Bahirdar Property Media BPM

Bahirdar Property Media BPM Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Bahirdar Property Media BPM, Media/News Company, Addis Ababa.

Bahirdar Property Media BPM ባህርዳር እና አካባቢው የመረጃ እና መገናኛ ማዕከል።

እውነተኛ ወቅታዊ፣ አዝናኝ እና አስተማሪ ይዘቶች በፍጥነት እና በጥራት የሚቀርቡበት ተመራጭ ገፅ! ገፃችንን Like እና Follow በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ!

22/09/2026
በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ 7 አማፅያን ኃይሎች እና የፖለቲካ ድርጅቶችአካታች የሽግግር መንግሥት ለመመስረት ያለመ የጋራ ትብብር መሰረቱ። «የኢትዮጵያ ህዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለህልውና» (በአጭሩ...
20/09/2026

በኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ 7 አማፅያን ኃይሎች እና የፖለቲካ ድርጅቶች

አካታች የሽግግር መንግሥት ለመመስረት ያለመ የጋራ ትብብር መሰረቱ።

«የኢትዮጵያ ህዝባዊ ኃይሎች ትብብር ለህልውና» (በአጭሩ "ትብብር ለህልውና") የሚል ስያሜ የተሰጠውን ይህን ትብብር ከመሰረቱት ውስጥ

1. አፋብን (የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ)
2. ኦነሰ (የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት)
3. ህወሓት (ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ)
4. ኦህነግ (የኦጋዴን ህዝብ ነጻነት ግንባር)
5. አብአአግ (የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር)
6. ቤህነን (የቤንሻንጉል ህዝቦች ነጻነት ንቅናቄ)
7. ጉህዲን (የጉሙዝ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ንቅናቄ)

አቶ ዘመነ “ትብብር ለህልውና” የሚል አጭር መጠሪያ የሚጠቀመው የጋራ ትብብር ሰብሳቢ አቶ ዘመነ ካሴ መሆኑን
በቪዲዮ በተሰራጨው መግለጫ ላይ ተመልክቷል።

20/09/2026

የልብስ ስፌት ጥበብ ሰፊ እውቀትን፣ ፈጠራን እና ክህሎትን የሚያጣምር አስደናቂ ጥበብ ነው።

ልብስን ከመቅደድ እና ዲዛይን ከመምረጥ ጀምሮ እስከ መጨረሻው አጨራረስ ድረስ በርካታ ደረጃዎችን ያቀፈ ነው።

የአፍሪካ እግር ኳስ ፌደረሽን ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ውድድር በባህር ዳር ከተማ ባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም መስከረም 19/2019 ዓ.ም ይካሄዳል።ውድድሮቹ በ...
19/09/2026

የአፍሪካ እግር ኳስ ፌደረሽን ባወጣው መርሃ ግብር መሰረት የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ውድድር በባህር ዳር ከተማ ባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም መስከረም 19/2019 ዓ.ም ይካሄዳል።

ውድድሮቹ በባህር ዳር ከተማ ባህርዳር ዓለም አቀፍ ስታድየም ይካሄዳል።

ከወዲሁ ባህርዳር እንግዷቿን ልትቀበል ሸርጎድ እያለች ትገኛለች።

 #ቃርቻ
18/09/2026

#ቃርቻ

የአፋሩ ህፃን እና በሳይንሳዊው አለም መነጋገሪያ የሆነው ብርቅዬ የተፈጥሮ ስጦታበአፋር ክልል የሚገኝ የአንድ ህፃን ልዩ የተፈጥሮ ውበት በማህበራዊ ሚዲያ እና በብዙሃን መገናኛዎች ዘንድ የበር...
17/09/2026

የአፋሩ ህፃን እና በሳይንሳዊው አለም መነጋገሪያ የሆነው ብርቅዬ የተፈጥሮ ስጦታ

በአፋር ክልል የሚገኝ የአንድ ህፃን ልዩ የተፈጥሮ ውበት በማህበራዊ ሚዲያ እና በብዙሃን መገናኛዎች ዘንድ የበርካታ ሰዎችን ቀልብ በመሳብ ላይ ይገኛል። የዚህ ህፃን የሁለቱም አይኖች ቀለም ፍጹም የተለያየ ሲሆን፣ አንደኛው አይኑ ማራኪ ቡናማ፣ ሌላኛው ደግሞ ጥልቅ ሰማያዊ ቀለም ያለው ነው።

በህክምናው ሳይንስ «ሄቴሮክሮሚያ ኢሪደም» (Heterochromia iridum) በመባል የሚጠራው ይህ ክስተት በሰው ልጅ የአይን አይሪስ (Iris) ላይ የሚገኘው የሜላኒን ቀለም ስርጭት መለያየት በሚፈጥረው ተጽእኖ የሚከሰት ሲሆን፣ በጣም በጥቂት ሰዎች ዘንድ ብቻ የሚታይ ብርቅዬ የተፈጥሮ አጋጣሚ ነው።

በተለይም በጥቁር ህዝቦች እና በአፍሪካውያን ዘንድ የሚታየው ይህ ሙሉ የሄቴሮክሮሚያ ሁኔታ አብዛኛውን ጊዜ «ዋርደንበርግ ሲንድሮም» (Waardenburg Syndrome) ከተባለ የዘረመል (Genetic) መዋቅር ለውጥ ጋር የተያያዘ እንደሆነ ባለሙያዎች ይናገራሉ።

ይህ የዘረመል ልዩነት በአብዛኛው በአይን እይታ ላይ ምንም አይነት የጤና እክል ወይም የጉዳት ህመም የማያመጣ፣ ይልቁንም የተፈጥሮን ድንቅ የምስጢር ውበት የሚያሳይ ክስተት ነው ተብሏል።

የተፈጥሮ ልዩነቶች የመገለል ወይም የንቀት ምክንያት ሳይሆኑ የአድናቆት እና የውበት መገለጫዎች በመሆናቸው፣ ማህበረሰቡ ለእንደዚህ አይነት ህፃናት አስፈላጊውን ፍቅር እና እንክብካቤ ሊሰጣቸው እንደሚገባ መልዕክት ተላላፏል።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bahirdar Property Media BPM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share