Smart Link Properties

Smart Link Properties Your one stop smart shopping resource.
ከጎጆዎ ሳይወጡ ያሻዎትን የሚሸምቱበ?

የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ውጤት ላልቀናቸው ነገር ግን በውስጣቸው ታላቅ ህልም ላላቸው 20 ወጣቶች ብቻ የተዘጋጀ፣ ሙሉ ወጪው የተሸፈነ የሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት ስልጠና አዘጋጅተናል። አላማችን ተ...
17/09/2025

የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ውጤት ላልቀናቸው ነገር ግን በውስጣቸው ታላቅ ህልም ላላቸው 20 ወጣቶች ብቻ የተዘጋጀ፣ ሙሉ ወጪው የተሸፈነ የሶፍትዌር ዴቨሎፕመንት ስልጠና አዘጋጅተናል። አላማችን ተስፋን ወደ ተግባር እና ወደ ስኬታማ የሥራ መስክ መቀየር ነው።
ይህ እድል ለእናንተ ነው፤
- "እኔ ከዚህ በላይ ነኝ" ብላችሁ የምታምኑ ከሆነ።
- በቴክኖሎጂው ዓለም የራሳችሁን አሻራ ለማሳረፍ ራዕይ ካላችሁ።
- ህይወታችሁን ለመቀየር ጥልቅ ፍላጎትና ቁርጠኝነት ካላችሁ።
- ስልጠናውን ለመከታተል የሚያስችል የግል ላፕቶፕ ያላችሁ።
የትላንቱን ውጤት ለነገ ስኬታችሁ መወጣጫ አድርጋችሁ ተጠቀሙበት።
ይህንን መልእክት ውጤት ላልቀናቸው ነገር ግን ተስፋ ላልቆረጡ ወጣቶች በማጋራት የበኩላችሁን ተወጡ። ምናልባት በእናንተ ሼር ምክንያት የአንድ ሰው ህይወት ሊቀየር ይችላል።
በተጨማሪም ፤ አቅሙ ያላችሁ ሌሎች ተቋማትና ግለሰቦችም መሰል እድሎችን በመፍጠር፣ በውጤት ብቻ ተስፋቸው እንዲጨልም ያልፈቀዱ ወጣቶችን መሰል ፕሮግራምችን በማዘጋጀት አዲስ ታሪክ እንድንጽፍ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
ለማመልከት
👉 https://smartlinkproperty.com/wp61/contact/ ይጫኑ!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Smart Link Properties posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Smart Link Properties:

Share