Ethio Evo-Rich

Ethio Evo-Rich Dream big together. 'You are capable more than You Know'. Every motivational activities are release at this page.

የሩሲያው ቢትክላስተር ( Bitcluster) የቢትኮይን ማይኒንግ ካምፓኒ በኢትዮጵያ የቢትኮይን ማይኒንግ ዳታ ሴንተር ሊያቋቁም ነው።ለበለጠ መረጃ:https://t.me/bitcoin_exchang...
25/12/2023

የሩሲያው ቢትክላስተር ( Bitcluster) የቢትኮይን ማይኒንግ ካምፓኒ በኢትዮጵያ የቢትኮይን ማይኒንግ ዳታ ሴንተር ሊያቋቁም ነው።

ለበለጠ መረጃ:

https://t.me/bitcoin_exchange_in_ethiopia

25/11/2023

በመጪው አመት አዲስ የመንግስት ሠራተኛ ቅጥር እንደማይኖር እየተነገረ ነው። ይህ ደሞ ቀድሞውንም ከፍተኛ የሆነውን የስራ አጥ ቁጥር ክፉኛ እንዲያሻቅብ ያደርገዋል። ይህን ችግር ለማቃለል መንግ...
12/06/2023

በመጪው አመት አዲስ የመንግስት ሠራተኛ ቅጥር እንደማይኖር እየተነገረ ነው። ይህ ደሞ ቀድሞውንም ከፍተኛ የሆነውን የስራ አጥ ቁጥር ክፉኛ እንዲያሻቅብ ያደርገዋል።
ይህን ችግር ለማቃለል መንግስት በግሉ ዘርፍ የሚደረጉ አዳዲስ የስራ ፈጠራ እና ዘመናዊ የአሰራር ሂደቶችን በቂ የህግ ሽፋን እና እውቅና በመስጠት ሊደግፍ ይገባል። የግብርና ፣ የካቲታል ገበያ ፣ የቀጥተኛ ሽያችጭ የገበያ ስርዐት፣ የኢኮሜርስ እና ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ከተቀጣሪነት ይልቅ ብዙ የስራ ባለቤት የሆኑ ስራፈጣሪዎችን የሚፈጥሩ በመሆኑ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት አስፈላጊው ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል።

✨✨✨✨የምስራች ✨✨✨✨🌟🌟እነሆ ድንቅ የቢዝነስ ዕድል 🏆🏝በትርፍ ሰዓትዎ ቢዝነስ እየሰሩ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ ?▫️የትምህርት ደረጃ፣ የስራ ልምድ የማይጠይቅ▫️የሰዓት ገደብ የሌለው(...
02/02/2023

✨✨✨✨የምስራች ✨✨✨✨

🌟🌟እነሆ ድንቅ የቢዝነስ ዕድል 🏆

🏝በትርፍ ሰዓትዎ ቢዝነስ እየሰሩ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ ?

▫️የትምህርት ደረጃ፣ የስራ ልምድ የማይጠይቅ
▫️የሰዓት ገደብ የሌለው(በሚፈልጉት ሰዓት የሚሰሩት)
▫️በፈለጉበት ቦታ መስራት የሚችሉት
▫️በኢትዮጵያ ጠንካራ ህጋዊ መሰረት ያለው

❇️ከድርጅቱ ሚያገኟቸው ጥቅሞች:
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

⏱💸 የጊዜ ና የገንዘብ ነፃነት
💰የማይቋረጥ የገቢ ምንጭ
👨‍💻የተለያዩ ስልጠናዎች (በነፃ)
✈️🏝በአለም ዙሪ የሚዝናኑበት ነፃ ጉዞ
📊በሚሰራባቸው ፋይናንስ ተቋም ላይ ባለድርሻ መሆን

🌐ሙሉ መረጃ ለማግኘት:

