Fontenina multimedia

Fontenina multimedia ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!!

የእርዳታ ትብብር
26/11/2024

የእርዳታ ትብብር

ዘግይቶም ቢሆን   ክብር የሚገባቸው ሰዎች ትክክለኛውን የክብር ካፓ ሲለብሱ ደስ ይላል።የሸዋው የጥበብ ፈርጥ ነፃነት ዘውዴ  በጥበብ ቤት ከፍ ብሎ  ታይቷል።ነፃነት ዘውዴ  ሸዋ ደብረብረሃን ...
19/11/2024

ዘግይቶም ቢሆን ክብር የሚገባቸው ሰዎች ትክክለኛውን የክብር ካፓ ሲለብሱ ደስ ይላል።

የሸዋው የጥበብ ፈርጥ ነፃነት ዘውዴ በጥበብ ቤት ከፍ ብሎ ታይቷል።

ነፃነት ዘውዴ ሸዋ ደብረብረሃን ከፈራቻቸው የስነ-ፅሑፍ ና ቲያትር ፈርጦች አንደለ ነው ለጥበብ ብዙ ለፍቷል ዛሬ ጥበብ በተራዋ አክብራ የሸዋን ስም ከፍ አድርጓል።

ነፂ ተከብረህ ስላስከበርከን እናመሰግናለን

የከተማ አስተዳደሩም ሆነ የሸዋ ደብረብረሃን ህዝብ ለዚህ እንቁ የጥበብ ልጅ ተገቢውን ክብር ሊሰጠው ይገባል ባይነኝ።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fontenina multimedia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share