AMN-Digital

AMN-Digital AMN-VOICE OF GENERATIONS

ታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመጠቀም 35 በመቶ የገጠሩን ህዝብ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል:: AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በሚቀጥሉት አራት ዓመታት የታዳሽ ኃይል አማራ...
27/11/2023

ታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመጠቀም 35 በመቶ የገጠሩን ህዝብ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል:: AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በሚቀጥሉት አራት ዓመታት የታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመጠቀም 35 በመቶ ለገጠሩ ህዝብ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በአማራጭ ሀይል የኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ግንዛቤ ለማስጨበጥ ያዘጋጀው ስልጠና ዛሬ በሆሳዕና ከተማ ተጀምሯል። በመድረኩ በሚኒስቴሩ የገጠር ኢነርጂ ቴክኖሎጂ ልማትና ሽግግር የስራ ሂደት ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ብርሃኑ ወልዱ፤ የታዳሽ ኃይል አማራጭን በመጠቀም የሀገሪቱን የገጠር ክፍል የኤሌክትሪክ ሀይል ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ ነው።...

ታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመጠቀም 35 በመቶ የገጠሩን ህዝብ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል:: AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በሚቀጥሉት አራት ዓመታት የታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመ...

በኢትዮጵያ የስኬት ስፖርትን ለማሳደግ ጃፓን ድጋፍ ታደርጋለች: - አምባሳደር ኢቶ ታካኮ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የጃፖን ኤምባሲ ከዪኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተ...
27/11/2023

በኢትዮጵያ የስኬት ስፖርትን ለማሳደግ ጃፓን ድጋፍ ታደርጋለች: - አምባሳደር ኢቶ ታካኮ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የጃፖን ኤምባሲ ከዪኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ሴት ስኬተሮች የስኬት ቦርድ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በጃፖን የካስማ ከተማ ከንቲባ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልእክት ሴት ስፓርተኞች ባላቸው የስፓርት ዝንባሌ ማሳተፍ ለውጤት እንደሚያበቃቸው ገልጸው፤ ድጋፉ በአዲስ አበባ ስፓርቱን ለሚያዘወትሩ ሴት ስኬተርች እንዲውል ከካስማ እሴኬት ፖርክ የተበረከተ መሆኑን ገልጸዋል።...

በኢትዮጵያ የስኬት ስፖርትን ለማሳደግ ጃፓን ድጋፍ ታደርጋለች: – አምባሳደር ኢቶ ታካኮ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የጃፖን ኤምባሲ ከዪኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ ለሚ.....

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረ...
27/11/2023

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ መሆኑን የከተማና መሠረተ-ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ። የፕሮጀክቱን አተገባበርና ዓላማ በማስመልከት ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በአዲስ አበባ የምክክር መድረክ ተካሂዷል። በፕሮጀክቱ የገጠር መንገድ መሠረተ-ልማትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ምቹ አጋጣሚዎች ስላሉ መሆኑ ተመልክቷል። ለዚህም ማሳያው የገጠሩን ማኅበረሰብ ከዋና መንገድ ጋር በማገናኘት የተሻለ ህይወት እንዲኖረው በማድረግ የተገኘውን ውጤት መነሻ በማድረግ ነው።...

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገ...

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: - የትምህርት ሚኒስቴር AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በመጪዎቹ...
27/11/2023

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: - የትምህርት ሚኒስቴር AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ ዘጠኝ ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ነገ እና ከነገ በስቲያ ለሚካሄደው 32ኛው የትምህርት ጉባኤ የቅድመ ጉባኤ ምክክር በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው። በዚሁ ወቅት በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ኮራ ጡሽኔ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጥራት ያለው ትምህርት ተደራሽ በማድረግ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የሚሆኑ ተማሪዎችን ማፍራት ይገባቸዋል።...

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በመጪዎቹ ሁለት ዓ...

ከወጪ ንግድ ከ 1 ቢሊዮን በላይ የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በ2016 በጀት ዓመት 4 ወራት ውሰጥ ከወጪ ንግድ 1.06 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱ...
27/11/2023

ከወጪ ንግድ ከ 1 ቢሊዮን በላይ የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በ2016 በጀት ዓመት 4 ወራት ውሰጥ ከወጪ ንግድ 1.06 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በአራት ወሩ የተለያዩ ምርቶችን ወደ ውጪ በመላክ ገቢ ለማግኘት የተያዘው እቅድ 1.6 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ሲሆን አፈፃጸሙ የእቅዱን 65 በመቶ ነው፡፡ በንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የንግድ ትስስርና ወጪ ንግድ ፕሮሞሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ካሳሁን ጎፌ እንደገለጹት የጥራጥሬ ሰብሎች ምርት የእቅዱን 148.5 በመቶ እንዲሁም የቅባት እህሎች 73.4 በመቶ ገቢ በማስገኘት በአራት ወሩ ለተገኘው የወጪ ንግድ ገቢ ከፍተኛ አስተዋጾ ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡...

