Cassette Musiq - ካሴት ሙዚቃ

Cassette Musiq - ካሴት ሙዚቃ 👋 ሰላም ካሴት ነን

This is an official Cassette Music Ethiopia platforms

Ethiopian Music: Check out Ethiopian old & new Music, Comedy, documentaries and More Ethiopian Videos on Cassette Music channels

Facebook :- https://www.facebook.com/cassettemusiq
Instagram :- https://www.instagram.com/cassettemusiq/
YouTube :- https://www.youtube.com/channel/UC47dUuZqa1liKzb_iHUsdQA
Telegram :- T.me//cassettemusiq

melka #የካሴትሙዚቃ

ኤፍሬም ታምሩ "ይሄስ ቀን ባለፈ" እ.ኤ.አ በ2000 ዓ.ም የተሰራ አስረኛ የኤፍሬም ታምሩ አልበም ነበር:: በአሬንጅመንት ምትኩ ተፈራ እና ኤፍሬም ታምሩ በፕሮዲውሰርነት እንዲሁም በሚክሲንግ...
25/11/2024

ኤፍሬም ታምሩ "ይሄስ ቀን ባለፈ"
እ.ኤ.አ በ2000 ዓ.ም የተሰራ አስረኛ የኤፍሬም ታምሩ አልበም ነበር:: በአሬንጅመንት ምትኩ ተፈራ እና ኤፍሬም ታምሩ በፕሮዲውሰርነት እንዲሁም በሚክሲንግ አበጋዙ ክብረወርቅ ሺዎታ በቀበና ስቱዲዮ ኒውዮርክ ተሳትፈውበታል::

ዛሬ ምሽት በካሴት ሙዚቃ የቴሌግራም ቻናል ይጠብቁን ❤️🙌

Join our channel at T.me//cassettemusiq for mp3

ዛሬ የደረጄ ዱባለ "ዓይኔን አላሽም" የተሰኘውን ወርቅ የሆነ አልበም እናዳምጣለን:: ይህን ቻናል ለወዳጆቻችሁ Join እንዲያደርጉ ጋብዙልን አብሮነታችሁን አሳዩን ❤️🙌
21/11/2024

ዛሬ የደረጄ ዱባለ "ዓይኔን አላሽም" የተሰኘውን ወርቅ የሆነ አልበም እናዳምጣለን::

ይህን ቻናል ለወዳጆቻችሁ Join እንዲያደርጉ ጋብዙልን አብሮነታችሁን አሳዩን ❤️🙌

🌟 የትዝታዎች ትዝታ የተሰኘ ምርጥ  Playlist እንጋብዛቹሀለን ከኛ ጋር  ቆዩ ....Join our telegram T.me//cassettemusiq
20/11/2024

🌟 የትዝታዎች ትዝታ የተሰኘ ምርጥ Playlist እንጋብዛቹሀለን ከኛ ጋር ቆዩ ....

Join our telegram T.me//cassettemusiq

የሀይሌ ሩትስ የመጀመሪያ "ቺጌ" የተሰኘ አልበሙን እናዳምጣለን Join our telegram at T.me//cassettemusiq
19/11/2024

የሀይሌ ሩትስ የመጀመሪያ "ቺጌ" የተሰኘ አልበሙን እናዳምጣለን

Join our telegram at T.me//cassettemusiq

ከዚህ አልበም ላይ ያገኘነውን ሙዚቃ እንጋብዛለን Join T.me//cassettemusiq for mp3
05/11/2024

ከዚህ አልበም ላይ ያገኘነውን ሙዚቃ እንጋብዛለን

Join T.me//cassettemusiq for mp3

🔺ዳዊት መለሰ - አንቺን ነው  #2 አልበም ሰሞኑን ይሄንን አልበም መረጃ ፍለጋ ነው የጠፋነውየዚህ አልበም አብዛኛው ሙዚቃ ፕሮዲውሰር እራሱ ዳዊት መለሰ፣ ኮቦርዲስት አበጋዙ ሺዎታ እና ኤክስ...
31/10/2024

🔺ዳዊት መለሰ - አንቺን ነው #2 አልበም

ሰሞኑን ይሄንን አልበም መረጃ ፍለጋ ነው የጠፋነው

የዚህ አልበም አብዛኛው ሙዚቃ ፕሮዲውሰር እራሱ ዳዊት መለሰ፣ ኮቦርዲስት አበጋዙ ሺዎታ እና ኤክስፕረስ ባንድ በአጃቢነት ተሳትፈውበታል።

አልበም ፎቶ እና ዲዛይን በአሜሪካ ሀገር ሜሪላንድ የተሰራ አልበም ነው ፣ የተቀረውን መረጃ ከአልበም ከቨር ላን አንብቡ mp3 አሁን እንከቃለን 50 ♥

T.me//cassettemusiq for mp3

ለሀገር ♥
31/10/2024

ለሀገር ♥

የኤፍሬም ታምሩ አጭር የህይወት ታሪክበ1960 ዓ.ም. አካባቢ ደጀን በተባለ ቦታ በትምህርት ቤቱ ውስጥ ሙዚቃ ጀመረ። ሆኖም ለርሱ ከፍተኛ ለውጥ ያመጣለት በ1963 ዓ.ም. ወደ ደብረ ማርቆስ ሄዶ በሙ....

