Sheger365

Sheger365 Ethiopian colors

A place where you are entertained and informed on current issues in Ethiopia. C

https://www.youtube.com/watch?v=giBBiMItigY
20/05/2025

https://www.youtube.com/watch?v=giBBiMItigY

ባሳለፍነው ሳምንት መጀመሪያ ቀናት የቀድሞ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አቶጌታቸው ረዳ በፋና ቴሌቪዢን ቀርበው ባካሄዱት ቃለምልልስ ያነሷቸው ጉዳዮች ከክልሉየጸጥታና የሰላም ....

https://youtu.be/43f9cGGwgRc?si=hwMiEdDG2bAGTMAF
19/05/2025

https://youtu.be/43f9cGGwgRc?si=hwMiEdDG2bAGTMAF

በኢትዮጵያ ከመጋቢት ወር አጋማሽ እስከ ሚያዝያ ወር አጋማሽ ባለው አንድ ወር ጊዜ ውስጥብቻ 14 ጋዜጠኞች እና የመገናኛ ብዙሃን ተቋማት ሰራተኞች ለእስር ተዳርገው እንደነበርዓለም አቀፉ ....

በመላው አዲስ አበባ የሚገኙ መምህራን ለነገ መቅረትም ሆነ ማርፈድ የማይቻልበት ቀጠሮ ተጠርተዋል ስልክ እና ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ይዘው እንዳይመጡ ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል“በየትኛውም ሴክተ...
13/05/2025

በመላው አዲስ አበባ የሚገኙ መምህራን ለነገ መቅረትም ሆነ ማርፈድ የማይቻልበት ቀጠሮ ተጠርተዋል
ስልክ እና ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ ይዘው እንዳይመጡ ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል

“በየትኛውም ሴክተር የሚገኝ የመንግስት ሰራተኛ ተምሮ እንዳልተማረ በመሃይም ካድሬዎችና የቢሮ ኃላፊዎች መብቱ እየተረገጠ፤ እንዳይረጋጋ በመንግስት የታቀደ ኢኮኖሚያዊ ጫና እየደረሰበት ይገኛል። የሰሞኑ የጤና ባለሙያዎችም ጥያቄ የሁሉም የመንግስት ሰራተኛ ጥያቄ ነው፤ ከእንግዲህ መሃይም ሹመኞች እራት እንዲበሉ ሻማ ይዘን የምንቆምበት ወቅት አልፏል”- መምህራን

https://youtu.be/f750HYcR5mg?si=ciQsc_5kB23GR-xYLij Yared oromo
13/05/2025

https://youtu.be/f750HYcR5mg?si=ciQsc_5kB23GR-xY
Lij Yared oromo

በየመንገዱ የምናያቸዉ እና ጽኑ የአዕምሮ ህመም የሚስተዋልባቸዉ ሰዎች ቁጥር ከ1በመቶበታች መሆኑንም ተሰምቷል፡፡ከመገናኛ ብዙሃን ግዝር ቆይታ ያደረጉት የአዕምሮ ሀኪም እና የአዕምሮ ...

https://youtu.be/SWplN9YHe-o?si=PR6qpYf4-kolIawm
10/05/2025

https://youtu.be/SWplN9YHe-o?si=PR6qpYf4-kolIawm

እንኳን ወደ ሸገር 365 ቻናላችን በሰላም መጡ! ይህ ቻናል ትኩስ ትኩስ የአማርኛ ዜናዎች እና ማስረጃዎች እንዲሁም በአገራችን የሚከሰቱትን አዳዲስ ሁኔታዎችን የሚያገኙበት ። ከቻናላችን ጋ...