📥 በውስጥ መስመር : InboxMe

አሁኑኑ ይደውሉ
📞 +251910011004

ኢቲኬር  ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማህበር  ተመርቆ ስራ ጀመረ ።የኢቲኬር የውበት መጠበቂያ ምርቶች ሽያጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እህት ኩባንያ የሆነው ኢቲኬር  ቁጠባና ብድር  ኃ/የተ/ህ/ስ...
24/01/2023

ኢቲኬር ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ተመርቆ ስራ ጀመረ ።

የኢቲኬር የውበት መጠበቂያ ምርቶች ሽያጭ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እህት ኩባንያ የሆነው ኢቲኬር ቁጠባና ብድር ኃ/የተ/ህ/ስ/ማህበር በዛሬው እለት ጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም የቦሌ ክፍለከተማ ተወካዮች የድርጅቱ የአመራር አባላት የኮር ቲም አባላት እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ተመርቆ ተከፍቷል፡፡ በምርቃት ስነስርአቱ ላይ የተገኙት የቦሌ ክፍለከተማ የማሀበራት አደራጅ እንዲሁም የድርጅቱ አመራሮች ንግግር አድርገዋል፡፡ ድርጅቱ ከዛሬ ጀምሮ በይፋ ስራ የጀመረ ሲሆን ዋና ቢሮ በመሄድ መመዝገብና አባል መሆን እንዲሁም መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

Etcare I care You care We care

ለበለጠ መረጃ:

☎️ +251910011004

Higly effective products+best  business opportunity+Personal dev't trainings+microfinance(saving and credit association ...
01/01/2023

Higly effective products

+

best business opportunity

+

Personal dev't trainings

+

microfinance(saving and credit association L.L.C)

❇️ ከእኛ ጋር በመስራት ከላይ ያሉትን እና ሌሎች በርካታ እድሎች ሁሉ ያግኙ!!!

🏆አብረውን በመስራት በሚቀጥሉት 5 አመታት እራስዎን:

ከትልቅ የስኬት ጫፍ
ከመልካም አስተሳሰብ ልህቀት
ከሐብት ማማ

እና

ከሚፈልጉት ማንነት ላይ ያግኙ!!!

✅ዛሬ ጃኑዋሪ 01፣ 2023 ነው!!!

የመጀመሪያ ቀን
የመጀመሪያ ሳምንት
የመጀመሪያ ወር

የመጀመሪያ የመጀመሪያ የመጀመሪያ ይህ ቀን ለእርሶ የተሰጠ ነው። እራስዎን ለመቀየር አዲስ እድል ተሰጥትዎታል።

ይህን ምርጥ ስጦታ ከተጠቀሙበት እርስዎን፣ ቤተሰብዎን፣ ሃገርዎን መቀየር በአለም ዙሪያም የራስዎን ትልቅ አሻራ ያሳርፋሉ።

❇️ሁሉም እርምጃ ከአንድ ይጀምራል።

🎁 አሁኑኑ INBOX ላይ መልዕክትዎን በማስቀመጥ ( 'እኔ አሻራ ማሳረፍ እፈልጋለሁ' በማለት) እርምጃዎን አንድ ብለው ይጀምሩ።

😒አንተ በአመለካከት ካልተቀየርክ አዲስ አመት መምጣት ና መሄድ የቁጥር ለውጥ እንጂ አንተ ህይወት ላይ የሚቀይረው ምንም አይነት ለውጥ የለውም።

🏆እራስህን ወደሚገባህ ቦታ ከፍፍ አድርግ!!!!

📩 INBOX

📞 +251910011004

🏆ስኬት ምርጫ ናት🏆
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

✅ዘመኑን የኛ የምናደርገው እኛ እንጅ ዘመኑ አይደለም፡፡✅በአነስተኛ ካፒታል ተጀምሮ ውጤታማና  ትርፋማ የሚያደርግ ቢዝነስ ይፈልጋሉ?✅ መፍትሄው ከእኛ ጋር አለ ⭐️ካምፓኒያችን  የዘመኑ የሀብ...
31/12/2022

✅ዘመኑን የኛ የምናደርገው እኛ እንጅ ዘመኑ አይደለም፡፡

✅በአነስተኛ ካፒታል ተጀምሮ ውጤታማና ትርፋማ የሚያደርግ ቢዝነስ ይፈልጋሉ?

