Am fm

Am fm jornalesm

አጂብ ነው መቸስ ! አላህን በቀጥታ ማውራት የቻለው ታላቁ ነብይ ሙሳ (ዐ.ሰ)  እና ከእኛ የሆነን እውቀት ሰጠነው በማለት አላህ ያከበራቸው ሰይድና ኸድር (ዐ.ሰ) እንደው ለአንድ ጊዜ እንኳ...
26/02/2026

አጂብ ነው መቸስ ! አላህን በቀጥታ ማውራት የቻለው ታላቁ ነብይ ሙሳ (ዐ.ሰ) እና ከእኛ የሆነን እውቀት ሰጠነው በማለት አላህ ያከበራቸው ሰይድና ኸድር (ዐ.ሰ) እንደው ለአንድ ጊዜ እንኳን ምግብ ስጡን ብለው ጠይቀው የሚሰጣቸው አጡ ቢባል ማን ያምናል !

ይመጣሉ ብቻ ተብሎ ቢነገር ለክብራቸው የአንድ ሀገር ህዝብ ወጥቶ ቢቀበላቸው የሚያንሳቸው የአላህ ምርጥ ሰዎች ለአንዴ ብቻ ምናርፍበት ቤታችሁ አስገቡን ብለው ሲጠይቁ እንቢ ከመባላቸው በላይ ምን ይገርማል !?

በቃ ዱኒያ እንዲህ ነች ክብራችሁን ደረጃችሁን ያልተረዱ ሰዎች ምንም ያህል ንቀት ቢያሳዩዋችሁ ልታዝኑ አይገባም ። ደረጃችሁን ሳይረዱ የሰደቡዋችሁ ሰዎች ልክ ሙሳ እና ኸድርን እደናቁዋቸው ሰዎች ናቸው ።

አላህ ብቻ ማን እደሆናችሁ ካወቀ ይበቃል።

وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ

19/10/2025

I gained 2,562 followers, created 6 posts and received 172 reactions in the past 90 days! Thank you all for your continued support. I could not have done it without you. 🙏🤗🎉

06/10/2025

መካነ ሰላም

12/06/2025

ከ3:00 እስከ 3:30 ለ30 ደቂቃ ያህል ከኢንተርኔት በመራቅ ዛሬም የ ዘመቻ ላይ መሳተፍ እንዳይረሳ!

Muhammad (ﷺ)🙏✅
08/03/2025

Muhammad (ﷺ)🙏✅

24/02/2025

ባላችሁበት አከባቢ ንዝረቱ ተሰምቷችኃል?
የት ነበር?

Well come
19/02/2025

Well come

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Am fm posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share