Hilal Tube / ሂላል ቲዩብ

  • Home
  • Hilal Tube / ሂላል ቲዩብ

Hilal Tube / ሂላል ቲዩብ ጠቃሚ አስተማሪ መልዕክት ያላችሁ ቪዲዮ ወቅታዊ መረጃ በእየለቱ በፍጥነት ያገኛሉ ። follow በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !!

12/07/2025

አሜሪካን

11/07/2025

የአሏህ እርዳታ ፣

የየመን አንሷሩሏህ ሁቲዎች ሁለተኛውን መርከብ ዛሬ አስጠምዋል።   | የየመን አንሷሩሏሆች ወደ እስራኤል የሚጓዙ መርከቦች ላይ የሚያደርጉትን ጥቃት አጠናክረው በመቀጠል በሁለት ቀን ውስጥ ሁለ...
10/07/2025

የየመን አንሷሩሏህ ሁቲዎች ሁለተኛውን መርከብ ዛሬ አስጠምዋል።

| የየመን አንሷሩሏሆች ወደ እስራኤል የሚጓዙ መርከቦች ላይ የሚያደርጉትን ጥቃት አጠናክረው በመቀጠል በሁለት ቀን ውስጥ ሁለተኛዋን መርከብ ማስጠም ችለዋል።

ሁቲዎች በቀይ ባህር ላይ መንቀሳቀስ የሚችለው መርከብ ወደ እስራኤል የማይጓዝ ብቻ ነው ብለዋል።
በሰው አልባ ጀልባዎችና በሚሳኤል በታገዘው ኦፕሬሽናቸው የቀይባህርን ቀጠና ከእስራኤል መርከቦች እያፀዱ ይገኛሉ።
ይህም ለእስራኤል ትልቅ ራስ ምታት ሆኗል።
አሜሪካ እንግሊዝ እና እስራኤል ለወራት ሁቲዎችን ለማዳከም ሲፈፅሙ የነበሩት ድብደባም ፍሬ አልባ ሆኖ ይሄው በጥንካሪያቸው ቀጥለዋል።
የመኖች ጥቃታችን የሚቆመው የጋዛ ጭፍጨፋ ሲቆም ብቻ ነው ብለዋል።

የወራሪውን የሞት ማሽን ለመመገብ በጉዞ ላይ የነበረችው መርከብ እንድትቆም የተደረገችው በፅኑ መግለጫ አልነበረም። ይልቁንም ዓመታትን ከፈጀ እገዳ ከቆየችው የመን እምብርት በመጣ ሚሳኤል ነው።...
08/07/2025

የወራሪውን የሞት ማሽን ለመመገብ በጉዞ ላይ የነበረችው መርከብ እንድትቆም የተደረገችው በፅኑ መግለጫ አልነበረም። ይልቁንም ዓመታትን ከፈጀ እገዳ ከቆየችው የመን እምብርት በመጣ ሚሳኤል ነው።“እዚህ ቃሉን የሚጠብቅ፤ማንንም የማይፈራ፣የሰራቹትን ግፍም የማይረሳ ሰው አለ።” የሚል መልዕክትን ይዞም ነው ባሕሩን የሰነጠቀው።

በቁስሎችና በበርካታ እገዳ የደከመችው የመን፤ለ630 ቀናት በገዛ የደረሰው በሰነዓ እንደረሰ አድርጋ መታገሏን ቀጥላለች።በሺዎች ከሚቆጠሩ ማይሎች ርቀት ላይ ኢላማዋን ጠብቃ ታጠቃለች።ሰማይ እንደወደቀበት ያህል ባሕሩን ታንቀጠቅጣለች።

ይህ ተግባራዊ መልዕክት ከየመን ለመላው ዓለም የተላለፈ መልእክት ነው።እውነትን መደገፍ ከጭብጨባና ከፅኑ ተቃውሞ ባሻጋር ቁጣ የፈጠረው ጡቻን ይፈልጋል።የየመንን 1/3ኛ የሚያስተዳድሩና በዙሪያቸው ባሉ የዐረብ መንግስታት ለዓመታት ሲወጉና ሲጠቁ የቆዩት የሰንዓ ሰዎች ይህን ያክል መንቀሳቀስ ከቻሉ ፤ የቀጠናው ሀገራት እውነተኛ ፍላጎት ቢኖራቸው ጭፍጨፋውን ማስቆም አይችሉም ነበር ?

Ber Hum

የየመን ፕሬዚዳንት መህዲ ሙሐመድ አል-መሻጥ:-"ፅዮናዊያኑን ከመርዳት ጋር ግንኙነት ካላቸው መርከቦች ውጭ የትኛውንም መርከብ የማጥቃት ፍላጎት የለንም።ሁሉም የመርከብ ማጓጓዣ ኩባንያዎች የሰራ...
08/07/2025

የየመን ፕሬዚዳንት መህዲ ሙሐመድ አል-መሻጥ:-

"ፅዮናዊያኑን ከመርዳት ጋር ግንኙነት ካላቸው መርከቦች ውጭ የትኛውንም መርከብ የማጥቃት ፍላጎት የለንም።ሁሉም የመርከብ ማጓጓዣ ኩባንያዎች የሰራዊታችንን መመሪያዎች እና ውሳኔዎች ማክበር ይጠበቅባቸዋል።ይህን ችላ የሚሉ ከሆነ ኃላፊነቱን የሚሸከሙ ይሆናል።"

ለእ ኚህ ድንቅ የዘመኑ የትግል ፈርጦች የክብር ሰላምታ ይደረሳቸው።   | እኚህ ሰዎች በጋዛ የመሠረቱት ሰራዊት የትኛውም የትግል እንቅስቃሴ ታሪክ አይቶት የማያውቀውን ወታደራዊ ታሪክ እየጻፈ...
08/07/2025

ለእ ኚህ ድንቅ የዘመኑ የትግል ፈርጦች የክብር ሰላምታ ይደረሳቸው።

| እኚህ ሰዎች በጋዛ የመሠረቱት ሰራዊት የትኛውም የትግል እንቅስቃሴ ታሪክ አይቶት የማያውቀውን ወታደራዊ ታሪክ እየጻፈ ነው ብንል ማጋነን አይሆንብንም።

የማይበገር ጥንካሬ፣አዳዲስ ፈጠራዎችንና ፅናትን ለመላው ዓለም እያሳዩ ነው።ለዓመታት የተጫነባቸውን ማዕቀባትና ከበባዎችን አልፈው እስካሁን ያልተቋረጠ ኢላማቸውን የጠበቁ ጥቃቶችን መሰንዘር መቻላቸው እጅግ አስደናቂው ነው።

የጋዛ ጂኦግራፊ ጠባብነትና የጠላ//ቷን ወታደራዊ አቅምን ላየ ሁሉ ላለፉት 630 ቀናት የተመለከተው በሁሉም መስፈርቶች ሲቃኝ "ተዓምር" እንደሆነ ይገነዘባል።

ለኚህ ድንቅ የዘመኑ የትግል ፈርጦች የክብር ሰላምታ ይደረሳቸው።

Ber Hum

አንዳንዶች እውቅና ለማግኘትና መንግስታቸውን ዓለም እንዲቀበላቸው ዘንድ...በምዕራቡ ዓለም ባሉ ታላላቅ የስለላ ማዕከላት ደጃፍ ተማፅነው እንደ ታማኝ ሎሌ አገልጋይነታቸውን የሚያስመሰክርላቸውን...
07/07/2025

አንዳንዶች እውቅና ለማግኘትና መንግስታቸውን ዓለም እንዲቀበላቸው ዘንድ...በምዕራቡ ዓለም ባሉ ታላላቅ የስለላ ማዕከላት ደጃፍ ተማፅነው እንደ ታማኝ ሎሌ አገልጋይነታቸውን የሚያስመሰክርላቸውን ተግባራት ተቀብለው ሲዋትሩ ታዝበናል።

የእስራኤል የገንዘብ ሚኒስትር ስሞትሪች ስለ አንሷሩላህ ሲናገር እንዲህ ነበር ያለው:-
"ሑሲዎች ከመሬት በታች ባሉ ግዙፍ ምሽጎች ውስጥ እስከ 2000 ኪሎ ሜትር መጓዝ የሚችሉ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን እኛን ለማጥቃት እየሰሩ መሆናቸውን አናውቅም ነበር!"

አንሷሩላህን መሪያቸው ያደረጉት ሰንዓዊያኑ በአስር ዓመታት ውስጥ በፅናት ሲሰሩ ቆይተዋል።ተራሮችንም በጥልቀት ቆፍረው መከላከያዎቻቸዎን ሲያመርቱና ሲያሳድጉ ቆይተዋል።የሚገርመው ደግሞ አንዳች ነገር አይሰወርባቸውም የሚባሉት የእስራኤልና የምዕራባዊያኑ የስለላ ድርጅቶች ይህን አያውቁም ነበር።አሏህ ይጠብቃቸው

Ber Hum

ለሁለት አመታት ያለ እረፍት እስራኤል መደብደብ እችላለሁ ! ቴህራን  ኢራን ሁለት አመታት 24 ወራት 96 ሳምንታት፣ 730 ቀናት ያለእረፍት በየቀኑ በሚሳኤል እስራኤልን   የመምታት ወታደራዊ...
07/07/2025

ለሁለት አመታት ያለ እረፍት እስራኤል መደብደብ እችላለሁ ! ቴህራን

ኢራን ሁለት አመታት 24 ወራት 96 ሳምንታት፣ 730 ቀናት ያለእረፍት በየቀኑ በሚሳኤል እስራኤልን የመምታት ወታደራዊ አቅም እንዳላት የሀገሪቱ አብዮታዊ ጥበቃ ጓድ አማካሪ ገልፀዋል ።

"የእኛ መጋዘኖች፣ ሚሳይል ከተሞቻችን እና ከመሬት በታች ያሉ መገልገያዎች በጣም ሰፊ ከመሆናቸው የተነሳ አብዛኛዎቹን የሀገራችንን የመከላከል አቅሞች እና ውጤታማ ሚሳኤሎች እስካሁን አልገለፅንም ባለፈው የ12 ቀኑ ጦርነት 5በመቶ ወታደራዊ ብቃትችን ነበር ያሳየው ።"ብለዋል ።

ሜጀር ጄኔራል ኢብራሂም አክለዉም “የጽዮናዊው ጠ"ላት ጦርነቱን ለመቀጠል እና ሀገራችንን ለማጥቃት ከመረጠ ያ ቀን አስደናቂ ምስክር ይሆናል ። ምክንያቱም ሰራዊታችን፣ ኢአርጂሲ እና የምድር እና የአየር ሃይሎች በሙሉ ኃይላቸው ወደ ሜዳ ገና አልገቡም። እንደዚህ አይነት ክስተት ቢከሰት ሁሉም ሰው ወደ ጦርነቱ ይቀላቀላል፣ የመከላከያ ግንባሩም ወደ ጦር ሜዳ ይገባል” ሲሉ ለመህር የዜና ወኪል ተናግረዋል ።

ባሉበት ሆነዉ ይመዝገቡ !!! 👉የተጅዊድ 👉መሠረታዊ የሸሪዓ ትምህርት 👉የህይወት ክህሎት ስልጠናዎች አቲካ የሴቶች ልህቀት ማዕከል Atika women excellence centerአድራሻ ቤተል ...
06/07/2025

ባሉበት ሆነዉ ይመዝገቡ !!!

👉የተጅዊድ
👉መሠረታዊ የሸሪዓ ትምህርት
👉የህይወት ክህሎት ስልጠናዎች

አቲካ የሴቶች ልህቀት ማዕከል
Atika women excellence center

አድራሻ ቤተል በግ ተራ ዙልፋ ህንፃ አጠገብ
👉ዌብሳይታችንን በመጠቀም ባሉበት ሆነው ይመዝገቡ !!
📲http://atikawec.com
ለበለጠ መረጃ 0951456877

ማሻ አሏህ መብሩክ አሏህ ያሳድግሏችሁ ፣
06/07/2025

ማሻ አሏህ መብሩክ አሏህ ያሳድግሏችሁ ፣

በቅርብ ቀን  ።__ከ / አክማም የበጎ አድራጎት ማህበር
05/07/2025

በቅርብ ቀን ።__
ከ / አክማም የበጎ አድራጎት ማህበር

Address


Telephone

+251917541712

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hilal Tube / ሂላል ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hilal Tube / ሂላል ቲዩብ:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share