✅ መፍትሄው ከእኛ ጋር አለ

⭐️ካምፓኒያችን የዘመኑ የሀብት መንገድ የለውጥ እና የስኬት ጎዳና ነው፡፡፡፡፡

🏆🏆ሰርተው የሚለወጡበት ትክክለኛ አማራጭ የገቢ ምንጭ ከእኛ ጋር አለ ኑ በጋራ ሰርተን በጋራ የስኬት ታሪክ እንጻፍ ፡፡፡፡፡⏱🏆🏆

ለበለጠ መረጃ

📞 0910011004

📩 https://t.me/+251910011004

❇️አስደሳች ዜና🎊🎊🎊🎊🎊ጎንደር ጎንደር🚀🚀🚀❇️ ጎንደር ልዩ ፕሮግራም ስላዘጋጀን  ጎንደር ያላችሁ ከኢቲኬር ጋር መስራት የምትፈልጉ ከታች ባለው አድራሻ አግኙን:📩☎️ +251910011004
28/12/2022

❇️አስደሳች ዜና
🎊🎊🎊🎊🎊

ጎንደር ጎንደር🚀🚀🚀

❇️ ጎንደር ልዩ ፕሮግራም ስላዘጋጀን ጎንደር ያላችሁ ከኢቲኬር ጋር መስራት የምትፈልጉ ከታች ባለው አድራሻ አግኙን:

📩

☎️ +251910011004

02/12/2022

🏆ስኬት ምርጫ ናት🏆
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

✅በቁርጠኝነት ሰርቶ የመለወጥ መልካም አስተሳሰብ፣ ትልቅ ህልማቸውን ማሳካት ለሚፈልጉ የቢዝነስ እድል እንዲሁም መልካም ስብዕና የሚገነቡበት ትልቅ መድረክ አዘጋጅተናል።

🧑‍💻ያላችሁን ጊዜ በመልካም ተግባር ና በፍሬያማ የስራ ውጤት ለማሸብረቅ የምትሹ ምቹ ፕላትፎርም ዘርግተን እየሰራን እንገኛለን።

🧑‍💻የወቅቱን ቴክኖሎጂ በዋጀ ተጨባጭ የአገራችንን ተፈጥሯዊ ሃብት በመጠቀም ሰርተን ከፍ እንል ዘንድ ካምፓኒያችን ትልቅ እድሎችን ዘርግቷል።

🔘በመላው ኢትዮጵያ ያላችሁ እንዲሁም ከሃገር ውጪ ጭምር ጊዜ ና ቦታ ሳይገድባችሁ አብራችሁን ትሰሩ ዘንድ ግብዣችንን እናቀርባለን።

⚠️ምንም የሚባክን ጊዜ መኖር የለበትም !!!

▫️ጊዜ ህይወት ነው!!!
▫️ያለፈ ጊዜ ተመልሶ አይመጣም/አይገኝም!!!

በአብሮነት የመስራት እና የማደግ ፍላጎት ያላችሁ አድርጉልኝ!!!

🧑‍💻መልዕክት ለመቀበል:
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

☎️ +251910011004

🏆 ኑ አብረን ሰርተን አብረን እንደግ!!!!



