AASTU Student’s Information

AASTU Student’s Information Archiect, Graphics Designer, Cinimatographer, Event Organizer’s, Midea & Comunication

የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የተማ/ች የውስጥ መረጃ ቋት ሲሆን የወረቀት ማስታወቂያዎችን ከማስቀረቱም ባለፈ በየለቱ ከተቋሙ የተለያዩ ክፍሎች የሚወጡ መረጃዎች ለተማሪዎች በቀላሉ ተደራሽ እንዲሆን ያስችላል በሚል የተቋቋመ ማህበራዊ ድህረ-ገጻችን ነው።

26/07/2022
15/07/2022

Tiny changes,
Remarkable results

Don’t miss out!!!
22/06/2022

Don’t miss out!!!

15/06/2022

ራስን ማድመጥ!

ታላቅነት የሚፀነሰው የሚበልጡህን ሰዎችን በማማከርና ልምድ በመጋራት፣ መፃህፍትን በማንበብ፣ ሲሆን ታላቅነት የሚወለደው ግን ራስን በማድመጥ ነው።
ጣር ጣር...አሁንም ጣር የምትሸነፈው ጥረትህን ያቆምክ ዕለት ነው::

YOUTUBE https://youtube.com/channel/UCAnc12S17rnbcHdB2aijtBg

TELEGRAM 1-https://t.me/impact_tube
TELEGRAM 2-https://t.me/bereketdebay

TIKTOK https://vm.tiktok.com/ZMNLoxpLN/?k=1

INSTAGRAM

መንጋቱ አይቀርም!ጓደኞችህ ሲሳካላቸው ስታይ እኔስ ግን መቼ ነው የምቀየረው ብለህ አትዘን፤ ፀሀይና ጨረቃ እኩል አይወጡም ልፋትህ እንደ ፀሀይ የሚያበራ ከሆነ ጨረቃዋ እስክትገባ ታገስ! ጥረት...
29/05/2022

መንጋቱ አይቀርም!

ጓደኞችህ ሲሳካላቸው ስታይ እኔስ ግን መቼ ነው የምቀየረው ብለህ አትዘን፤ ፀሀይና ጨረቃ እኩል አይወጡም ልፋትህ እንደ ፀሀይ የሚያበራ ከሆነ ጨረቃዋ እስክትገባ ታገስ! ጥረትህን ካላቆምክ መንጋቱ አይቀርም!

መልካም ሰንበት ተመኘንላችሁ🙏
Impact tube በዩቲዩብ ይከታተሉን
Like,Share & subscribe ያድርጉን

INSTAGRAM

I’m blessed With everything I need.I am working hard towards everything I want, and most of all I appreciate and thank G...
21/05/2022

I’m blessed
With everything I need.
I am working hard
towards everything
I want, and most
of all I appreciate and
thank GOD for what I have.
A.Bereket Debay.
Impact tube በዩቲዩብ subscribe,Like & share ቢደረግ?...

https://youtu.be/ftmbEVmaN8U በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ነው ዩኒቨርስቲ የገባውት:: መንሱር ጀማል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ....እንግዳ ኤቨንት አዝናኝ እና አስተማሪ የባ...
16/05/2022

https://youtu.be/ftmbEVmaN8U በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ዛሬ ነው ዩኒቨርስቲ የገባውት:: መንሱር ጀማል በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ....እንግዳ ኤቨንት አዝናኝ እና አስተማሪ የባለተመክሮዎች መድረክ። በቅርብ ቀን በሁሉም የትምህርት ተቋማት ይጠብቁን::


https://youtu.be/ftmbEVmaN8U

ድንቅ ምሽት ከድንቅ ጏዶች!!!
13/05/2022

ድንቅ ምሽት ከድንቅ ጏዶች!!!

አርቲስት ቬሮኒካ አዳነ አንተ ትለያለክ ብላኛለች...
04/05/2022

አርቲስት ቬሮኒካ አዳነ አንተ ትለያለክ ብላኛለች...

ቻናሉን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !! የባለተሞክሮዎች እና የባለተሰጥዎች መድረክ በAASTU ግቢ #ጥፍጥአለኝ #ቬሮኒካአዳነ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251911650168

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AASTU Student’s Information posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to AASTU Student’s Information:

Share