Broadcasting Media Sources - BMS

Broadcasting Media Sources - BMS Social media plat form of any legal business Advertising and advocating channel. Private Media Outlet

23/06/2025
23/06/2025
Interweave Solutions:-==================Interweave Solutions is an international  organization that specializes in self-...
20/06/2025

Interweave Solutions:-
==================

Interweave Solutions is an international organization that specializes in self-reliance. Outstanding people around the world are able to change their lives through our MBS and Success Ambassador Programs. They learn how to start or grow their own businesses and create plans to improve their homes and communities.
As of January 2024, we have over 76,000 graduates and 2,600 Success Ambassadors teaching our self-reliance curriculum around the world. We have established programs in over 75 countries and continue to grow as an organization.
We sincerely thank all our hardworking participants and success ambassadors, generous donors, dedicated staff, and wonderful volunteers. We couldn’t make this happen without each one of you.

Interweave Solutions' mission is to move people from poverty to prosperity through neighborhood self-reliance groups. Their vision is that self-reliance groups will transform how the world combats poverty, leading to improved incomes, homes, and communities for millions. Their values include mutual respect, the power of groups, creating success stories, continuous improvement, integrity, and taking action.

Elaboration:

Mission:

Interweave Solutions focuses on empowering individuals and communities to overcome poverty by fostering self-reliance.

Vision:

Their vision extends beyond immediate relief, aiming for a global transformation in how poverty is addressed through the establishment of sustainable, community-based solutions.

Values:

These values guide their interactions with each other, their partners, and the communities they serve, ensuring a focus on respect, collaboration, and positive impact. Specifically, they emphasize:

Mutual Respect: Acknowledging the inherent worth and dignity of all individuals.

The Power of Groups: Recognizing the collective strength and potential of self-reliance groups.

Creating and Sharing Success Stories: Highlighting positive outcomes to inspire and motivate others.

Always Improving: Continuously seeking ways to enhance their programs and effectiveness.

Integrity: Maintaining honesty, transparency, and ethical conduct in all their endeavors.

Do It Now!: Emphasizing the importance of taking initiative and acting on opportunities for positive change.

Hello Esteemed education seekers, my name is Mr. Gashaw.Nardos from Addis Ababa, Ethiopia. I'm your online facilitator for Master of Business on the Street(MBS).

Welcome to our online education fair platform !!

It's another months to achieve all that you and I left unachieved and undone.

Together let's make our Goals, Dreams,Desires and Aspirations a reality.

Scholarship and online education fair of MBS Program, particularly for Ethiopia, East Africa🇪🇹🇪🇷🇺🇬🇸🇩🇩🇯🇰🇪🇸🇴& for Africa.

Our Mission:-
To teach & address MBS online education fair for Africans and the whole world.

Vision:-
"To enhance the communities education addressability of our online MBS program throughout Ethiopia, east Africa, the African continent and the whole world !!"

Values:-
*Collaboration
*Integrity
*Mutuality
*Cooperation
*Trust
*Intimacy
*Recognition & Ceertificate

https://myplatform.interweavesolutions.org/register/new/18478?lang=en

👆Use this link to register on myplatform

1. Login: https://myplatform.interweavesolutions.org(for desktop or computer login)

https://m.interweavesolutions.org/login (for cell phone login).

👆Use this link to go back to myplatform and after registration.

10/01/2025
Please don't pass without  ‼️"Help Me Find My Son" Kasey Wube (Mother)A 24-year-old Ethiopian woman who was a resident o...
21/06/2024

Please don't pass without ‼️
"Help Me Find My Son"
Kasey Wube (Mother)

A 24-year-old Ethiopian woman who was a resident of Seattle, Washington DC, United State of America. Her name is Bethlehem Lema. She did not return after leaving home on May 27, 2024.

Bethlehem Lema was last seen with a man, near Lake Washington, off the coast of Prichthide Island, on a boat trip from Lugar at 10PM at night.

