05/08/2026
በብዙዎቻችሁ ጥያቄ መሰረት ላልተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የቢሮ ቀጥታ ስርጭት አገልግሎታችን መጀመራችንን ላንብስርዎ እንወዳለን፤ የፊታችን ሀሙስ ሀምሌ 30 ከምሽቱ 04:00 ጀምሮ በቀጥታ ስርጭት የእግዜብሔርን ቃል በሙላትና የምንማርበት እንዲሁም ልዩ የሆነ የጸሎት ጊዜ የሚኖረን ሲሆን እርሶም በቀጥታ ስርጭታችን ዘወትር ሀሙስ በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 03:00 ጀምሮ እንዲትከታተሉን ከወዲሁ ግብዣችን ነው።