Biniyam Hailu

Biniyam Hailu "I can do all things through Christ who strengthens me."

04/08/2026

Breaking🚨BREAKING I ሰበር :- አርሰናል ከቡሩኖ ጉማሬሽ ጋር በግል ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ተደርሷል።እንደ መረጃ ምንጮች ከሆነ አርሰናል 80 ሚሊየን ፓውንድ የሚጠጋ የዝውውር ዋጋ...
30/07/2026

Breaking🚨BREAKING I ሰበር :- አርሰናል ከቡሩኖ ጉማሬሽ ጋር በግል ጉዳዮች ላይ ከስምምነት ተደርሷል።

እንደ መረጃ ምንጮች ከሆነ አርሰናል 80 ሚሊየን ፓውንድ የሚጠጋ የዝውውር ዋጋ ለኒውካስል አቅርበው አሁን ላይ ሁለቱም ክለቦች ከስምምነት እንደደረሱ ይፋ ሆኗል፡፡

ዘገባው የቢቢሲ ነው

30/07/2026
29/07/2026

ደቡብ ኮሪያ ዜጎቿ ትዳር እንዲመሠርቱእና ልጅ እንዲወልዱ ገንዘብ እየከፈለች እንደሆነ ተነገረ።

በዓለማችን ዝቅተኛው የወሊድ መጠን የሚገኝባት ደቡብ ኮሪያ፣ የህዝብ ቁጥሯ እንዳይቀንስና የህጻናት ቁጥር እንዲጨምር ትልቅ አዲስ ዘመቻ ጀምራለች!

መንግሥት ወጣቶች እንዲጋቡና ልጅ እንዲወልዱ የሚያበረታቱ የገንዘብ፣ የቤት እና የህጻናት ማደጊያ ድጋፍ ፕሮግራሞችን ይፋ አድርጓል።

ወዲያው ጋብቻ የሚፈፅሙ አዲስ ባለትዳሮች

1ኛ የመኖሪያ ቤት ድጋፍ፣

2ኛ የህጻናት ማደጊያ አበል፣

3ኛ የወሊድ ክፍያ እና የአካባቢ አስተዳደሮች የሚሰጧቸውን ልዩ ልዩ ማበረታቻዎች በአንድ ላይ ሲደመሩ አጠቃላይ የሚያገኙት ድጋፍ ከፍተኛ መጠን ሊደርስ ይችላል።

ኢትዮጵያ ውስጥ ተመሳሳይ የጋብቻና የወሊድ የገንዘብ ማበረታቻ ቢጀመር... እርስዎ ያገባሉ?

የቀረበውንስ ዕድል ይጠቀሙበታል?

ሀሳብዎን በኮሜንት ያካፍሉን!

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

This is👌👌
29/07/2026

This is👌👌

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biniyam Hailu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share