Jirra Tube

Jirra Tube This is jirra tube's Official page, bringing you the latest updates on break news, events,

23/05/2022

ከቴሌኮም አገልግሎት ማጭበርበር ጋር በተያያዘ ጥቆማ ሲኖርዎ ከታች ያሉትን ቁጥሮች በማስቀደም የደረስዎትን መልእክት ወደ 9090 በነፃ በመላክ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወሰድ ትብብር ያድርጉ!
✅ ከውጭ ሀገር የሚደወሉ ጥሪዎች በሀገር ውስጥ ቁጥር ሲቀበሉ 1ን በማስቀደም
✅የማያውቁት የውጭ ሀገር ጥሪ ምልክት (Missed Calls) ሲያገኙ 2ን በማስቀደም
✅የማያውቁት ሰው ገንዘብ፣ ካርድ ወይም የሞባይል ጥቅል እንዲልኩለት ካግባባዎት 3ን በማስቀደም
✅የማጭበርበር መልእክት ከደረስዎ 4ን በማስቀደም
✅የማያውቁት ሰው የቴሌብር ቁጥር እና የይለፍ ቃሎን ከጠየቅዎት 5ን በማስቀደም
✅ለሌሎች የማጭበርበር ጥቆማዎች 6ን በማስቀደም በአጭር የጽሁፍ መልዕክት ጥቆማዎን ያድርሱን።

24/02/2022
24/02/2022

ሲም ካርድዎ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ህገወጥ ወይም የወንጀል ተግባር ሊፈጸምበት ስለሚችል የስልክዎን መቼት በማስተካከል ሲም ካርድዎን በፒን ኮድ እንዲቆልፉ እንዲሁም ከጠፋብዎ ባቀረብንልዎ የራስ-አገዝ አገልግሎቶች እራስዎ መዝጋት ወይም መክፈት እንደሚችሉ በደስታ እንገልጻለን!

ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን https://t.me/ethio_telecom ይቀላቀሉ

14/02/2022

We are looking for a Graphic Designer
የግራፊክ ዲዛይን ባለሙያ እንፈልጋለን

ለተጨማሪ መረጃ እና ለማመልከት ሊንኩን ይጫኑ
For further information and to apply online, please visit https://www.ethiotelecom.et/vacancy/

11/02/2022

Vision Entertainment is your number one stop for quality Music Videos and production. Amazing display of color and creativity with many symbols and meanings....

02/02/2022

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዛሬ ባወጣው መግለጫ የእነዚህ ዘገባዎችን ውሸትነት አጋልጧል!

የከረዩ አባገዳ ከዲር ሀዋስን ጨምሮ ሌሎች 14 የከረዩ የሚችሌ ገዳ የጅላ አባላት በፀጥታ ሀይሎች አማካኝነት ህይወታቸው እንዳለፈ የኢሰመኮ የምርመራ ሪፖርት አጋልጧል።

ይህ ድርጊት ከመፈፀሙ ከቀናት በፊት ፈንታሌ ወረዳ ላይ 11 የፖሊስ አባላት ማንነታቸው ባልታወቀ የታጠቁ ኃይሎች በተፈጸመ ጥቃት ሕይወታቸው ማለፉንና ቢያንስ 17 ሌሎች የፖሊስ አባላት መቁሳለቸውን ሪፖርቱ ያትታል።

ይህንን መንግስታዊ የሆነ ተቋም ያወጣውን መግለጫ ይዘግቡት ይሆን?

ሙሉ ሪፖርቱን ለማንበብ: https://ehrc.org/download/%e1%89%a0%e1%8a%a8%e1%88%a8%e1%8b%a9-%e1%8b%a8%e1%88%9a%e1%89%bd%e1%88%8c-%e1%8c%88%e1%8b%b3-%e1%8b%a8%e1%8c%85%e1%88%8b-%e1%8a%a0%e1%89%a3%e1%88%8b%e1%89%b5-%e1%8c%8d%e1%8b%b5%e1%8b%ab-%e1%88%8b/

26/01/2022

የቴሌብር ሞባይል መተግበሪያን በመጠቀም የደንበኝነት ደረጃዎን ወደ ደረጃ 3 ያሳድጉ፤ የግብይት እና የገንዘብ ዝውውር መጠን ገደብዎንም በዚያው ልክ ከፍ ያድርጉ!
ቴሌብር - ፈጣን፣ ቀላል፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
ከቴሌብር አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ ጥያቄ ሲኖርዎ ወይም ድጋፍ ሲያሻዎ ወደ 126 በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ ይላኩልን የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን 24 ሰዓት ቀልጣፋ አገልግሎት ሊሰጥዎ ዝግጁ ነው፡፡

የተሻሻለውን የቴሌብር መተግበሪያ ከፕሌይስቶር አሊያም ከአፕስቶር በማውረድ ይጠቀሙ!

01/01/2022

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jirra Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category