ASER MEDIA

ASER MEDIA ASER MEDIA is a news and current affairs channel. follow us on Facebook, tiktok, and YouTube.

ነገ የጠናቀቃል -  የመጨረሻ ቀን---------የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው የጊዜ ገደብ ነገ ይጠናቀቃል።አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በ27 ዋና ዋና ከተሞች ለሚገኙ...
13/05/2026

ነገ የጠናቀቃል - የመጨረሻ ