30/11/2025
የ2025 የቲክቶክ ክሬቲቭ አዋርድ አሸናፊዎች ይፋዊ ዝርዝር :-
የዘንድሮው መድረክ በሶስት ዘርፎች ትልቁን ክብር ያገኘው አዶናይ ሲሆን የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር፣ አነቃቂ አዶናይ እና የአመቱ ላይፍ ስታይል አሸናፊ ተብሎ ተመርጧል።
በጤና እና ማህበራዊ ጠቀሜታ ዘርፍ፣ ዶክተር ዐቢይ ታደሰ የህክምና ይዘት ተሸላሚና የማህበራዊ ኃላፊነት ተሸላሚ የሚሉትን ሽልማቶች ጠርጓል።
የመድረኩ ሌላኛዋ ባለብዙ ሽልማት አሸናፊ ዩቲ ናስ ናት። Life Time አሸናፊ፣ የስማይል ቻሌንጅ አሸናፊ እና ምርጥ አለባበስ በሴት የሚሉትን ክብር አግኝታለች።
ሌሎች ዋና አሸናፊዎች፦ ዶሚኔት ኑሪ (ምርጥ ወንድ ኮሜዲ)፣ ንጹ (ምርጥ ሴት ኮሜዲ)፣ ብሩክ ኒውስ (ብሩክ ጫላ) (የኢንፎርማቲቭ አሸናፊ)፣ ናሆም ፎንቲ (ላይቭ ስትሪመር) እና መምህር ዳኒ (የ STEM አሸናፊ) ይገኙበታል።
🏆 ትልልቅ አሸናፊዎች (Multiple Wins):
1. አዶናይ: የአመቱ ምርጥ ቲክቶከር፣ አነቃቂ አዶናይ፣ የአመቱ ላይፍ ስታይል አሸናፊ።
2. ዩቲ ናስ: Life Time አሸናፊ፣ የስማይል ቻሌንጅ አሸናፊ፣ ምርጥ አለባበስ በሴት።
3. ዶክተር ዐቢይ ታደሰ: የህክምና ይዘት ተሸላሚ፣ የማህበራዊ ኃላፊነት በመወጣት ተሸላሚ።
* የመዝናኛ እና ኮሜዲ አሸናፊዎች:
4. ዶሚኔት ኑሪ: የአመቱ ምርጥ ወንድ ኮሜዲ።
5. ንጹ: የአመቱ ሴት ኮሜዲ ተሸላሚ።
6. ዳዊት ታዬ: የአመቱ ምርጥ ዳንሰኛ ተሸላሚ።
7. ፓትሮን: ምርጥ ሚመር ተሸላሚ።
* ዕውቀት እና መረጃ አቅራቢዎች:
8. ብሩክ ኒውስ (ብሩክ ጫላ): የኢንፎርማቲቭ አሸናፊ።
9. መምህር ዳኒ: የአመቱ የ STEM አሸናፊ።
10. አቢ: የስፖርት መረጃ ይዘት አሸናፊ።
* ልዩ ይዘትና ላይቭ:
11. ናሆም ፎንቲ: የላይቭ ስትሪመር ተሸላሚ።
12. ቤንጂ: የአመቱ አጭር ፊልም አሸናፊ።
13. የአመቱ ምርጥ ሪቪው ይዘት ተሸላሚ።
14. ሰያ: የአመቱ የጉዞ ተሸላሚ።
* ቻሌንጅ እና ተስፋ:
15. በረከት ታደሰ (ቤኪ 4kilo): የአመቱ የጭላሎ ቻሌንጅ አሸናፊ።
16. ባምሌ: ተስፋ የተጣለበት ቲክቶከር።
Via ጉርሻ page