ወሎ ፕላስ - Wollo Plus

ወሎ ፕላስ - Wollo Plus ለተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎችና አስተማሪ ቁምነገሮች እንዲሁም አዝናኝ ክስተቶችን በትኩሱ ለማግኘት ገፃችንን Follow ያድርጉ። ሰላም ለሐገራችን❤
(3)

አሁን ይሄ ምን ይባላል?🤗የናንተ መኪና ቢሆን ምን ታደርጉ ነበር?😊
22/09/2026

አሁን ይሄ ምን ይባላል?🤗
የናንተ መኪና ቢሆን ምን ታደርጉ ነበር?😊

22/09/2026

ባደጋችሁበት አካባቢ በጣም የሚያስገርማችሁ ወይንም ለየት ያለ ትርጉም ያላቸው የቦታ ስሞችን ጥቀሱልን🤗

በጣም ማስተዋል የሚጠይቅ ጥያቄ!ጎማው የማነው? A ካላችሁ ለምን?B ካላችሁም ለምን?ይሄንን የሚገልፅ ሐሳብ መስጠት ትችላላችሁ?
22/09/2026

በጣም ማስተዋል የሚጠይቅ ጥያቄ!
ጎማው የማነው?
A ካላችሁ ለምን?
B ካላችሁም ለምን?
ይሄንን የሚገልፅ ሐሳብ መስጠት ትችላላችሁ?

21/09/2026

መተው እየፈለጋችሁ፣ ግን መተው ያልቻላችሁት ነገር ምንድነው?🤗

19/09/2026

ደሞዛችሁ የፊልም ርዕስ ቢሆን ምን ትሉት ነበር?🤗

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ምዕራብ አልጌ ቀበሌ ነዋሪ ነው። ለጉብኝት በሄድኩበት ጊዜ ነው ፎቶውን ያነሳሁት። ይህ የዓይን ቀለም በቤተሰባቸው ከዘር የሚተላለፍ ሲሆን፣ የአባቱ እና የእህቱም...
17/09/2026

በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ምዕራብ አልጌ ቀበሌ ነዋሪ ነው። ለጉብኝት በሄድኩበት ጊዜ ነው ፎቶውን ያነሳሁት። ይህ የዓይን ቀለም በቤተሰባቸው ከዘር የሚተላለፍ ሲሆን፣ የአባቱ እና የእህቱም የዓይን ቀለም ተመሳሳይ ነው።

Via Jyerusalem

17/09/2026

እስኪ ጥሩና አስተማማኝ የጥርስ ህክምና ማዕከል፣ከነ አድራሻ ጠቁሙን!?🙏
ሞክረን ማስታወቂያ እንሰራላቸዋለን!

16/09/2026

አሁን ላይ ካሉት ባሶች ወደ ክፍለሃገር ለመጓዝ የምትመርጡት ምን ባስ ነው?

ሴቶች የትኛውን ነው ብዙ ጊዜ የምትሰሩት?ወንዶችስ የናንተ ምርጫ የትኛው ነው?😊
16/09/2026

ሴቶች የትኛውን ነው ብዙ ጊዜ የምትሰሩት?
ወንዶችስ የናንተ ምርጫ የትኛው ነው?😊

10/09/2026

ከ2018 የማትረሱት ክስተት ምንድነው!?

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወሎ ፕላስ - Wollo Plus posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share