Bethlehem Lema is 5 feet 8 inches tall and weighs 115 pounds. Bethelheim Lema was a college student, with brown eyes and black hair, and her clothing is unknown, according to her family's statement.

The biological mother is in great grief over the loss of her child. If the entire family can give us any information about her whereabouts, we will pay the necessary compensation.

If you have any information, call 206-434-8426, 206-973-6729, 206-412-1550 or email [email protected]

Please don't pass without ‼️
===========================
እባካችሁ #ሼር ሳታደርጉ አትለፉ‼️
“ልጄን እንዳገኝ እርዱኝ” ካሳይ ውቤ (እናት)

በአሜሪካን ሀገር፣ በዋሽንግተን ግዛት ፣ በሲያትል ከተማ ነዋሪ የነበረችው፣ የ24 ዓመቷ ወጣት ኢትዮጵያዊቷ፣ ቤተልሔም ለማ May 27 ቀን 2024 ዓ.ም ከቤት እንደወጣች አልተመለሰችም ።

ቤተልሔም ለመጨረሻ ጊዜ የታየቸው ከአንድ ወንድ ጋር ፣ በዋሽንግተን ሀይቅ አጠገብ፣ ፕሪችሀይድ አይስላንድ ዳርቻ አካባቢ ፣ ከምሽቱ 10pm ላይ ከልጁጋር በጀልባ ጉዞ እያደረገች ነበር።

ቤተልሄም ቁመቷ 5 ጫማ ከ8 ኢንች ሲሆን ፣ ክብደቷ ደሞ 115 ፓውንድ ነው፡፡ ቤተልሄም የኮሌጅ ተማሪ ስትሆን፣ ቡናማ የአይን ቀለምና ጥቁር ጸጉር ሲኖራት በወቅቱ የለበሰችው ልብስ እንደማይታወቅ ይኸው የቤተሰቧ ማስታወቂያ ገልጿል፡፡

ወላጅ እናቷ በልጃቸው መጥፋት እጅግ በሀዘን ላይ ይገኛሉ። መላው ቤተሰቧ ያለችበትን የሚያቅ ካለ መረጃ ይስጠን ፣ አስፈላጊውን ወረታ እንከፍላለን ብለዋል።

If you have any information, call 206-434-8426, 206-973-6729, 206-412-1550 or email [email protected]

እባካችሁ #ሼር ሳታደርጉ አትለፉ‼️

የኢትዮጵያ ሙዚቃ አድባር የስለት ልጅ ኪሮስ አለማየሁ ❗️( በታዴ የማመይ ልጅ )የነፍስ ስብራት በሙዚቃ ይታሻል፤ የመንፈስ ቅጭት በዜማ ለዝቦ፣ በግጥም ለስልሶ በሙዚቃ ይጠገናል፡፡ ሙዚቃ እን...
08/06/2024

የኢትዮጵያ ሙዚቃ አድባር የስለት ልጅ ኪሮስ አለማየሁ ❗️

( በታዴ የማመይ ልጅ )

የነፍስ ስብራት በሙዚቃ ይታሻል፤ የመንፈስ ቅጭት በዜማ ለዝቦ፣ በግጥም ለስልሶ በሙዚቃ ይጠገናል፡፡ ሙዚቃ እንከን አልባ ሐኪም፣ አቻ የለሽ ወጌሻ ነው፡፡

በዛሬው የትዝታ ገፃችን ስለ ዘመን ተሻጋሪዉ ክቡር ዶክተር ኪሮስ አለማየሁ በጥቂቱ ላወጋችሁ ወደድኩኝ ።

ጉሮሮዉ ላይ አንዳች ተአምር የተገጠመለት ይመስል ድምፁ እንደ ቢላል አዛን፤ እንደ ጂብራን ኪታብ፤ እንደሙሉጌታ ብዕር ከነፍስ ማጀት ይፈልቃል፤ በነፍስ ውቅያኖስ ተጠምቆ እንደ ሐውድ ይጠጣል -የማይጠገብ ሰርክ አዲስ ነው ክቡር ዶክተር ኪሮስ አለማየሁ ፡፡

