26/06/2026
ይህ ከታች የለጠፍኩልህ/ሽ/ችሁ ሥዕሎች ላይ
(1) ጳጉሜ በግሊዝኛ አማርኛ የወራት ውርስ ትርጉም መዛግብተ ቃላት ለምንድን እንደተዘለለ:
(2)-5 እና -6 ዕለታት የእንግሊዝኛ አማርኛ ወራት ውርስ ትርጉም መዛግብተ ቃላት በመደበኛ እና እምርታ ዓመት መዝለላቸውን እና
(3) ጳጉሜን ከነሃሴ ወር ጋር በጣም ሰፊ እና እጅግ በጣም ሰፊ የባለ 35 እና 36 ዕለታት 11ዱን ሰፊ የባለ 30ሳ ዕለታት ከመስከረም እስከ ሃምሌ ድረስ ወስጄ ጳጉሜን በማይክሮ ሶፍት ዌር ሰሌዳ የሂሳብ ሰንጠረዥ እንዴት እንዳገኘሁና የወራት ውርስ ትርጉም መዛግብተ ቃላት ማፍረስ እንደቻልኩ ማንበብና መረዳት ትችላላችሁ/ትችያለሽ/ትችላለህ።