Best music content creator👌👌እንደዚህ ሙዚቃዎች በዳበረ መልኩ ሲተነተኑ ሲብራሩ ደስ ይላል፣ ይህ Data collect የማድረግ አንዱ መንገድ ነው፣ እኛም በካሴት ሙዚቃ መረጃዎ...
22/10/2024

Best music content creator👌

👌እንደዚህ ሙዚቃዎች በዳበረ መልኩ ሲተነተኑ ሲብራሩ ደስ ይላል፣ ይህ Data collect የማድረግ አንዱ መንገድ ነው፣ እኛም በካሴት ሙዚቃ መረጃዎችን በነፃ ለናንተ የምናካፍለው የሀገራችን ሙዚቃ Document እንዲደረግ በማሰብ ነው

ANATOLI በርታ 🙌

Cassette Musiq - ካሴት ሙዚቃ

እዮብ መኮንን "እሮጣለሁ" አልበምT.me//cassettemusiq ላይ mp3 እንጋብዛለንኢዮብ መኮንን እንደቃል አልበም ላይ ምንጊዜም የማንጠግበውን ችሎታውን አሰምቶናል። ኤልያስ መልካ ደግሞ ...
22/10/2024

እዮብ መኮንን "እሮጣለሁ" አልበም

T.me//cassettemusiq ላይ mp3 እንጋብዛለን

ኢዮብ መኮንን እንደቃል አልበም ላይ ምንጊዜም የማንጠግበውን ችሎታውን አሰምቶናል። ኤልያስ መልካ ደግሞ በቅንብር እንደዚሁም በቅንብር ሥራው ከተጠበበባቸው አልበሞች አንዱ ነው። በሁለተኛው የኢዮብ መኮንን "እሮጣለሁ" አልበም ላይ ደግሞ በቅንብር ሥራው ላይ ተጠበው ደግሞ ችሎታቸውን ያሰሙንን ድንቅ ሙያተኞች እንደአድማጭነቴ አስተዋጽኦዋቸውን ተናግሬ ላመስግናቸው።

ዳግማዊ አሊ፦ "ሰማኋቸው"፣ "ወደእናቴ ቤት"፣ "ይለፍ"፣ "እንዴት ብዬ" እና "እሮጣለሁ"

ካሙዙ ካሳ፦ "ተጠርቼ"፣ "የጋበዝኳቸው"፣ "ተው ያልሽኝን"፣ "ወሃጅራ ወላሌ"፣ "ተው ያልሽን" እና "አንደበቴ ተናገር"

ሚካኤል ኃይሉ (ሚኪ ጃኖ)፦ "ትክክል ነሽ አንቺ"፣ ማን ያውቃል"፣ "ሳይ" እና "ዝም እላለሁ"

በቤዝ ጊታር፦
ዳግማዊ አሊ፦ ባቀናበራቸው ሥራዎች በሙሉ

ሚኪ ጃኖ፦ ባቀናበራቸው በሙሉ

የምወድህ አሰፋ፦ ካሙዙ ካሳ ባቀናበራቸው ሥራዎች በሙሉ

በሊድ ጊታር፦
ሚኪ ጃኖ፦ ባቀናበራቸው ሥራዎች በሙሉ

ሳሙኤል አሰፋ (ሽሉ)፦ "ሰማኋቸው"

ሮቤል መሐሪ፦ የተቀሩትን ካሙዙ እና ዳጊ የሠሯቸው ሥራዎች ላይ በሙሉ

ሰውን ለማመስገን ሞቱን መጠበቅ አያስፈልግምና ሁላችሁንም እንደአድማጭ ለዚህ ምርጥ አልበም ላደረጋችሁት አስተዋጽኦ አመሰግናችኋለሁ!

50ኛ አመት ሰማያዊ ልደት እዮብ መኮንን !!ጥቅምት 12/1967
22/10/2024

50ኛ አመት ሰማያዊ ልደት እዮብ መኮንን !!

ጥቅምት 12/1967

🟣 ከ21 አመት በፊት በ1995 ዓም የኩኩ ሰብስቤ "ትንሽ ጊዜ ስጠኝ" የተሰኘ ድንቅ አልበም ከረጅም አመት የአሜሪካ ቆይታ በሗላ የታተመ አልበም ነው።ይህ አልበም ላይ ካሉ 11 ሙዚቃዎች 8 ...
21/10/2024

🟣 ከ21 አመት በፊት በ1995 ዓም የኩኩ ሰብስቤ "ትንሽ ጊዜ ስጠኝ" የተሰኘ ድንቅ አልበም ከረጅም አመት የአሜሪካ ቆይታ በሗላ የታተመ አልበም ነው።

ይህ አልበም ላይ ካሉ 11 ሙዚቃዎች 8 የሚሆኑትን ኤልያስ መልካ፣ 3 ሙዚቃዎችን ዳግማይ አሊ ያቀናበሩ ሲሆን ዜማ እና ግጥ ቴዲ አፍሮ፣ ሞገስ ተካ፣ ይልማ ገብረአብ፣ ቢንአሚር እና ሌሎችም የተሳተፉበት አልበም ነው። ይህ አልበም በአሜሪካ በሲዲ(ናሆም ሬከርድስ) በኢትዮጲያ ደግሞ በካሴት ኤሌክትራ ሙዚቃ አሳትመው ለገበያ አቅርበውታል።

እስካሁንም ድረስ ተወዳጅ የሆነውን ይሄንን አልበም በሙሉ ኳሊቲ እዚህ ቻናል ላይ እንለቃለን።

ይሄ አልበም ሲለቀቅ ምን ትዝታ አላችሁ? ኮሜንት ላይ አስቀምጡልን

Join T.me//cassettemusiq for mp3

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912899205

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cassette Musiq - ካሴት ሙዚቃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Cassette Musiq - ካሴት ሙዚቃ:

Share