Love is coming.com

Love is coming.com So what are we expected to reveal? All of us born as human being, no one on earth born with supernatural nature. May God opens our eyes.

Love is coming, Let's discuss what we feel about eternal Life and Death and other related ideas.We have been informed that human Beings are created and made in the image and likeness of God. The supernatural behavior of God gives us our days, no one can add a second on his/her life. We must acknowledge God's supernatural power that heals, breaks every chain, blesses and let us live through the bl

ood of Jesus Christ. Now the time has come, Jesus is coming back, Love is coming back. We shall better surrender to his kingdom, we shall better decide to live with the right way, truth and life. Because Jesus saying he is the only way, truth and life; there is no other way than his to inherit the kingdom of the true GOD.

23/02/2022
03/02/2022
12/01/2022
10/01/2022

ገላትያ 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁹ የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ መዳራት፥
²⁰ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ መለያየት፥ መናፍቅነት፥
²¹ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።
²² የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።

23/09/2021

Bible > ESV > John 14
◄ John 14 ►
English Standard Version Par ▾
I Am the Way, and the Truth, and the Life

1“Let not your hearts be troubled. Believe in God;a believe also in me. 2In my Father’s house are many rooms. If it were not so, would I have told you that I go to prepare a place for you?b 3And if I go and prepare a place for you, I will come again and will take you to myself, that where I am you may be also. 4And you know the way to where I am going.”c 5Thomas said to him, “Lord, we do not know where you are going. How can we know the way?” 6Jesus said to him, “I am the way, and the truth, and the life. No one comes to the Father except through me. 7If you had known me, you would have known my Father also.d From now on you do know him and have seen him.”

8Philip said to him, “Lord, show us the Father, and it is enough for us.” 9Jesus said to him, “Have I been with you so long, and you still do not know me, Philip? Whoever has seen me has seen the Father. How can you say, ‘Show us the Father’? 10Do you not believe that I am in the Father and the Father is in me? The words that I say to you I do not speak on my own authority, but the Father who dwells in me does his works. 11Believe me that I am in the Father and the Father is in me, or else believe on account of the works themselves.

12“Truly, truly, I say to you, whoever believes in me will also do the works that I do; and greater works than these will he do, because I am going to the Father. 13Whatever you ask in my name, this I will do, that the Father may be glorified in the Son. 14If you ask mee anything in my name, I will do it.

Jesus Promises the Holy Spirit

15“If you love me, you will keep my commandments. 16And I will ask the Father, and he will give you another Helper,f to be with you forever, 17even the Spirit of truth, whom the world cannot receive, because it neither sees him nor knows him. You know him, for he dwells with you and will beg in you.

18“I will not leave you as orphans; I will come to you. 19Yet a little while and the world will see me no more, but you will see me. Because I live, you also will live. 20In that day you will know that I am in my Father, and you in me, and I in you. 21Whoever has my commandments and keeps them, he it is who loves me. And he who loves me will be loved by my Father, and I will love him and manifest myself to him.” 22Judas (not Iscariot) said to him, “Lord, how is it that you will manifest yourself to us, and not to the world?” 23Jesus answered him, “If anyone loves me, he will keep my word, and my Father will love him, and we will come to him and make our home with him. 24Whoever does not love me does not keep my words. And the word that you hear is not mine but the Father’s who sent me.

25“These things I have spoken to you while I am still with you. 26But the Helper, the Holy Spirit, whom the Father will send in my name, he will teach you all things and bring to your remembrance all that I have said to you. 27Peace I leave with you; my peace I give to you. Not as the world gives do I give to you. Let not your hearts be troubled, neither let them be afraid. 28You heard me say to you, ‘I am going away, and I will come to you.’ If you loved me, you would have rejoiced, because I am going to the Father, for the Father is greater than I. 29And now I have told you before it takes place, so that when it does take place you may believe. 30I will no longer talk much with you, for the ruler of this world is coming. He has no claim on me, 31but I do as the Father has commanded me, so that the world may know that I love the Father. Rise, let us go from here.

Footnotes:
a 1 Or You believe in God
b 2 Or In my Father's house are many rooms; if it were not so, I would have told you; for I go to prepare a place for you
c 4 Some manuscripts Where I am going you know, and the way you know
d 7 Or If you know me, you will know my Father also, or If you have known me, you will know my Father also
e 14 Some manuscripts omit me
f 16 Or Advocate, or Counselor; also 14:26; 15:26; 16:7
g 17 Some manuscripts and is
ESV Text Edition® (2016).

