EBC Youths

EBC Youths Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from EBC Youths, Media/News Company, cherchile, Addis Ababa.

23/09/2015

ለተከታታይ 5 ሳምንታት በወጣቶች ፕሮግራማችን ተሞክሯቸዉን ሲያካፍሉን የቆዩት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተዉጣጡ 10 የማእረግ ተመራቂዎች እነዚህ ናቸዉ፡፡ ተማሪዎቹን ማድነቅና ድምጽ መስጠታችሁን እንድትቀጥሉ አሁንም እንጋብዛለን፡፡

21/09/2015

የተማሪ መልኬ ስጦታዉን እና የተማሪ ግርማ ጎዴን ተሞክሮ ቀጥለዉ እንዲመለከቱ ጋብዘንዎታል ፡፡ ድምጽዎንም መስጠት እና ተማሪዎቹን ማበረታታት ይችላሉ፡፡

http://www.ebc.et/web/guest/-/-9-200-6

ተማሪ መልኬ ስጦታዉ  ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና ተማሪ ግርማ ጎዴ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የዚህ ሳምንት የወጣቶች ፕሮግራም  ተረኛ እንግዶቻችን  ናቸዉ፡፡ ከትምህርትና ከህይወት ልምዳቸዉ ብዙ ሊነ...
18/09/2015

ተማሪ መልኬ ስጦታዉ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና ተማሪ ግርማ ጎዴ ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የዚህ ሳምንት የወጣቶች ፕሮግራም ተረኛ እንግዶቻችን ናቸዉ፡፡ ከትምህርትና ከህይወት ልምዳቸዉ ብዙ ሊነግሩን ተዘጋጅተዋል፡፡ እሁድ በ 9/01/08 ቀጠሯችን ከወጣቶች ፕሮግራም ጋር ይሁን፡፡

15/09/2015

በእሁዱ የመስከረም 2 የወጣቶች ፕሮግራማችን የተላለፈዉን የተማሪ ቤተልሄም እሸቱን እና የተማሪ ጌትነት ደስታን ተሞክሮ ቀጥለዉ እንዲመለከቱ ጋብዘንዎታል፡፡ ለተማሪዎቹ ያለዎትን አድናቆትም ድምጽዎን በመስጠት መግለጽ ይችላሉ፡፡

http://www.ebc.et/web/guest/-/-2-2-10

የዚህ ሳምንት ተረኞች ቤተልሄም እሸቱ ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እና ጌትነት ደስታ ከአክሱም የኒቨርሲቲ ናቸዉ እሁድ መስከረም 2  እንድትከታተሏቸዉ ጋብዘናችኋል፡፡
11/09/2015

የዚህ ሳምንት ተረኞች ቤተልሄም እሸቱ ከአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እና ጌትነት ደስታ ከአክሱም የኒቨርሲቲ ናቸዉ እሁድ መስከረም 2 እንድትከታተሏቸዉ ጋብዘናችኋል፡፡

08/09/2015

የተማሪ የሺነህ ጀጃዉን እና የተማሪ ይስሀቅ ፀጋዬን ተሞክሮ እዚህ ይመልከቱ ፡፡ ድምጽዎንም ይስጡ! http://www.ebc.et/web/guest/-/-24-200-2

08/09/2015

የተማሪ መሰረት እሸቱ እና የተማሪ ድጋፌ አለሙን ተሞክሮ እዚህ መመልከት ይችላሉ፡፡ አድናቆትዎን እና ድምጽዎንም ይስጡ!
http://www.ebc.et/web/guest/-/-1-200-2

የዚህ ሳምንት ተረኞች ድጋፌ አለሙ ከኣዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና መሰረት እሸቱ ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ምን ይነግሩን ይሆን?እሁድ ጳጉሜ 1 ከምሽቱ 3 ሰዓት ዜና ቀጥሎ  እንጠብ...
04/09/2015

የዚህ ሳምንት ተረኞች ድጋፌ አለሙ ከኣዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና መሰረት እሸቱ ከሰመራ ዩኒቨርሲቲ ምን ይነግሩን ይሆን?እሁድ ጳጉሜ 1 ከምሽቱ 3 ሰዓት ዜና ቀጥሎ እንጠብቃቸዉ፡፡

.የየሺነህ ጀጃዉንና የይስሀቅ ጸጋዬን ተሞክሮ እዚህ ይመልከቱ ፡፡ ድምጽዎንም  ይስጡ፡፡.http://www.ebc.et/web/guest/-/-24-200-2
04/09/2015

.የየሺነህ ጀጃዉንና የይስሀቅ ጸጋዬን ተሞክሮ እዚህ ይመልከቱ ፡፡ ድምጽዎንም ይስጡ፡፡.http://www.ebc.et/web/guest/-/-24-200-2

የሺነህ ጀጃዉ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ እና ይስሀቅ ፀጋዬ ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የዚህ ሳምንት የወጣቶች ፕሮግራማችን እንግዶች ናቸዉ፡፡ የማይሰለች ታሪክ ይዘዉ ይጠብቁናል እሁድ ማታ ነሀሴ 24 ቀጠሯችን...
28/08/2015

የሺነህ ጀጃዉ ከጅማ ዩኒቨርሲቲ እና ይስሀቅ ፀጋዬ ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የዚህ ሳምንት የወጣቶች ፕሮግራማችን እንግዶች ናቸዉ፡፡ የማይሰለች ታሪክ ይዘዉ ይጠብቁናል እሁድ ማታ ነሀሴ 24 ቀጠሯችን ከነርሱ ጋር ይሁን ፡፡

የተማሪ አፅብሀን እና የተማሪ ትግስትን ተሞክሮ ቀጥሎ ይመልከቱ ድምፅዎንም ይስጡhttp://www.ebc.et/web/guest/-/--9-39
28/08/2015

የተማሪ አፅብሀን እና የተማሪ ትግስትን ተሞክሮ ቀጥሎ ይመልከቱ ድምፅዎንም ይስጡ
http://www.ebc.et/web/guest/-/--9-39

እሁድ በ17/12/07 በወጣቶች ፕሮግራማችን ላይ ተሞክሯቸዉን ያካፈሉን ተማሪዎች አፅብሀ ገ/ስላሴ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ እና ተማሪ ትግስት ፍ/ማርያም ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ እነዚህ ናቸው፡፡
28/08/2015

እሁድ በ17/12/07 በወጣቶች ፕሮግራማችን ላይ ተሞክሯቸዉን ያካፈሉን ተማሪዎች አፅብሀ ገ/ስላሴ ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ እና ተማሪ ትግስት ፍ/ማርያም ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ እነዚህ ናቸው፡፡

Address

Cherchile
Addis Ababa
5544

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when EBC Youths posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share