ድንቅ መረጃ ስኬትን ለሚሹ:🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊አሁን የምትሰራውን ስራ እየሰራህ ( ትምህርትህን እየተማርክ ) ጎን ለጎን ✅Mindset ስልጠና ማግኘት✅ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት✅ በጋራ ( በቡድን ) ...
26/11/2022

ድንቅ መረጃ ስኬትን ለሚሹ:
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

አሁን የምትሰራውን ስራ እየሰራህ ( ትምህርትህን እየተማርክ ) ጎን ለጎን

✅Mindset ስልጠና ማግኘት
✅ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት
✅ በጋራ ( በቡድን ) መስራት
✅ አዎንታዊ አመለካከት ካላቸው ሰዎች ጋር አብሮ መስራት
✅ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ ስርዓት መገንባት

ትፈልጋለህ ?

🔰አዎ ከሆነ መልስዎ ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን!!!

☎️ +251910011004

📩https://t.me/+251910011004

ድንቅ መረጃ ስኬትን ለሚሹ:🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊አሁን የምትሰራውን ስራ እየሰራህ ( ትምህርትህን እየተማርክ ) ጎን ለጎን ✅Mindset ስልጠና ማግኘት✅ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት✅ በጋራ ( በቡድን ) ...
12/11/2022

ድንቅ መረጃ ስኬትን ለሚሹ:
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

አሁን የምትሰራውን ስራ እየሰራህ ( ትምህርትህን እየተማርክ ) ጎን ለጎን

✅Mindset ስልጠና ማግኘት
✅ ተጨማሪ ገቢ ማግኘት
✅ በጋራ ( በቡድን ) መስራት
✅ አዎንታዊ አመለካከት ካላቸው ሰዎች ጋር አብሮ መስራት
✅ ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ ስርዓት መገንባት

ትፈልጋለህ ?

🔰አዎ ከሆነ መልስዎ ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን!!!

☎️ +251910011004

📩

📥 https://t.me/+251910011004

🔰ህይወት ማለት ጊዜ ነው!!!🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🔺ጊዜህን ከማን እና የት ነው እያሳለፍክ የኖርከው ?🔺ከማን እና የት ለማሰለፍስ አስበሃል ?🔘አንድ አንድ ሰዎችን ስላገኘናቸው ብቻ በሚያካፍሉን ሀሳ...
04/11/2022

🔰ህይወት ማለት ጊዜ ነው!!!
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

🔺ጊዜህን ከማን እና የት ነው እያሳለፍክ የኖርከው ?
🔺ከማን እና የት ለማሰለፍስ አስበሃል ?

🔘አንድ አንድ ሰዎችን ስላገኘናቸው ብቻ በሚያካፍሉን ሀሳብ ለእድሜ ልክ የሚሆነን ስንቅ እንሸምታለን።

✅ብዙ ነገር የሚያገኙበት ኢትዮጵያዊ የሆነ በቀጥተኛ ሽያጭ ኢንዱስትሪ ላይ ተሰማርቶ እየሰራ የሚገኝ ምርጥ ካምፓኒ እፁብ ድንቅ እድል ይዞልዎት መጥቷል።

🔘ከእኛ ጋር አብረው መስራት ለሚፈልጉ በራችን ክፍት ነው!!!

❇️አብረውን ሲሰሩ የሚያገኟቸው ፈርጀ ብዙ ጥቅሞችም አሉ!!!

🔶ለየት ያሉ ለህይወታችን እሚጠቅሙ አስደናቂ የተፈጥሮ የውበት ና የጤና መጠበቂያ ምርቶችን ፣

🔶 በስብዕና ግንባታ ስልጠናዎቻችን እራስዎንና ሌሎችን ይቀይራሉ ፣
🔶 ከመቼውም በበለጠ በራስ የመተማመንዎ ይጨምራል

🔶አብረውን ህይወት ቀያሪ ቢዝነስ ይሠራሉ ፣
🔶 ገቢዎትን ይጨምራሉ ፣
🔶አብረውን አለምን ይዞራሉ ፣

🔰 የእድሉ ተካፋይ ለመሆን ከታች ባለው አድራሻ ያግኙን:

☎️ +251910011004

📩

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Evo-Rich posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Evo-Rich:

Share