Ashe dish instalation

Ashe dish instalation dish network home satellite tv service bbc cnn news movie sport and other chanal ashe dish satellite network service only adis abeba to sebeta

Dish natwork home satelayet

14/08/2023
All dish satellite working
14/08/2023

All dish satellite working

Ashe dish installation
17/03/2021

Ashe dish installation

New chanale ethio sat
09/02/2021

New chanale ethio sat

31/12/2020
የተከበራችሁሰሞኑን በተደጋጋሚ ስለ ETHIOSAT ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል ግልፅ መረጃእንዲኖራችሁ የሚከተሉትን ነገሮች አዘጋጅተናል።1, ኢትዮሳት ከተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ ቻናሎች አብዛኞቹ ከ...
31/12/2020

የተከበራችሁ
ሰሞኑን በተደጋጋሚ ስለ ETHIOSAT ከሚነሱ ጥያቄዎች መካካል ግልፅ መረጃ
እንዲኖራችሁ የሚከተሉትን ነገሮች አዘጋጅተናል።
1, ኢትዮሳት ከተቀላቀሉ የሀገር ውስጥ ቻናሎች አብዛኞቹ ከ ታህስስ 22 ጀምሮ
የ ናይል ሳት ስርጭታቸው ያቆማል።
2, ኢትዮሳት ለመጠቀም የግድ ሰሀኑ አቅጣጫ ከነበረበት በተቃራኒ
በስተምስራቅ ዞሮ መስተካከል ይኖርበታል
3, ኢትዮሳት ላይ የገቡ ቻናሎች አብዛኞቹ በHD ስርጭት ስለሚተላለፉ አነርሱን
ለማግኘት HD ሪሲቨር ያስፈልጋል።
4, ኢትዮሳት በ SD ይሰራል! ነገር ግን እስካሁን ባለው ሁኔታ በ Sd ሪሲቨር
የሚሰሩት ውስን(14) ታናሎች ብቻ ናቸው።
5, ኢትዮሳት እና ናይል ሳት በ አንድ ሰሀን አይሰሩም ሁለቱንም ለመጠቀም
ሁለት ሰሀን ያስፈልጋል።
6, ኢትዮ ሳት የሚገኝበት ሳተላይት NSS 12 57E ሙሉ ኢትዮጵያ ከፍተኛ ሽፋን
ስላለው ከ 60CM ዲሽ ጀምሮ ይሰራል።
7, ሪሲቨሮች ላይ ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል በተለይ SUPERMAX 2350
SUPERTECH
በ 11105 H 45000 ላይ ሲግናል ችግር ያመጣል መፍትሄው መቀየር ነው።
ይህ frequency 11105 H 45000 የገመድ ችግር ካለም የማስቸገር
ባህሪ አለው
8, ሪሲቨራቹ ላይ NSS12 የሚል ከሌለ SATTELITE LIST ላይ ADD ማድረግ
ወይም አንደኛው ሳተላይት ላይ ፍሪክዌንሲውን መሙላት ይቻላላል።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ashe dish instalation posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share