Fasil Bekele FB Satellite Dish Work

Fasil Bekele FB Satellite Dish Work Any Satellite Installer,Maintenance and Information Tel. +251911743454

🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼ለመላው ለኢትዮጲያ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!!     🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼2016 የሰላም፤የጤና፤የደስታ፤የፍቅር፤የመተሳሰብ፤...
11/09/2023

🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼
ለመላው ለኢትዮጲያ ህዝብ እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!!

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

2016 የሰላም፤የጤና፤የደስታ፤የፍቅር፤የመተሳሰብ፤ የምህረት በዓል እንዲሆንላችሁ ኤፍ ቢ ሳት ይመኛል!!!
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

🌼🌼🌼🌼🌼 መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼🌼🌼



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!

መረጃ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ!!!ዛሬ የሚጀመረው ተወዳጁን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!🕔 04:00 ETH🇪🇹⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Burnley  🆚 Manches...
11/08/2023

መረጃ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ!!!

ዛሬ የሚጀመረው ተወዳጁን የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎችን በነፃ የኳስ ቻናሎች ይመልከቱ!!!

🕔 04:00 ETH🇪🇹
⚽️ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 Burnley 🆚 Manchester City 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
📺 Super Sport Premier League
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📶 10973 Hor 24999 በForever ሰርቨር ብቻ!!!
📺 24H Sport 1 50/50 %
📺 24H Sport 2 50/50 %
📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E
📶 11075 Hor 2500 Free
📺 FOOTBALL HD 100 %
📡Yahsat 52°E 11785H27500
🔑 BISS KEY 12340046abcd0078
📺SPORT 1
📡Amos2/3 4°W 11474 ver 27500
🔊English Commentator
በForever , በFuncam,በEthioShare,በGshare Plus, በCccam እና በተለያዩ ሰርቨሮች!!!
📺 Bein sport 1 English በApollo IPTV
📺 Bein sport 1 Premium በApollo IPTV
📺 Sky Sport Main Event በApollo 5 IPTV
📺 Sky Sport Premier League በApollo 5 IPTV
📺 Super Sport 2 Albania በApollo 5 IPTV



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 703 723454
+251 799 473454

መረጃ  ኢትዮሳት!!! በNSS 12 57°EBisrat TV የነበረበትን የቴክኒክ ችግር ቀርፎ ወደ ነበረበት ተመልሶዋል::📺 Bisrat TV 📶 11544 Hor 30000 ™ ™FBSAT infoቀዳ...
10/07/2023

መረጃ ኢትዮሳት!!!

በNSS 12 57°E
Bisrat TV የነበረበትን የቴክኒክ ችግር ቀርፎ ወደ ነበረበት ተመልሶዋል::

📺 Bisrat TV

📶 11544 Hor 30000



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 703 723454
+251 799 473454
FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!

መረጃ Nilesat!!!ለNilesat 7°W ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመረ ቻናል!!!📺 ABC TV (Amhara Broadcasting Center)📶 11555 Ver 27500 ™ ™FBSAT infoቀዳ...
08/06/2023

መረጃ Nilesat!!!

ለNilesat 7°W ተጠቃሚዎች አዲስ የተጨመረ ቻናል!!!

📺 ABC TV (Amhara Broadcasting Center)

📶 11555 Ver 27500



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 703 723454
+251 799 473454

FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!

🕋 ☪️ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ ☪️ 🕋እንኳን ለ1444ኛው የኢድ-አልፈጥር  በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡በዓሉ የሰላም የጤና የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ ...
20/04/2023

🕋 ☪️ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞቼ ኢድ ሙባረክ ☪️ 🕋

እንኳን ለ1444ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡

በዓሉ የሰላም የጤና የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ በዓል እንዲሆንላችሁ ኤፍ ቢ ሳት ይመኛል!!!

ኢድ ሙባረክ!!!

ኤፍቢሳት™
™ ™ ™

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!በዓሉ የሰላም፤የጤና፤የደስታ፤የፍቅር፤የመተሳሰብ፤ የምህረት በዓል እንዲሆንላችሁ ኤፍ ቢ ሳት ይመኛል!!!ኤፍቢ...
15/04/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!
በዓሉ የሰላም፤የጤና፤የደስታ፤የፍቅር፤የመተሳሰብ፤ የምህረት በዓል እንዲሆንላችሁ ኤፍ ቢ ሳት ይመኛል!!!