The ESV® Bible (The Holy Bible, English Standard Version®) copyright © 2001 by Crossway Bibles, a publishing ministry of Good News Publishers. The ESV® text has been reproduced in cooperation with and by permission of Good News Publishers. Unauthorized reproduction of this publication is prohibited. All rights reserved.

The ESV® Bible (The Holy Bible, English Standard Version®) is adapted from the Revised Standard Version of the Bible, copyright Division of Christian Education of the National Council of the Churches of Christ in the U.S.A. All rights reserved.

Bible Hub
John 13John 15Top of PageTop of Page

23/09/2021

Jesus said He will be coming.

Intersection of Life and FaithCrosswalk.com Toggle navigation
22/01/2021

Intersection of Life and Faith
Crosswalk.com
Toggle navigation

Be inspired with daily articles featuring marriage help, parenting advice, movie reviews and more! Christian living resources and Bible study to encourage your walk with Jesus Christ.

06/11/2020

Listening...

16/09/2020

አለባብሶ ያረሰ ሰነፍ ገበሬ: ነገ በአረም እንደሚቸገር አስቀድሞም ያውቀዋል። ስንፍና ግን ከአመለካከት ጋር ከተዋሃደ አካላዊ ተፅዕኖው ደግሞ የባሰበት ይሆናል። ከዚህ የከፋው ደግሞ ጎበዙን ገበሬ እንደኔ እረስ እያለ ይጎተጉተዋል፣ ምክንያቱም: አንድም በአረሙ አብሮት እንዲመለስና ችግሩ የሁሉም እንዲመስል ከተረብም ለማምለጥ ሲሆን፣ ሁለትም ደግሞ ስንፍናው እንዳይጋለጥ ነው።
በመስሪያ ቤት ጉቦን የለመደ ሰራተኛ እንደሰነፉ ገበሬ ነው፣ ለጊዜው ሳይለፋ የሚያገኘውን ገንዘብ ይወደዋል፤ ሕሊናው ግን "ይህ ገንዘብ የሰው ሃቅ ነው፣ የመስሪያ ቤትህን ህገ-ደንብ ጥሰሃል፤ የሕዝብን መብት ጥሰሃል፣ ግዴታህን በአግባቡ አልተወጣህም።" እያለ ይጨቀጭቀዋል። ስንፍና ተዋህዶታልና እራሱን ለማሳመን ሰበባ ሰበብ ይፈልጋል። የህሊናውን ጉትጎታ ዝም ለማሰኘት የስራ ባልደረቦቹን እንዲሰርቁ ያበረታታቸዋል።
ሌባም እንዲሁ ነው፣ በተለያየ መንገድ ከህዝብ ሲዘርፍ ይኖርና በአካባቢው የሚገኙ ሰዎችን ሁሉ ሌቦች ያደርጋቸዋል። ህሊናው ሰርቀሃል ሲለው : ትንሽ ቦጨቅ ያደርግና ያከፋፍላል። ይህንን ሲያደርግ ግርግር ለመፍጠር ይሞክራል። ብዙ መግለጫዎችን ይሰጣል።ከሁሉ የከፋው ደግሞ ሃቀኛ መሪ ወይም አለቃ የመጣበት እለት የራሱን ሌብነት ሊያስተምረው ይሞክራል፣ ከተሳካ የቡድን አባል ይሆናሉ፣ ካልተሳካና ሃቀኛው ከገገመ አብሮት ለመስራት ይቸገራል። ስለዚህ ወይ ጥሎለት ይጠፋል አሊያ ከቻለ ሀቀኛውን ያስወግደዋል።
እነዚህ ከላይ ያየናቸው እኩይ ልማዶች አካላዊ የሚመስሉ ባህሪያት ናቸው። ነገር ግን ስነ- ልቦናዊ ከመሆናቸው የተነሳ አስቀድመው የድርጊቱን ፈፃሚ፣ በመቀጠል በአካባቢው የሚገኙ ግለሰቦችን ከዚያ የሚኖርበትን ማህበረሰብ ሲልቅ ሕበረተሰቡን በመጨረሻም ሀገርን ይጎዳሉ። አድራጊው ከራሱ ሕሊና ጋር በሚፈጥረው ግብ ግብ ብዙ ራስን የማሳመን ልምምዶችን ስለሚያደርግ የጎለበተ የማጭበርበር ልምድን ያካብታል። በዚህም የተነሳ "ውሸት ሲደጋገም እውነት ሊመስል ይችላል" እንደሚባለው የራሱ ሳይሆን የሃቀኞች እውርነት ያስገርመዋል። "የሌባ አይነ-ደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ" እንዲሉ፣ በአስር ሌባ መካከል አንድ ሃቀኛን ሌባ ብሎ ለመናገር ምንም አይቀፈውም።
ብዙ ሌቦች፣ ብዙ ሰነፎች እና ብዙ ጉበኞች በበዙበት ሃገር ትውልዱ ሃሜተኛ እና ጥገኛ ከሌሎች ጠባቂ፣ እንዲሁም አውድም የተባለውን ለማድረግ ትንሽ ድርጎ ብቻ የሚበቃው ተራ ሰው ይሆናል። ግር ግር ወዳድ ይሆናል፣ ፀጥታና ስራ አይመቸውም፣ በአቋራጭ ለመበልፀግ ስለሚፈልግ በምኞት የሰከረ አዕምሮው ዝቅ ብሎ ከታች ስራ ለመጀመር አይፈቅድለትም። የራሱን ስንፍናና የአስተሳሰብ ችግር ወደ ጎን በመተው ለድህነቱ ሌሎችን ተጠያቂ ሲያደርግ ውሎ ያድራል። ከመስራት ይልቅ ብዙ ያወራል። ሌሎች ሲሰሩ ሕፀፅ እየለቀመ ያንቋሽሻል። እሱ ጠብታ ሳያበረክት ትላልቅ ፕሮጀክቶችን ያንቋሽሻል። በየእለቱ ስራ ለመፍጠርና ለመለወጥ ከማሰብ ይልቅ አእምሮውን ስድብና ሐሜት እንዲያመነጭ ያስገድደዋል።

