DMN- Sport News

DMN- Sport News DMN- Sport News provides News, Documentary and Entertainment related contents.

ሊቨርፑል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠሊቨርፑል ለ 20ኛ ጊዜ ቶተነሀምን 5 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ማረጋገጥ ችሏል።     ሚያዝያ 19/2017 ዓ.ም
27/04/2025

ሊቨርፑል የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ
ሊቨርፑል ለ 20ኛ ጊዜ ቶተነሀምን 5 ለ 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ማረጋገጥ ችሏል።

ሚያዝያ 19/2017 ዓ.ም

ባርሴሎና ሪያል ማድሪድን 3ለ2 አሸንፎ የስፔን ኮፓ ዴላ ሬይ ሻምፒዮን ሆነ 🏆ባርሴሎና 3-2 ሪያል ማድሪድ     ⚽ ፔድሪ           ⚽ ምባፔ    ⚽ ቶሬስ           ⚽ ቹአሜኒ ...
26/04/2025

ባርሴሎና ሪያል ማድሪድን 3ለ2 አሸንፎ የስፔን ኮፓ ዴላ ሬይ ሻምፒዮን ሆነ 🏆

ባርሴሎና 3-2 ሪያል ማድሪድ
⚽ ፔድሪ ⚽ ምባፔ
⚽ ቶሬስ ⚽ ቹአሜኒ
⚽ ኩንዴ

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በሀገራት ውድድሮች ላይ ብዙ ድሎችን በማግኘት ከጂኒየስ ቡክ ሽልማት ተበርክቶለታል ። 🔥132 ጨዋታዎችን አሸንፏል ።
23/03/2025

ክሪስቲያኖ ሮናልዶ በሀገራት ውድድሮች ላይ ብዙ ድሎችን በማግኘት ከጂኒየስ ቡክ ሽልማት ተበርክቶለታል ። 🔥

132 ጨዋታዎችን አሸንፏል ።

23/03/2025

The pride of Ethiopia 🇪🇹

Gudaf Tsegay dominates the 1500m to reclaim her title from 2022 🥇

She wins in a championship record of 3:54.86, over 4.5 seconds ahead of compatriot Diribe Welteji 🤯

This is the 4th time in a row an Ethiopia wins this event 👏

ኢትዮጵያ አሸነፈች !ወርቅ እና ብር ለኢትዮጵያ በጀግኖች አትሌቶቻችን ተመዝግቧል ።በቻይና ናንጂንግ እየተካሄደ የሚገኘው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 1500 ሜትር...
23/03/2025

ኢትዮጵያ አሸነፈች !
ወርቅ እና ብር ለኢትዮጵያ በጀግኖች አትሌቶቻችን ተመዝግቧል ።

በቻይና ናንጂንግ እየተካሄደ የሚገኘው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 1500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ጀግኖች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትሎ በመግባት ታሪክ ሰርተዋል።

ጀግናዋ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ3:54.86 ሰዓት 1ኛ፣ ጀግናዋ አትሌት ድርቤ ወልተጂ በ3:59:30 ሰዓት 2ኛ በመውጣት ደማቅ ታሪክ ፅፈዋል።
እንኳን ደስ አለን
መጋቢት 14/2017 ዓ.ም

𝗧𝗛𝗘 𝗥𝗔𝗖𝗘 𝗛𝗘𝗔𝗧𝗦 𝗨𝗣 𝗜𝗡 𝗟𝗔 𝗟𝗜𝗚𝗔! 🤍🔥Real Madrid are now just one point behind Barcelona with a game in hand, as the title fi...
01/12/2024

𝗧𝗛𝗘 𝗥𝗔𝗖𝗘 𝗛𝗘𝗔𝗧𝗦 𝗨𝗣 𝗜𝗡 𝗟𝗔 𝗟𝗜𝗚𝗔! 🤍🔥

Real Madrid are now just one point behind Barcelona with a game in hand, as the title fight intensifies!

🥇 Barcelona - 34 points
🥈 Real Madrid - 33 points (1 game in hand)
🥉 Atletico Madrid - 32 points

The battle at the top is tighter than ever! ⚔️
Via Transfers

⚽ ሊቨርፑል ማንችስተር ሲቲን 2ለ0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል። ሊቨርፑል 2 - 0 ሲቲ
01/12/2024

⚽ ሊቨርፑል ማንችስተር ሲቲን 2ለ0 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።
ሊቨርፑል 2 - 0 ሲቲ

⚽ ማንችስተር ዩናይትድ አሸንፏል ዩናይትድ 4- 0 ኤቨርተን 🔴
01/12/2024

⚽ ማንችስተር ዩናይትድ አሸንፏል
ዩናይትድ 4- 0 ኤቨርተን 🔴

⚽  ባርሴሎና በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በ 12 ነጥብ 17ኛ ደረጃ ላይ በነበረው ላስፓልማስ 2 _ 1 ተረቷል!
30/11/2024

⚽ ባርሴሎና በሜዳው እና በደጋፊው ፊት በ 12 ነጥብ 17ኛ ደረጃ ላይ በነበረው ላስፓልማስ 2 _ 1 ተረቷል!

⚽  አርሰናል ዌስትሃምን 5ለ2 ማሸነፍ ችሏል 🦶ዌስትሃም 2 - 5 አርሰናል
30/11/2024

⚽ አርሰናል ዌስትሃምን 5ለ2 ማሸነፍ ችሏል 🦶
ዌስትሃም 2 - 5 አርሰናል

30/11/2024

⚽ ሮናልዶ በዓለማችን ታዋቂውን የደስታ አገላለጽ ለሚስተር ቢሰሰት ሲያሳይ
Mr

⚽ የተረጋገጠ ሩድ ቫን ኒስቴሮይ የሌስትር ሲቲ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል።  🔵🦊
29/11/2024

⚽ የተረጋገጠ
ሩድ ቫን ኒስቴሮይ የሌስትር ሲቲ ዋና አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል። 🔵🦊

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DMN- Sport News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share