ኤፍቢሳት™

™ ™ ™

መረጃ DSTV!!!"ለደንበኞቻችን በምርጥ ቴክኖሎጂ የሚቀርቡ ምርጥ የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ይዘቶችን ማቅረባችንን ለመቀጠል የእያንዳንዱን ፓኬጆችን ዋጋ በጥንቃቄ እንገመግማለን። ንግዱን ...
28/03/2023

መረጃ DSTV!!!

"ለደንበኞቻችን በምርጥ ቴክኖሎጂ የሚቀርቡ ምርጥ የሀገር ውስጥ እና አለምአቀፍ ይዘቶችን ማቅረባችንን ለመቀጠል የእያንዳንዱን ፓኬጆችን ዋጋ በጥንቃቄ እንገመግማለን። ንግዱን ለማስኬድ ወጪያችን ሲጨምር፣የፓኬጆቻችን ዋጋ ማስተካከል አለብን። የፕሮግራም መጨመር እና መቀነስ በድርጅታችን ታይቶ ለደንበኞቻችንን ይፋ የሚደረግ ይኖራል።" DSTV

አሁን ላይ ጎጆ = 270 ብር በወር፣ ቤተሰብ = 460 ብር፣ ሜዳ = 660 ብር፣ ሜዳ ፕላስ = 1550 ብር፣ ፕሪሚየም = 3150 ብር ፣ አዲስ ዲኮደር = 799 ብር ነው።
የአመት ሲከፍሉ የአንድ ወር ነጻ አገልግሎት እንሰጦታለን።
ከApril 1 ጀምሮ ግን ሁሉም ፓኬጆቻችንን ላይ የዋጋ ለውጥ ይደረጋል። ጎጆ = 290 ብር፣ ቤተሰብ = 550 ብር፣ ሜዳ = 795 ብር፣ ሜዳ ፕላስ = 1900 ብር፣ ፕሪሚየም = 3900 ብር ፣ አዲስ ዲኮደር = 950 ብር
- *የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ* - የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግን በሜዳ ፓኬጅ ማግኘት ይችላሉ።
-*የሻምፒዮንስ ሊግ* - ሁሉንም የሻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ለማግኘት ሜዳ ፕላስ ፓኬጅ ያስፈልግዎታል። ለምሳሌ በአንድ ቀን 8 ጨዋታዎች ቢኖሩ 5ቱ ትልልቅ ጨዋታዎች በሜዳ ፕላስ ሲታዩ የተቀሩት 3 ጨዋታዎች በሜዳ ሊተላለፉ ይችላሉ።
-*የዩሮፓ ሊግ* - የዩሮፓ ሊግ ግጥሚያዎች በተለያዩ የሱፐር ስፖርት ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ!
የተመረጠው ጨዋታ በ SS LaLiga ቻናል (በቤተሰብ ፓኬጅ) ላይ ይታያል። ሌሎች ትልልቅ ጨዋታዎች በ SS Football ቻናል (ጎጆ) ፣ በ SS Premier League ቻናል (ኮምፓክት) ፣ በ Football Plus ቻናል (ኮምፓክት ፕላስ) ይተላለፋሉ።
የተቀሩት ሁለት ጨዋታዎች በሌሎች የፕሮግራም ቅድመ ሁኔታዎች ላይ በመመስረት በ Variety ቻናሎች ላይ ይተላለፋሉ።
የጥሎ ማለፍ እና የመጨረሻ ጨዋታዎች በ SS LaLiga ቻናል ላይ ይታያሉ።

ቀደም ብለው ወርሃዊ ክፍያዎን በመክፈል እስከ 20% ያትርፉ !!





FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 703 723454
+251 799 473454

መረጃ ኢቶክ!!!" ስለ ኢቶክ ሰምተዋል   ካልሰሙ  ኢቶክ የኢትዮጲያ ማህበራዊ ሚዲያ ሲሆን በሃገር ልጅ የተሰራ ድንቅ ማህበራዊ ሚዲያ ነው ይህንን ማህበራዊ ሚዲያ  ሲጠቀሙ በእያንዳንዱ እንቅ...
13/02/2023

መረጃ ኢቶክ!!!

" ስለ ኢቶክ ሰምተዋል ካልሰሙ ኢቶክ የኢትዮጲያ ማህበራዊ ሚዲያ ሲሆን በሃገር ልጅ የተሰራ ድንቅ ማህበራዊ ሚዲያ ነው ይህንን ማህበራዊ ሚዲያ ሲጠቀሙ በእያንዳንዱ እንቅስቃሴ ክፍያ ያገኛሉ። ማልትም በ Post ፣ በ Comment ፣ በ LIKE እና ለወዳጅ ዘመድዎ ኢቶክን ሲጋበዙ ክፍያ ያገግኛሉ። አሁኑኑ ኢቶክን ይጠቀሙ።
የኢቶክ መተግበሪያ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም አሁን ያውርዱ ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=ethiopia.socialmedia.etok "



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

መረጃ ኢትዮሳት!!!ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!📺 Nahoo TV📶 11605 Hor 45000ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ !!! ™ ™FBSAT infoቀዳሚ የመረጃ ምንጭ...
24/01/2023

መረጃ ኢትዮሳት!!!

