01/10/2025
ከዚህ በላይ አትጠብቁም!
ውሃ እና እሳት አልበምን የመጀመሪያ አልበሜ ከወጣ ድፍን 20 ዓመት ከሚይዝበት ከዛሬ መስከረም 21 ጀምሮ በዩትዩብ እና በሁሉም የሙዚቃ ማሰራጫዎች ታገኙታላችሁ።
partners: ContrastHub , the cast media , arifpay
ይህን ሊንክ በመጠቀም የዩቲዩብ ገጼን ተወዳጁ https://youtube.com/?si=P1wxy_jMCDEjhJ-8
#ጆኒራጋ
#ውሃእናእሳት