Addis info/አዲስ መረጃ

Addis info/አዲስ መረጃ አዳዲስ መረጃዎችን በየቀኑ ያገኛሉ ከእርሶ የሚጠበቀው like ማድረግ ብቻ ነው?

ጠቅላይ ሚንስት አብይ አህመድ ስለ ቀይ ባህር ጉዳይ ፅፈው ለኢትዮጵያውን መልዕክት መላካቸውንና ይህንኑም ፅሁፍ ማታ ላይ በመንግስት ሚዲያዎች ላይ እንደሚነበብ ተገልፃል።አዳዲስ መረጃዎችን ለማ...
23/11/2023

ጠቅላይ ሚንስት አብይ አህመድ ስለ ቀይ ባህር ጉዳይ ፅፈው ለኢትዮጵያውን መልዕክት መላካቸውንና ይህንኑም ፅሁፍ ማታ ላይ በመንግስት ሚዲያዎች ላይ እንደሚነበብ ተገልፃል።
አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ ለሰዎችን ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስፋ

23/11/2023

በወለጋ ሆሮ ጉዱሩ ከፍተኛ ጦርነት መቀስቀሱ ተነገር። በፌደራል መንግስቱ እና በኦነግ ሸኔ (የኦሮሞ ነፃ አውጪ ግንባር መካከል ድርድር ሲደረግ መቆየቱ እሙን ነው። ሆኖም ድርድሩ መሳካት ሳይችል እንደቀረ የተነገረ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ በወለጋ ጦርነት ዳግም መቀስቀሱን ከቦታው የደረሱን ማስረጃዎች ያሳያሉ።
አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ ለሰዎችን ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስቀጣ


ወደብን ለመጠቀም ከሱማሌ ላንድ ጋር ወደ ስምምነት ለመድረስ መቃረቡን መንግስ አስታወቀ። የትራንስፖርት ሚንስትሩ አለሙ ስሜ በሚንስትሮች ምክር ቤት ሪፔርት ላይ እንዳሉት ከሆነ ከሱማሌ ላንድ ...
23/11/2023

ወደብን ለመጠቀም ከሱማሌ ላንድ ጋር ወደ ስምምነት ለመድረስ መቃረቡን መንግስ አስታወቀ። የትራንስፖርት ሚንስትሩ አለሙ ስሜ በሚንስትሮች ምክር ቤት ሪፔርት ላይ እንዳሉት ከሆነ ከሱማሌ ላንድ መንግስት ጋር ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ወደ ስምምነት ለመድረስ እና በርበራ ወደብን ለመጠቀም የሚያስችል ንግግሮችን እያደረግን ነው ብለዋል። ሚንስትሩ እንዳሉት አሁን ከምንጠቀመው ወደብ በተጨማሪ ሌሎች ወደቦችን ለመጠቀም የምናደርገው ጥረት ይቀጥላል ብለዋል። ሰሞኑን የቀይ ባህር ጉዳይ ቀጠናው ላይ ውትረት ማንገሱ ይታወቃል።
አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ ለሰዎችን ሼር በማድረግ ተደራሽነቱን እናስቀጣ

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Kamil Abdo, Abdu Abdu, ዋበላ ሁሴን
03/11/2023

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Kamil Abdo, Abdu Abdu, ዋበላ ሁሴን

11/02/2023

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis info/አዲስ መረጃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share