
03/08/2025
#አስደሣች ነገር ልንገራቹ !!!
በ2018 ዓ.ም ወደ ትምህርት ዓለም ለሚቀላቀሉ ጀማሪ ህፃናት. ትምህርት ከመጀመሩ በፊት ቅድሚያ በቤት ውስጥ ማድረግ ስለሚጠበቅባቸው አንድ ልዬ ነገር አለ።
"የትምህርት ጊዜ " የተሰኝ የቀለም ደብተር ።
ይህ ልዩ የሆነ መጽሐፍ ልጆች ትምህርት ቤት ምን እንደሚመስል ጥቆማ በመስጠት. ለአዲሱ ዓለም ድፍረት እና ሰላም እንዲሰማቸው በማድረግ የመማር ማስተማሩን ሂደት ምቹ ለማድረግ ታልሞ የተዘጋጀ አጋዠ መጽሐፍ ነው። እንዳያመልጣቹ
/በተለይ ጀማሪ ትምህርት ቤቶች በጣም ያስፈልጋቸዋል ሄሎ በሏቸው/በ 0777081972