ወጣቱ ከታሰረበት የአእምሮ ትብታብ እንዲፈታ እና እውነታን እንዲኖራት የአስተሳሰብ ለውጥ ላይ መሠራት አለበት። የሚዛኑን አጋድሎ መቀየር የግድ ነው። ለዘመናት ውሸትን እውነት፣ ሌብነትን ስራ፣ አጭበርባሪነትን ሀቀኝነት አስመስሎ አዕምሮን ካቆሸሸ የኑሮ ባህል ማላቀቅ ግድ ነው። ከ "ያበላል" ወደ "ሀገር ይጠቅማል" የአመራረጥ ዘዴ መለወጥ ያስፈልጋል።

https://www.youtube.com/channel/UCjQlexfCeUmah4aQSZp91oQ
13/09/2020

https://www.youtube.com/channel/UCjQlexfCeUmah4aQSZp91oQ

በዚህ ቻናል ለአዲሱ ትውልድ፣ በተለይም ለወጣቱ የማነቃቂያ እና ራስን የማጎልበቻ ተከታታይ ትምህርቶች ይቀርባሉ። ከአሉባልታና ወሬ የፀዳ ምርጥ ትውልድ ለመገንባት አብረን እንተጋለን....

30/08/2020

ክርስቲያኑ ሁሉ የእግዚአብሔርን ኃይል ለመረዳት እንደገና መጠመቅ አለበት። ማነው የክርስቶስ አምባሳደር? ክፉው ይህንን ያህል በምድሪቱ ላይ ፈነጨ። በበሽታ፣ ሲለው ደግሞ በማጋደል እንዲሁም በሐሰት ወሬ። ማንም ሊያስቆመው ያልቻለው ለምንድነው? መንፈስ ቅዱስ በማን ይስራ? የከሰረ ትውልድ።

29/08/2020

እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው፣ የሚለው ቃል የሚገኝበትን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል አጋሩን።

28/08/2020

እስኪ እራሳችንን እንሁን። በሌሎች ምክር በሌሎች ሃሳብ እስከመቼ፣ ጥገኛ ሆነን እስከመቼ? የራሳችን አስተሳሰብ የለንም ማለት ነውን? ሰዎችን በንፁህ ሕሊና መቅረብ ብንጀምር ጤነኛ አስተሳሰብ ይኖረናል።