የኪሮስ ሙዚቃዎች አካባቢን ተሻግረው ዘመናትን ተሸክሞ ሁሌም እንደአዲስ የሚደመጡ ከህሊና የማይጠፋ የብዙዎች ትዝታዎች ሲሆኑ ባለቅኔው ባለብዙ መከሰቻ ባለ እልፍ ገፅታ ያለዉ ሰዉ ነዉ መቼም አንተ ማለታችን እንደ አባት ከማቅረብ ነዉና አንተ እያልኩ መዉደዴን ለመግለጽ ያህል የተሰማኝን ልቀጥል ።

ኪሮስ ከሚሰሙ ሳይሆን ከሚደመጡ ጥቂት ሙዚቀኛዎች መካከልል አንዱ ነዉ ፡፡ስራዎቹ በትላንት የትዝታ ቅኝት ታጅቦ በነገው የምኞት ጓዳና በተስፋ ምርኩዝ የሚነጉዱ ህያው ናቸዉ ።
ለዚህም ባልተጠገበ መረዋ ድምፁ የተጫወታቸውን " እንጓይ ፍስስ ፍቅረይ እና ሌሎችም ሥራዎቹን ማድመጥ ምሥክርነቱን ተዓማኒ ያደርገዋል፡፡

ኪሮስ አለማየሁ በሙዚቃዎቹ ሰላምን የሰበከ ያቀራረበ ያዋሀደ እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ
በአብዛኛው የኢትዮጵያዊ ልብ የገባዉ 1979 ዓ.ም " አንጓይ ፍስስ " በተሰኘው ሙዚቃው ሲሆን ከዛ በፊት ከአካባቢው ብዙም ያልተሻገረዉን የትግርኛ ዜማ በአራቱም አቅጣጫ በመላው ኢትዮጵያ ዝናዉ እንዲዳረስ አደረገ የመቀሌ ሸጋ የሚለው ሙዚቃው መቀሌን እንድንናፍቃት አድርጎ በከሳች ምስል እንድናያት አድርጎናል ።
የኪሮስ ድምፅ ቀጭን ወይም ባር ቶን ሲሆን ቤዝ ቲነር ወፈርም እያለ ከሁሉም ጋር የመሰባጠር ልዩ አቅምና ዉበት አለዉ ።

በዘመኑ ያልተሞከሩትን የሙዚቃ ስልት እያንቆረቆረ ሲያዜም ቋንቋው አጥር ሳይገድበን እንድናንጎራጉር መገደዳችን አይቀሬ ነዉ ምክንያቱም ሙዚቃው የኪሮስ ነዉና

በርካቶችን ግጥሞችም እራሱ የደረሳቸው ሲሆን
ለትግርኛ ባህላዊ ሙዚቃ እድገት ታላቅ አስተዋጽኦ ያበረከተ ያልተበረዘ ትክክለኛው የህዝብን ማንነት ጠብቀው የተሰሩ መሆናቸው የሙዚቃ ባለሙያዎች ይመሰክራሉ ።

የኪሮስ ሁሉም ሙዚቃዎቹ ግጥምና ዜማ የራሱ ሲሆን በርካቶቹ ዜማዎቹ የተሰሩት ለ 5 አመታት በእስር ቤት በነበረባቸው ጊዜ ነዉ ።
ኪሮስ ለአምስት አመታት በእስር ከቆየ በኋላ ሲወጣ ህይወት ሁሉን አመቻችታ አልተቀበለችውም አሁን ኤፍኤም መቀሌ ፅ/ቤት የሆነዉ የድሮ የቀይ ሽብር እስር ቤት በህይወት ከወጡ ጥቂት እስረኞች መካከል አንዱ ነበር ከእስር ሲፈታ አለም እጆቿን ዘርግታ አልተቀበለችዉም ይልቅስ መቀሌ አዉቶብስ ተራ አካባቢ ለጎዳና ህይወት ተዳርጎ ነበር ይሉናል ፍቅረስላሴ የተባሉ ሙሁር።

