Lemi kura wereda 04 youth league

Lemi kura wereda 04 youth league Our young people will play their part in building the great Ethiopia that we want to see and building a country that is conducive to its youth.

20/02/2025
16/11/2024
ጠቃሚ መረጃ #ተራዘሟልበአዲስ አበባ የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ  እስከ ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ።ምዝገባው ሰኔ 30 ያበቃል መባሉ ይታወሳል።የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አ...
04/07/2024

ጠቃሚ መረጃ
#ተራዘሟል

በአዲስ አበባ የአከራይ ተከራይ ውል ምዝገባ እስከ ሐምሌ 24/2016 ዓ.ም ድረስ ተራዘመ።

ምዝገባው ሰኔ 30 ያበቃል መባሉ ይታወሳል።

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ ይፋ ባደረገው መረጃ ከሰኔ 1 እስከ ሰኔ 26 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ 248,469 የኪራይ ውል ምዝገባ ተከናውኗል።

አሁንም ምዝገባው እንደቀጠለ ይገኛል ብሏል።

ነገር ግን ፦
- በርካታ ተመዝጋቢ በመኖሩ
- ቀሪ ያልተመዘገበው የተከራይ አከራይ ውል እስከ ሰኔ 30/2016 መዝግቦ ለማጠናቀቅ አዳጋች ስለሚሆን
- ቀኑ እንዲራዘምም ከህብረተሰብ በቀረበ ጥያቄ የምዝገባ ጊዜው እስከ ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ/ም መራዘሙን ቢሮው ገልጿል።

ነዋሪዎች ጊዜው ተራዘመ ብለው ሳይዘናጉ ከመደበኛ የስራ ሰዓት ውጭ ፣ ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ሳይጨናነቁ ምዝገባ እንዲያካሂዱ ጥሪ ቀርቧል።

ለመሰረታዊ ፓርቲና ለህዋስ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 04 ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ለወጣት ሊግ መሰረታዊ ፓርቲና የህዋስ አመ...
01/07/2024

ለመሰረታዊ ፓርቲና ለህዋስ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ የወረዳ 04 ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ለወጣት ሊግ መሰረታዊ ፓርቲና የህዋስ አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ።

ስልጠናውን የሰጡት የወረዳው ብልፅግና ፓርቲ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ወ/ሮ ምስራቅ ተሾመ እና የወጣት ሊግ ሰብሳቢ ተስፋዬ በለጠ ናቸው።

ሰኔ 25/2016

26/06/2024

With ProsperityLemikura Woredafour Branch – I just got recognized as one of their top fans!

22/06/2024
እናትነት !!!!!!❤❤❤❤❤ እናንተ ብሉ እኔ በኋላ እደርሳለሁ
21/06/2024

እናትነት !!!!!!❤❤❤❤❤ እናንተ ብሉ እኔ በኋላ እደርሳለሁ

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lemi kura wereda 04 youth league posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share