24/08/2020

" ሦስቱም የኢዮብ ወዳጆች ይህን የደረሰበትን ክፉ ነገር ሁሉ ሰምተው ከየአገራቸው መጡ፤ እነርሱም ቴማናዊው ኤልፋዝ፥ ሹሐዊው በልዳዶስ፥ ነዕማታዊው ሶፋር ነበሩ። እነርሱም ሊያዝኑለትና ሊያጽናኑት በአንድነት ወደ እርሱ ለመምጣት ተስማሙ።"
(መጽሐፈ ኢዮብ 2:11)

ስለነዚህ የእዮብ ወዳጆች ጥያቄ ከመጠየቄ በፊት የተሰማኝን ስሜት ላንሳ። በ1993 ዓ.ም ወንጌልን ለማወቅ የራሴን ውሳኔ ከመወሰኔ በፊት፣ በተለያዩ መንገዶች የእግዚአብሔርን ነገረ መለኮት ለማወቅ ጥረት አደርግ ነበር። ሆኖም በወቅቱ ሰዎች ስሜታቸውን እንጂ መንፈሳዊ ትምህርቶችን እምብዛም አይደፍሩም ነበር በዚህም የተነሳ እርካታ በማጣት ነፍሴ ትጨነቅ ነበር፣ የሚሰማኝ ስሜት ልክ በጣም የተራበ ሰው የሚወደውን ምግብ የሚሸጥበትን ስፍራ በብዙ ፍለጋ ካገኘ በኋላ ልክ ሲደርስ "አሁን አለቀ። ትንሽ ቀደም ብለህ ብትመጣ..." ሲባል የሚሰማውን ስሜት ነበር የሚሰማኝ።
ከዚያ በኋላም ማለትም ከ 1993 በኋላም እንዲያው ትሁት ለመባል ካልሆነ በስተቀር የቃረምኩት እውቀት ግማሹ አቃጣይ ነው። ምክንያቱም አንብበን ከምንረዳው በላይ ተሰብከን የምንማረው እጅግ አስፈላጊ ነው ብዬ ስለማምን በተቻለኝ ያህል ከቤተክርስቲያን አባቶች ለመማር ጊዜዬን እፈቅድ ነበር። ታዲያ የሚያቃጥለው ምኑ ነው?

1ኛ. መፅሐፍ ቅዱስን ለመነሻ ኃሳብ እንደመንደርደሪያ ካልሆነ በስተቀር መርሁን የሚከተል ሰባኪ ብዙም አላጋጠመኝም።
2ኛ. የራሱን አስተሳሰብ በታዳሚያን ላይ ለመጫን የሚፈልግ ሰባኪ ይበዛል፣ከመንፈስ ቅዱስ ምሪት ጋር የሚተባበር ብዙም አላጋጠመኝም።
3ኛ. ቤተክርስቲያንን እንደ የወጣቶች መገንቢያ አድርጎ የሚያስብ ብዙም አላጋጠመኝም። ይልቅ እነሱ ሲከተሉት የነበረውን መርህ ትንሽ ወጣቶች ከተቃወሙ ይወገዛሉ።
በነዚህና በሌሎች በርከት ያሉ ምክንያቶች በቀጥታ የአባቶችን ትምህርት ብቻ ተመስርቶ ለሚመላለስ ምዕመን አቃጣይ ሆኖብኛል።
ለምሳሌ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የክርስትና ዕምነት ካስቆጠረው ዕድሜ አንፃር በአስጨናቂው ዘመን የነበረው መንፈሳዊ ሕይወት የተመሰከረለት ነበር። ነገር ግን ሰንሰለቱ የሆነ ቦታ ላይ ዝጓል። ክርስቲያን በዘፈቀደ ከመኖሩም በላይ እንኳን እግዚአብሔርን ሕሊናውን የማይፈራ ሆኗል።

