!!!!!!!
02/11/2021

Ethiopia !!!!!!!!

Armash (Kena Bel) Enjoy! Subscribe!ግጥም: ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)ዜማ : ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እና ቆየት ያለ የሀገረሰብ ባህላዊ ዜማተጨማሪ ድምፅ ግብ...

Address

Addis Ababa
1067

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when What's on- Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to What's on- Ethiopia:

Share