Yimegnushal advertising enterprise

Yimegnushal advertising enterprise Yimegnushal advertising enterprise
works on different Radio ,TV advertising & Event organizing

10/04/2024

የዮሐንስ ወንጌል 5
21፤ አብ ሙታንን እንደሚያነሣ ሕይወትም እንደሚሰጣቸው፥ እንዲሁ ወልድ ደግሞ ለሚወዳቸው ሕይወትን ይሰጣቸዋል።

28/03/2024

ወደ ዕብራውያን 1:3
እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤

30/07/2021

የመጀመሪያው ወርቅ ለአገራችን፣ በወንዶች 10,000 ሜትር
በሰለሞን ባረጋ
እንኳን ደስ ያለን!!
💚💛❤

29/07/2021

ሰበር ዜና!!

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለቴዲ አፍሮ የክብር ዶክትሬት ድግሪ ሊሰጥ ነው

ታላቁና አንጋፋው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለታላቁ ሰው ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) የክብር ዶክትሬት ለመስጠት ዛሬ ባካሄደው የሴኔት ስብሰባ አፀደቀ፡፡

በመሆኑም ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ነገ ወደ ጎንደር በመምጣት ቅዳሜ ሐምሌ 24/2013 ዓ.ም በተማሪዎች ምረቃ ዕለት ተገኝቶ የክብር ዶክትሬቱን የሚቀበል ይሆናል፡፡

ክብርህን ጠብቀህ ኢትዮጵያን ስላከበርክ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ይህን ክብር አበርክቶልሃል፡፡

ለቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ፣መላው አድናቂዎቹና የኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን፡፡

ዶ/ር  አበበች ጎበና የኢትዮጲያ ልጆች እናት ዛሬ ማለዳ አተናል ነብስ ይማር
04/07/2021

ዶ/ር አበበች ጎበና የኢትዮጲያ ልጆች እናት ዛሬ ማለዳ አተናል ነብስ ይማር

13/12/2020

On Sunday morning, the first shipment of COVID-19 vaccines were packed into trucks, departing for distribution from Pfizer's manufacturing facility near Kalamazoo, Michigan. The vaccines, shipped by FedEx and UPS, are expected to arrive in all 50 US states on Monday.

12/12/2020

“Breaking News: The FDA authorized Pfizer’s coronavirus vaccine for emergency use, clearing the way for millions of highly vulnerable Americans to get it within days. https://t.co/KuLNX8HhkV”

26/11/2020

የመጨረሻው የዘመቻው ምዕራፍ ተጀምሯል።

26/11/2020

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yimegnushal advertising enterprise posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yimegnushal advertising enterprise:

Share