ነገር ግን ጎዳና መዉጣቱ ከክራሩ አለየዉም ለጥበብም ያለዉን ፍቅር አላደበዘዘዉም ይልቅስ" ማስ " " አዉርሶ" "ጉማዬ" " ወዘመይና " መቀሌ የተባሉትን ዜማዎች በመስራት በካሴት አሳትሞ በአምስት ሽህ ብር በመሸጥ ህይወቱን በመቀየር ራስ ቲያትር እንዲቀጠር አስችሎታል ።
ኪሮስና ክራሩ የተገናኙት በእድገት በህብረት ወቅት ነበር
ዋሽንትም አሳምሮ ይጫወታል ማህበረ ኪነት አዉላሎ እና ሌሎች ባንዶችን ጨምሮ በሰባዎቹ በሰሜን በተከሰተው ድርቅ ለተጎዱት ወገኖች የእርዳታ ማሰባሰብያዎች መስራት ችሏል ።
የስለት ልጅ ኪሮስ መሳቅ መጫወት ሰዎችን መርዳት መገለጫዉ

ለሸዋ ጠቅላይ ግዛት አለም አቀፍ የእርዳታ ማሰባሰብያ ዝግጅት ለመሳተፍ ይህን ዌብሳይት ይጎብኙ፦ http://shewa.org
16/04/2024

ለሸዋ ጠቅላይ ግዛት አለም አቀፍ የእርዳታ ማሰባሰብያ ዝግጅት ለመሳተፍ ይህን ዌብሳይት ይጎብኙ፦ http://shewa.org

ቀድማችሁ ነቅታችሁ ለቀሰቀሳችሁን እንኳን አደረሳችሁ!የካቲት 7፣2❤❤7ቤተ አማራ
15/02/2024

ቀድማችሁ ነቅታችሁ ለቀሰቀሳችሁን እንኳን አደረሳችሁ!
የካቲት 7፣2❤❤7
ቤተ አማራ

ምርትና አገልግሎቶን ባስተማማኝ መልኩ በሶሻል ሚዲያ ያስተዋውቁ!!ከቴሌቪዥን እና ራዲዮ በተሻለ መልኩ መድረስ የሚችል የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያን በመጠቀም ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ ስራዎ...
14/12/2023

ምርትና አገልግሎቶን ባስተማማኝ መልኩ በሶሻል ሚዲያ ያስተዋውቁ!!
ከቴሌቪዥን እና ራዲዮ በተሻለ መልኩ መድረስ የሚችል የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያን በመጠቀም ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ ስራዎን ያሳድጉ።

ያለ ድካም ብዙ ደንበኛን ያግኙ!!

https://www.facebook.com/profile.php?id=100011171284725

Dear customer,You are invited to register on Apollo by Bank of Abyssinia.
Proceed with the onboarding process and once you have successfully completed, enter your referral phone number.
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo

14/12/2023

ምርትና አገልግሎቶን ባስተማማኝ መልኩ በሶሻል ሚዲያ ያስተዋውቁ!!
ከቴሌቪዥን እና ራዲዮ በተሻለ መልኩ መድረስ የሚችል የሶሻል ሚዲያ ማስታወቂያን በመጠቀም ምርትና አገልግሎቶን ያስተዋውቁ ስራዎን ያሳድጉ።

ያለ ድካም ብዙ ደንበኛን ያግኙ!!

https://www.facebook.com/profile.php?id=100011171284725

Dear customer,You are invited to register on Apollo by Bank of Abyssinia.
Proceed with the onboarding process and once you have successfully completed, enter your referral phone number.
https://apollo.bankofabyssinia.com/download-apollo

Address

Gambia Street
Addis Ababa
27471

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Broadcasting Media Sources - BMS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Broadcasting Media Sources - BMS:

Share