14/08/2026
የኤርሚያስ ታደሰ ፊልም የሆነው
በአዲስ አበባ ባህል እና ኪነጥበባት ቢሮ አዘጋጅነት እና በኖላዊ ፊልም ፕሮዳክሽን አቅራቢነት የተሰራው “ፈረንጁ ሃበሻ” ፊልም ታዋቂ የፊልም ባለሙያዎች፣ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች እና የጥበብ ቤተሰቦች በተገኙበት በቀይ ምንጣፍ ስነስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።
📅 ነሐሴ 11፣ 2018 ዓ.ም.
⏰ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት
📍 አድዋ 00 — ፓን አፍሪካን አዳራሽ
🍿 ከነሐሴ 15 ጀምሮ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ለህዝብ እይታ ይቀርባል!