Arada FM 95.1

Arada FM 95.1 🎙️ Arada FM 95.1 – The Voice of the City
Bringing you music, sports commentary, news, and real talk.

Broadcasting live from the heart of the community.
📻 Tune in – Feel the vibe!

አስተማማኝ እና ምቹ  የክፍያ አማራጮችን ለአለም አቀፍ ንግድዎ እናቀርባለን የአለም አቀፍ ንግድ ክፍያዎትን  በአስተማማኝ  እና  ምቹ አማራጭ  በሚከተሉት መንገዶች እንከውናለን፦ ✅ የመተማመ...
06/05/2026

አስተማማኝ እና ምቹ የክፍያ አማራጮችን ለአለም አቀፍ ንግድዎ እናቀርባለን
የአለም አቀፍ ንግድ ክፍያዎትን በአስተማማኝ እና ምቹ አማራጭ በሚከተሉት መንገዶች እንከውናለን፦
✅ የመተማመኛ ሰነድ ( Letter of Credit)-
✅ ሰነዶችን ለክፍያ መላክ (Cash Against Documents-CAD)
✅ ቅድሚያ ክፍያ (Cash in Advance-CIA) እና
✅ የውክልና ሽያጭ (Consignment)

ይምጡ! ከእኛ ጋር ይስሩ የአለም አቀፍ ንግድዎን ምቹ እና የተቀላጠፈ ያድርጉ !

Footall Cafe ዛሬ (28/8/18) በአራዳ FM 95.1 ጠዋት 2:30-4:30 * አርሰናል ከ20 አመት በኋላ በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ!!- የአርቴታ ቡድን ታሪካዊ አመት፤ አትሌቲኮን ያሸ...
06/05/2026

Footall Cafe ዛሬ (28/8/18) በአራዳ FM 95.1 ጠዋት 2:30-4:30

* አርሰናል ከ20 አመት በኋላ በቻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ!!
- የአርቴታ ቡድን ታሪካዊ አመት፤ አትሌቲኮን ያሸነፉበት ምሽት፤ ያለሽንፈት ለፍፃሜ የበቁበት ዘመን

* ባየር ሙኒክ - ፒኤስዤ
- ሌላ ውብ የእግር ኳስ ምሽት? እንደገና 9 ጎል?

06/05/2026

አራዳ ቁርስ ረቡዕ, ሚያዝያ 28, 2018 ዓ.ም

05/05/2026
05/05/2026

Arsenal v Atletico Madrid | አርሰናል ከ አትሌትኮ ማድሪድ የቀጥታ ስርጭት በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ከ Game On ጋር

05/05/2026

የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታን በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ

አርሰናል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ በጌም ኦን


የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ

Youtube:https://www.youtube.com/.1

Tiktok:https://www.tiktok.com/.1offical

Telegram:-https://t.me/Arada_Fm

Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital

Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm

05/05/2026

አርሰናል ከ አትሌቲኮ ማድሪድ

ሚያዝያ 27፣ 2018 (አራዳ ኤፍ ኤም) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ አርሰናል ዛሬ ምሽት ወሳኝ የቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታውን ያደርጋል።

በመጀመሪያው ጨዋታ አንድ አቻ ተለያይቶ የተመለሰው አርሰናል ዛሬ ምሽት ወሳኝ የሆነውን የመልስ ጨዋታ በሜዳው ያደርጋል።

አርሰናል በዘንድሮው ውድድር በምድብ ጨዋታ አትሌቲኮ ማድሪድን 4 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል።

በአውሮፓ መድረክ ከስፔን ክለቦች ጋር ባደረጋቸው ያለፉት 8 ጨዋታዎች በአንዱም ሽንፈት አላስተናገደም።

በአንጻሩ አትሌቲኮ ማድሪድ ከእንግሊዝ ክለቦች ጋር ከሜዳው ውጭ ባደረጋቸው ያለፉት 7 ጨዋታዎች ስድስቱን ተሸንፏል።

አርሰናል የዛሬውን ጨዋታ አሸንፎ ለፍፃሜ የሚደርስ ከሆነ፣ በአዲሱ የቻምፒየንስ ሊግ የጨዋታ ቅርጽ አንድም ጨዋታ ሳይሸነፍ ለፍፃሜ የደረሰ የመጀመሪያው ክለብ ይሆናል።

በአርሰናል በኩል ማርቲን ኦዴጋርድ እና ካይ ሃቨርትዝ ከጉዳታቸው በማገገም ለዛሬው ጨዋታ ይደርሳሉ ተብሏል።

በአትሌቲኮ ማድሪድ በኩል መጠነኛ ጉዳት የነበረባቸው አልቫሬዝ፣ አሌክሳንደር ሶርሎዝ እና ጂሊያኖ ሲሚዮኒ ለጨዋታው ዝግጁ መሆናቸው ታውቋል።



የአራዳን ገጾች በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ

Youtube:https://www.youtube.com/.1

Tiktok:https://www.tiktok.com/.1offical

Telegram:-https://t.me/Arada_Fm

Telegram:-https://t.me/aradaFmdigital

Facebook:-https://web.facebook.com/aradafm

04/05/2026

Everton 3-3 Manchester City | ኤቨርተን 3-3 ማንችስተር ሲቲ

04/05/2026

Everton vs Manchester City | ኤቨርተን ከ ማንችስተር ሲቲ የቀጥታ ስርጭት በአራዳ ኤፍ ኤም 95.1 ከ PITCH SPORT ጋር

Address

Kazanchis, Bloom Tower Building, 4th Floor
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arada FM 95.1 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category