ከወጪ ንግድ ከ 1 ቢሊዮን በላይ የአሜሪካን ዶላር ገቢ ተገኘ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በ2016 በጀት ዓመት 4 ወራት ውሰጥ ከወጪ ንግድ 1.06 ቢሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ፡፡ በአራት ወ.....

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ። AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚሰጣቸው የተለያዩ አገልግሎቶች የቢክ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነ፡፡ ...
27/11/2023

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ። AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚሰጣቸው የተለያዩ አገልግሎቶች የቢክ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳዲስ የስራ ዕድሎችን ለሚፈጥሩ ጥቃቅን; አነስተኛና መካከለኛ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በሚያቀርበው የብድር አገልግሎት እንዲሁም የባንክ ተጠቃሚ ላልነበሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች የባንክ አገልግሎትን በማዳረስ እና ለአርብቶ አደሩ ማህበረሰብ በተንቀሳቃሽ ንብረት ዋስትና የገንዘብ ብድር አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን አሰራር እየዘረጋ በመሆኑ የዘንድሮውን የቢክ ኢትዮጵያ አሸናፊ በመሆን የእውቅና ሰርተፊኬት እና የገንዘብ ሽልማት ተበርክቶለታል።...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ። AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚሰጣቸው የተለያዩ አገልግሎቶች የቢክ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነ፡፡ የኢ.....

የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ስምሪት አደረገ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ባህር ሃይል በምስራቅ ኢትዮጵያ እየዘነበ ያለውን ዝናብ ...
27/11/2023

የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ስምሪት አደረገ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ባህር ሃይል በምስራቅ ኢትዮጵያ እየዘነበ ያለውን ዝናብ ተከትሎ እየተከሰተ የሚገኘውን የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ስምሪት አደረገ፡፡ የባህር ሀይሉ ስምሪቱን ተቀብሎ በኮሩ ማዘዣ ሲደርስ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለ ማርያምና የኮሩ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ተሾመ ይመር አቀባበል አድርገውላቸውል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አምራር ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለ ማርያም የነፍስ አድን ስራውን ለመስራት በቦታው የተገኙት የኢትዮጵያን ባህር ሃይል አባላት ተቀብለው በማነጋገር የጎርፍ አደጋው በተከሰተባቸው አካባቢዎች ያለውን የህብረተሰብ ክፍል ለመታደግ በርካታ ኪሎ ሜትሮችን አቆራርጣችሁ በመምጣት ለምትሰሩት ስራ መቃናት አስፈላጊውን ትብብር እናደርጋለን ብለዋል።...

የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ስምሪት አደረገ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ባህር ሃይል በምስራቅ ኢትዮጵያ እየዘነበ ያለውን ዝናብ ተከት....

96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገ...
27/11/2023

96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ትብብር ማድረጉ ተገልጿል፡፡ በተደጋጋሚ በታንዛኒያ በኩል የሚደረግ ሕገ- ወጥ ፍልሰት÷ ለሞት፣ ለእስር፣ ለአካል ጉዳትና ለእንግልት እየዳረገ መሆኑንም ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላከተው፡፡

96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው እ....

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ያለፉት አምስት አመታት በተለያዩ ዘርፎች ያስመዘገባቻቸውን ለውጦች አንስተዋል፡፡ AMN...
27/11/2023

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ያለፉት አምስት አመታት በተለያዩ ዘርፎች ያስመዘገባቻቸውን ለውጦች አንስተዋል፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም እንደ ክብር እንግዳ ባቀረቡት ቁልፍ ንግግር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ የኢትዮጵያን ያለፉት አምስት አመታት የፓሊሲ ለውጥ፣ በብዝሃ ዘርፍ እድገት የተደረገ ኢንቬስትመንት፣ ለአረንጓዴ ልማት እና ንፁህ የኃይል ምንጭ የተሰጠውን ትኩረት ብሎም ለማኅበራዊ ልማት ስራ የተደረገውን አፅንዖት ማንሳታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመለክታል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ያለፉት አምስት አመታት በተለያዩ ዘርፎች ያስመዘገባቻቸውን ለውጦች አንስተዋል...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AMN-Digital posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to AMN-Digital:

Share