          Lij Yared oromo Sheger365 Group
07/05/2025


Lij Yared oromo Sheger365 Group

ህገ ወጥ የማዕድን ቁፋሮ እና ዝውውር ውስጥየክልሎች እና የአካባቢው ባለስልጣናት እጅእንዳለበት የምክር ቤት አባል ተናገሩህገ ወጥ የማዕድን ቁፋሮ እና ዝውውር ውስጥ የክልሎች እና የአ....

https://youtu.be/Z6PLUk72hGo?si=kLrP_-SE4pBsucBz
06/05/2025

https://youtu.be/Z6PLUk72hGo?si=kLrP_-SE4pBsucBz

እንኳን ወደ ሸገር 365 ቻናላችን በሰላም መጡ! ይህ ቻናል ትኩስ ትኩስ የአማርኛ ዜናዎች እና ማስረጃዎች እንዲሁም በአገራችን የሚከሰቱትን አዳዲስ ሁኔታዎችን የሚያገኙበት ። ከቻናላችን ጋ...

https://youtu.be/VH68RjcluAA?si=81N_bRCr8DEXxqoq
23/04/2025

https://youtu.be/VH68RjcluAA?si=81N_bRCr8DEXxqoq

በኢትዮጵያ "ከአስር ሚሊዮን በላይ" ሰዎች በሀገሪቱ "እየጨመረ ላለው ረሃብ እና የተመጣጠነ ምግብእጥረት" መጋለጣቸውን የተባበሩት መንግሥታት የዓለም የምግብ ፕሮግራም አስታወቀ።ፕሮግ.....

https://www.youtube.com/watch?v=fcHDbvF6it0       #
19/04/2025

https://www.youtube.com/watch?v=fcHDbvF6it0
#

በአማራ ክልል የሚደረገዉ ግጭት በዓል አክባሪዎችን እወከየትንሳኤን በአልን ከየ ቤተሰቦቻቸዉ ጋር ለማክበር ከተለያዩ አካባቢዎች ወደ አማራ ክልል የሚጓዙ የአማራክልል ተወላጆች ወደክ....

