Melona Tube

Melona Tube በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

02/05/2024
ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ ለፀር ወኢየኃድጋ ለሀገርእንኳን አደረሰን አደረሳችሁ የእመቤታችንን ጣዕሟን ፍቅሯን ያሳድርብን! #አባ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ - Abba Henok Archbishop
01/12/2023

ንጉሥኪ ጽዮን ኢይትመዋዕ ለፀር ወኢየኃድጋ ለሀገር

እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ

የእመቤታችንን ጣዕሟን ፍቅሯን ያሳድርብን!
#አባ ሄኖክ ሊቀ ጳጳስ - Abba Henok Archbishop

30/11/2023
 ጽዮንን ክበቧት፥ በዙሪያዋም ተመላለሱ፥ ግንቦቿንም ቅጠሩ፥ አዳራሿን ተመልከቱ፥ በብርታቷ የልባችሁን ተስፋ አኑሩ፡፡ /መዝ. 47፥12/
30/11/2023


ጽዮንን ክበቧት፥ በዙሪያዋም ተመላለሱ፥ ግንቦቿንም ቅጠሩ፥ አዳራሿን ተመልከቱ፥ በብርታቷ የልባችሁን ተስፋ አኑሩ፡፡ /መዝ. 47፥12/

25/11/2023

ማቴዎስ 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁶ ስትጦሙም፥ እንደ ግብዞች አትጠውልጉ፤ ለሰዎች እንደ ጦመኛ ሊታዩ ፊታቸውን ያጠፋሉና፤ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋቸውን ተቀብለዋል።
¹⁷-¹⁸ አንተ ግን ስትጦም፥ በስውር ላለው አባትህ እንጂ እንደ ጦመኛ ለሰዎች እንዳትታይ ራስህን ተቀባ ፊትህንም ታጠብ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል።

22/11/2023

✞ ይበራል በክንፉ ✞

ይበራል በክንፉ ምልጃውም ፈጣን ነው
የአምላክ ስም አለበት ስሙ ሚካኤል ነው
ያሳደገኝ መልአክ ዛሬም ከኔ ጋር ነው

22/11/2023

እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በዓለ ሢመት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

 #ኅዳር 12 #እንኳን ለሊቀ መላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/            አደረሰን!🙏 🕯✝️            #ህዳር ሚካኤል እንደ ቅዱሳን አባ...
21/11/2023

#ኅዳር 12
#እንኳን ለሊቀ መላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ/
አደረሰን!🙏 🕯✝️



#ህዳር ሚካኤል
እንደ ቅዱሳን አባቶቻችን አስተምህሮ ህዳር 12 ቀን ታላቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በኢዮር በሚኖሩት ኃይላት እና በአሥሩ ነገደ መላእክት ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመበት ቀን ነው፡፡

#መልካም በዓል

19/11/2023

“እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ።”
— መዝሙር 27፥4

Address

Adisu Gebeya
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251966815261

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melona Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category