ለዛሬ ስሜቴን ዋጥ ላድርግና ወደ ተነሳሁበት ሐሳብ ልመለስ፣ይህን ስል ነጣጥዬ ሳይሆን አያይዤ እጠቀማለሁ። ከላይ መፅሐፈኢዮብ ምዕራፍ 2:11ላይ ኢዮብ መከራዎቹ በሙሉ ከወረዱበት በኋላ ወዳጆቹ ሊያፅናኑት እንደመጡ መፅሐፍ ቅዱስ ይናገራል። ይህ መልካም ነው። ነገር ግን፣ ሁሉም ከራሳቸው አውጥተው የኔ ሐሳብ ትክክል ነው ከሚል እሳቤ ከመሞገት ውጪ በኢዮብ ሐሳብ እና ህመም ውስጥ ለመግባት የሞከረ አልነበረም። እንደዚህ አይነት ግብዝነት ከየት እንደሚመጣ ለማሳየት ብዬ ነው የራሴን ስሜት በመሃል የወተፍኩት።
አሁን ጥያቄው ምን ሆነህ ነው እንዲህ ማለትህ? ወደማለት የደረሰ ይመስለኛል። ሰሞኑን ክርስቲያኖች ጎራ ለይተው የሰው ልጅ ቲፎዞ ሆነው መናጨታቸው እጅግ አሳዝኖኝ ነው። በሁለቱም ጎራ የተገነዘብኩት የበላቸውን ወዳከኩላቸው እየወገኑ መጠዛጠዝን ነው። ለዚህ ነው እንግዲህ ከላይ ችግሩ ከሚሰብኩን አባቶች ወይም ከአስተዳደጋችን ነው ያልኩት፣ እኛም ከዋናው መንፈስ እና መርህ ለመጨመር ትጋት የሌለን ልፍስፍስ ትውልድ ሆነናል። ክርስትና ከኑሮአችንና ከፍቅራችን ያላመነውን ሊስብ ቀርቶ ለአንዳንዶቻችን መሳቀቂያ እስኪሆን፣ በየሚዲያው እና በየሜዳው ፈሶ የተረፈው ምስክርነት አሁን አንገት የሚያስደፋ በሆነበት ጊዜ፣ የአደባባይ ቅጥፈት የአደባባዩን ስብከት መላገጫ ባደረገው ጊዜ፣ ጭራሽ ለእከሌ እንዴት እንዲህ ተባለ ብለህ የቲዎሎጂ ቀመር ትሰራልኛለህ።
የትኛውን ወጣት ጠንካራ ክርስቲያን አድርገህ አስተምረህ አብቅተሃል። እንደ ጠንቋይ ቤት ነብይ ተነሳ እያለ እንደ ፖሊዮ ዘመቻ በሌሊት ሰልፍ እየተሰለፈ የሚዋዥቀውን ነው ያፈራኸው። ከላይ እንደጠቀስኩት ከመፅሐፍ ቅዱስ መርህ ይልቅ የአለቃ መርህ ወጣቱን ተጭኖታል፣ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ውይይቶችን ይሸሻል። አንድ ጊዜ አንድ ወጣት የሆነ ክርክር ያለበት ኃይማኖታዊ ሚዲያ ላይ ደውሎ ስሜታዊ ሆኖ ለመከራከር ሲሞክር ቃላት ጠፍተውበት ሲርበተበት ሰምቼ በጣም ነው ያዘንኩት። በእምነት እቃ ጦር የፈረጠመ የለም፣ አልተሰራም። በዙረት አዙሪት የተመረዘ ሞልቷል፣ ጠንካራ መሠረት ላይ ያልተገነባ ውሽክሽክ አማኝ ይዘህ ስለፖለቲካ ትዘበዝባለህ፣
ክርስቲያኑ በፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ስለሌለው ምናምን ትላለህ? ከፍሬው ነው እኮ ፣ ቀድመህ የሰራኸው ትውልድ ሊያውም ዘላለማዊ ሕይወት ላይ ጠንካራ አቋም ከሌለው፣ እንዴት ነው አለማዊ ሕይወት ላይ ያንተ ተማሪ ጠንካራ ሚሆነው? አንተ የምትሰብክበት አጥቢያ እየተመላለሰ ጉቦ የሚሰበስብ የመንግስት ሰራተኛ በስም እንግለፅ?
ሁሉም በየራሱ አቅጣጫ የማፋንን እንጂ መፅሐፍ ቅዱሳዊ መርህን ቆንጥሮ ያሳየን አንድም አላየሁም።
እኔን የገባኝ " መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።"
(የዮሐንስ ራእይ 5:9-10)
ይህ ቃል የተፃፈው ለሌላ ገና ለማፈጠር ትውልድ ነው ማለት ነው። ምክንያቱም እኛ የራሳችንን ምርጫ እና ዘር ተከትለናል። በዚህም ሆነ በዚያኛው ወገን ከልባችን የሞላው የክርስቶስ መንፈስ ሳይሆን የዘር ማንዘር ኮተት ነው። ያልተዋጀ ማንነት ለካ በዕድሜም ሆነ በትምህርት አይበስልም።
እግዚአብሔርም የትዕቢታችንን መጠን ሊያሳይ ሚጢጢ ኮሮናን በምድራችን ላይ ጉልበት ሰጣት። ፀሎታችን ሁሉ ከአፋችን ወጥቶ ተመልሶ በኛው ውስጥ ሰጠመ። አገራችንን ሞት ወሮ ሕዝብን ሲፈጅ የኛ ፀሎት ምንም ስራ የማይሰራ መሠረቱ ስጋ መሆኑ ተጋለጠ። ይህ ሁሉ ውርደት በእግዚአብሔር መንፈስ በሚመራ ማህበረሰብ ውስጥ ቢሆን ስፍራ ባልኖረው። አገርን እኮ በፀሎታቸው የታደጉ ስንቶች አሉ አይደለም እንዴ? በዚህ ጊዜ ይልቅ እናንተ መምህራን ነን ታላላቆች ነን የምትሉ ሕዝብን ጎራ ከማስያዝ ይልቅ፣ በተቻላችሁ መጠን ያለመታከት ምዕመኑን ወደ ንሰሐ እና የወትር ፀሎት መግፋት ነበረባችሁ። እኛ በምን እንጥራ? ሁሉ በእጃችሁ ነው ሲነኩባችሁ ተቀራርቦ ከመወያየት ይልቅ አለማዊያንን የሚያስንቅ ሐሜት እና ዲስኩር የእናንተ ነው።
አሁንም ጊዜ ሰጥቶ የሚጠብቀን አምላክ አለን፣፣ እከሌ እንዲህ አለ። ቆይ እንዲህ ያለው እንትን ዘር ስለሆነ ነው፣ እከሌ ተናገረው፣ ይኸን ትልቅ ሰው እንዴት ትናገረዋለህ? አረ ይብቃን ከተቋማዊ አስተሳሰብ እንውጣ። መንፈሳዊ አይኖች እንዲገጠሙልን እፀልይ፣ ንሰሐ ንሰሐ ንሰሐ
ደግሞ ስለምድራችን ከምንጊዜውም ይልቅ የምንፀልይበት ጊዜ ላይ መናጨት ያሳፍራል። እስካሁን በንስሐ እና በፀሎት ብንሟገት የተበሉትን ነፍሳት ማትረፍ በቻልን ነበር....ይቀጥላል ምክንያቱም እስክንጀምር ይንኳኳ