14/04/2025

ይህን ሕዝብ በቅጡ ካላስተዳደራችሁት የዋዛ አይመሰላችሁ …
ይህ ህዝብ
አፄ ቴዎድሮስን ወልዶ የበላ፤ የአፄ ዮሐንስን አንገት ያስቆረጠ፤ በእምዬ ምንሊክ ሐውልት ላይ ቁማር የሚጫወት፤ አባባ ጃንሆይን (ሥዩመ-እግዚአብሔር) አንግሶ ያዋረደ፤ ቆራጡን መሪ ጓድ መንግሥቱ ኃይለማሪያምን አንቆራጦ ያባረረ (በቁሙ አስቀምጦ ቲያትር የሚያሳይ)፤.
መሪዎቹን የሚፈራ- መሪዎቹን የሚጠላ
መሪዎቹ የሚፈሩት-መሪዎቹ የማይወዱት ፡፡ (No love lost between them)
ሠምና ወርቅ የሆነ ሕዝብ ነው፡፡
ይሕ ሕዝብ፡-
ፍቅሩንም ጥላቻውንም በሆዱ የሚፈጅ ምሥጢረ ሥላሴ የሆነ ሕዝብ ነው፡፡
ይሕ ሕዝብ፡-
አድዋ ላይ ነጭ ተራ ፍጡር መሆኑን ያስመሰከረ፡፡ “ጥቁር ሠው” የሠው ዘር መገኛ ብቻ ሳይሆን ከሌላው ዕኩል መሆኑን ያረጋገጠ ኩሩ ሕዝብ ነበር፡፡
ይሕ ሕዝብ፡-
ክፉ ቀንን ያለፈ፤ ከ66 የተረፈ፤ 77 ትንም 97ትንም ያያ… ተአምረኛ ሕዝብ ነው፡፡
ይሕ ሕዝብ፡-
ለኮሪያ የዘመተ፤ ማንዴላን ያሠለጠነ፤ ለአፍሪካ የነፃነትና የባንዲራ እርሾ ያበደረ… ገራሚ ሕዝብ ነበር፡፡
ይሕ ሕዝብ፡-
እየሱስ ክርስቶስ ሲጠመቅ ቆሞ የመሠከረ፤ ሞስሊሞች ሲሳደዱ ያስጠጋ፤ በመጽሐፍ ቅዱስ እስከ ቱንት የተጠቀሰ፤ በቅዱስ ቁራን የተወደሰ፤ በእየሩሳሌም ርስት ያለው፤ለነብዩ መሐመድ አዛን ያለ፤ የጠገበ መንፈሳዊ ታሪክ ያለው ሕዝብ ነው፡፡
ይሕ ሕዝብ፡-
የአክሱም ሀውልትን ያቆመ፤ የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናትን ያነፀ፤ የጎንደር ቤተ-መንግሥቶችንና የሐረር ግንቦችን የገነባ አሪፍ ሕዝብ ነበር፡፡
ይሕ ሕዝብ፡-
ንጉሡ ጥለውት ጠፍተው (ተሰደው) ለራሡ የጎበዝ አለቃ በመፍጠር ፋሺሽቶችን ተዋግቶ አገሩን ነፃ ያወጣ፤ መንግሥቱም (ኃይለማሪያም)ወደ ዚምባቡዬ ሪፈር በተባለ ጊዜ ራሱን በራሱ ያስተዳደረ ጨዋና ንጉሡ ከሥደት ሲመለሱ አልጋውን ያስረከበ የዋህ ሕዝብ ነበር (አይገርምም?)፡፡
ይሕ ሕዝብ፡-
በራሡ ቋንቋ ፍቅሩን አስከመቃብር የጻፈ፤ ሼክስፒርን ፈቶ የመግጠም ፀጋ (ዬ) የተሠጠው ሕዝብም ነው፡፡
ይሕ ሕዝብ፡-
በቅዱስ ያሬድ በኩል ከሠማየ ሠማያት የመልአክትን ዝማሬ ሰምቶ ዜማ የሠራ ዜመኛ ሕዝብ ነው፡፡ (ሞዛርት የለ -ቬቶቨን የት ነበር? ወፍ የለም)
ይሕ ሕዝብ፡-
ጦርነትን በባዶ እጁ እንዳሸነፈ ሁሉ ኦሎምፒክንም በባዶ እግሩ ድል ያደረገ ጉደኛ ሕዝብ ነው፡፡ (ሮም ሁለቴ ጉድ ሆነች እንዳሉት የአውሮፓ ወሬኞች…)
ይሕ ሕዝብ፡-
የዓባይን ልጅ ውሀ ጠማው ተረቱን እያደሰ ሱዳንን አልፎ ግብፅን እስከ ሲናይ በርሀ ውሃ የሚያጠጣ ሳይተርፈው የሚቸር ውሃ የሚያደርግ ሕዝብ ነው፡፡
ይሕ ሕዝብ፡-
ሌላው የአፍሪካ ሕዝብ የቀኝ ግዛት እባጩ ንፍፊት ሳይፈነዳለት አብዮት ያፈነዳና እውነተኛው መንገድ የእኔ ብቻ ነው ብሎ ባላብ አደርና በወዛደር በእናቸንፋለንና በእናሸንፋለን ጎራ ለይቶ አንድ ጥይትና ወጣት እስኪቀር ድረስ የሚጫረስ ግራ የገባው-ግራ -ዘመም ሕዝብ ነበር (ው)፡፡
ይሕ ሕዝብ፡-
ከእናቱ ልጅ ይልቅ በመጽሐፍ ለሚያውቃቸው አብዮተኞች በማድላት ወንድሙን የሚገድል፤ አገር ለመገንጠልና ለማስገገንጠል እስ-በሱ የተጫረሰ ጉደኛ ሕዝብ ነው፡፡
ሲገርም!!!
የሆነው ሆኖ…
ይሕ ሕዝብ፡-
መሪዎቹን የሚፈራ- መሪዎቹን የሚጠላ
መሪዎቹ የሚፈሩት-መሪዎቹ የማይወዱት ፡፡
ሠምና ወርቅ የሆነ ሕዝብ ነው፡፡
ፍቅሩንም ጥላቻውንም በሆዱ የሚፈጅ ምሥጢረ ሥላሴ የሆነ ሕዝብ ስለሆነ በቅጡ አስተዳድሩት።
ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን

Address

Addis Ababa
<<NOT-APPLICABLE>>

Website

http://t.me/sheger365

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sheger365 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sheger365:

Share