ለNSS 12 57°E ተጠቃሚዎች አዲስ ቻናል!!!

📺 Nahoo TV

📶 11605 Hor 45000

ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ !!!



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

መረጃ Belintersat 1 (Yehasat)!!!ለBelintelsat 51.5°E ተጠቃሚዎች የ DSTV ቻናሎች ከዚህ በፊት ከነበረው  Standard Definition (SD) የምስል ጥራት ወደ...
11/01/2023

መረጃ Belintersat 1 (Yehasat)!!!

ለBelintelsat 51.5°E ተጠቃሚዎች የ DSTV ቻናሎች ከዚህ በፊት ከነበረው Standard Definition (SD) የምስል ጥራት ወደተሻለው High Definition (HD) የምስል ጥራት በማሳደግና በአዲስ ሲንቦል ሬት(Symbol Rate) ስርጭቱን ዛሬ ጀምሩዋል!!!

📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E

📶 11098 Hor 19165

ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ !!!



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን  ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡በዓሉ የሰላም፣የጤና፣የደስታ፣የፍቅር እና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆ...
06/01/2023

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፡፡
በዓሉ የሰላም፣የጤና፣የደስታ፣የፍቅር እና የመተሳሰብ በዓል እንዲሆንላችሁ ኤፍ ቢ ሳት ይመኛል፡፡
🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄
መልካም ገና !!!
🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄
መልካም በዓል!!!
🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄🎁🎄



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

👁አስደሳች ዜና👁መረጃ Belintersat 1 (Yehasat)!!!ለBelintelsat 51.5°E ተጠቃሚዎች ከ Yahsat 52.5°E ትንሽ ከፍ ብሎ ላይ ያሉት ቻናሎች አሁን በForever ሰር...
04/01/2023

👁አስደሳች ዜና👁

መረጃ Belintersat 1 (Yehasat)!!!

ለBelintelsat 51.5°E ተጠቃሚዎች ከ Yahsat 52.5°E ትንሽ ከፍ ብሎ ላይ ያሉት ቻናሎች አሁን በForever ሰርቨር ተከፍተዋል አብዛኞቹ የ DSTV ቻናሎች አሉት።!!!

📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E

📶 11098 Hor 16665

ሰርች በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ !!!

ለዛሬ እስኪ ይሄን ፍሪኩዌንሲ ሞክሩ!!!

የ TSTV Africa ፓኬጅ ከያዛቸው ቻናሎች መካከል እነዚህን ቻናሎች ክፍት አድርገዋቸዋል!!!
ነገር ግን በ HEVC(High Efficiency Video Coding) H.265 በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ ነው የሚሰሩት ተዝናኑባቸው!!!!
የስፖርት
የፊልም .....

📡 Belintersat 1 (Yehasat) 51.5° E

📶 11050 Ver 30000
📶 11130 Hor 30000
📶 11130 Ver 30000
📶 10970 Hor 30000

⚠️ማሳሰቢያ⚠️

ℹ️ Forever ሰርቨር በሚቀበሉ ሪሲቨሮች ብቻ!!!

ℹ️ የ DSTV ቻናሎችን በ Forever ሰርቨር እንዲከፍቱላችሁ ከፈለጋችሁ አዲስ ሳተላይት Add ትሉትና የሳተላይቱን ዲግሪ 051.1E አድርጋችሁ ሰርች ማድረግ ነው ያለበለዚያ በሌላ ሳተላይት አይከፍትላችሁም።

ምንም ማድርግ አይቻልም እያየን እንጨምራለን!!!



FBSAT info
ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ!!!
ቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/fbsat ለመረጃ
ቴሌግራም ግሩፓችን https://t.me/fbsat74 ለመወያየት
ቴሌግራም ቦታችን https://t.me/fbsatbot ለሶፍትዌር
በግል ጥያቄ ካልዎት https://t.me/fasilbkl74 ለመመለስ ዝግጁ ነን
+251 911 743454
+251 799 473454
+251 703 723454

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911743454

Website

https://telegram.me/fbsat74

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fasil Bekele FB Satellite Dish Work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Fasil Bekele FB Satellite Dish Work:

Share

Category