13/08/2020

We, human beings, are created with a different way than other creations. All are created by the word "let there be"; but we are made out of dust. The flesh made up of soil, so closer to soil than the heaven, is very weak whenever tempted by its parts: i.e air, water, stone...
The flesh is very weak if harvest is so far, the flesh is so weak if cave is so expensive, the flesh is so weak if water is unclean...
Moreover, the flesh is so weak whenever it feels unconscious about tomorrow.
Flesh can consult flesh if and only if the consultant feels empathy about his client. Because most of the time the worst case that never goes out of human mind is words of a consultant released for good but makes the worst mistake. It is about feeling the client's pain worth value than saying just to say.

ONE WHO KNOWS GODIf you know God and have experienced God’s dealings, you will know at which point someone cannot get th...
10/08/2020

ONE WHO KNOWS GOD
If you know God and have experienced God’s dealings, you will know at which point someone cannot get through. Since you may have experienced dealing with God more than fifty times in certain matters, you can help others go through the same. You are not just telling someone about the Bible, but are telling them about God.

Last summer many famous people were speaking at a very popular spiritual conference. Someone told me that I should attend because a certain one gave good messages during those few days. I went there once. The subject of the message was "The Infilling of the Holy Spirit." The Scriptures he used were quite adequate, and the parables and logic were also very good. But after he spoke for ten minutes, I asked myself, "Is this the so-called infilling of the Holy Spirit?" His preaching was good, but several laymen’s words slipped out from his mouth; therefore, I knew that he did not know God in this matter at all. He did not know anything about the infilling of the Holy Spirit. Mere Bible knowledge cannot make one know God or minister God. We must learn to take the way of the cross and must experience God’s dealings. The Lord did not say, "I am the Son of God, so I do not need to worry about God’s will." On the contrary, He prayed to the Father once, twice, and even three times, until He finished the prayer. Then He said, "The cup which the Father has given Me, shall I not drink it?" (John 18:11).

The apostle Paul also prayed to the Lord again and again until the Lord spoke to him: "My grace is sufficient for you" (2 Cor. 12:9). Later Paul was misunderstood by the Corinthians. Second Corinthians express Paul’s sorrow, while Philippians expresses Paul’s joy. Only these two books among Paul’s epistles express his emotions. But I love to read the Epistles to the Corinthians more than the Epistle to the Philippians. The Corinthians misunderstood him and said that he was not honest and that God consequently made him sick. Paul did not ask God to remove his thorn in an attempt to avoid being laughed at by the Corinthians. He said, "Concerning this I entreated the Lord three times that it might depart from me. And He has said to me, My grace is sufficient for you" (2 Cor. 12:8-9a). Because God had spoken, he did not ask God to change His will. Paul said, "Most gladly therefore I will rather boast in my weaknesses that the power of Christ might tabernacle over me" (2 Cor. 12:9b). No one can know God without first having dealings with Him. I have told several brothers that if anyone wants to progress, the only way is to be dealt with by God. If you do not accept God’s dealing, you will never progress. If you want Bible knowledge, all you have to do is study hard and receive some help from those who have Bible knowledge. But if you want to know God, there is no way except to deal with God personally and be dealt with by Him.

I often treasure very much the experience of those who know God. I know from their words that they are experienced in knowing God and that they truly know God. One sister from the West was truly a person who was waiting for the Lord’s second coming. (Many scholars of prophecy do not even know what it is to wait for the Lord’s second coming!) Whenever I went to her, I was afraid of doing anything, because as soon as she opened her mouth, I realized that she was a very experienced person. I remember that I prayed with her on the last day of 1925. She said, "Lord, are You really going to let 1925 go by? Do You really want to wait until 1926 before You will come back? Even on this last day, I will still ask You to come today." I knew what she was praying for. Several months later I met her on the street. She held my hand and said to me, "Brother, it is strange. Why has He still not come back today?" These words proved that she not only was a scholar of prophecy, but was also a person who had fellowship with God and who truly waited for the Lord. She knew God and was experienced in the matter of the Lord’s coming again.

Once I talked to another sister. I thought she was not very experienced in spiritual things. But after a short conversation, I knew that she was very experienced. She was one who had passed through God’s dealings and was a person who had dealt with God.

In Peking I met an old believer. He did not have much knowledge of the Bible. I did not think highly of some of his behavior either. But he really knew God. While I was talking to him, he said, "Christ is responsible for everything." He was rather poor, but both he and his wife were happy. He said that although he encountered many difficulties, Christ was responsible for everything. I asked him, "What then are you responsible for?" He said, "I am responsible for singing the praise." This is like King Jehoshaphat who, when going into battle, ordered the singers to sing before the battlefield (2 Chron. 20:21-22). I said, "Since you gave up everything for Christ, do you have any regrets at all?" He answered straightly, "You do not understand. Christ is responsible for everything; I am not responsible for it." You can see that regarding the matter of the Lord bearing our responsibility, he was far ahead of us. We can only be his student. He is an experienced person regarding the Lord’s bearing of our responsibility. What he has is not just Bible knowledge, but knowledge that he has learned from God. Some have really experienced God’s dealing, and they know what it is to be dealt with by God.

(Collected Works of Watchman Nee, The (Set 1) Vol. 10: The Present Testimony (3), Chapter 13, by Watchman Nee)

Read from the full text of this book
Share by email
Link to this page (copy/paste):
http://www.ministrysamples.org/excerpts/ONE-WHO-KNOWS-GOD
© 2014 Living Stream Ministry. All rights reserved. Reproduction in whole or in part without permission is prohibited.

Contact Us | Sitemap | Copyright Policy

If you know God and have experienced God’s dealings, you will know at which point someone cannot get through. Since you may have experienced dealing with God more than fifty times in certain matters, you can help others go through the same. You are not just telling someone about the Bible, but are...

Address

Addis Ababa
32444

Telephone

+251911363326

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Love is coming.com posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Love is coming.com:

Share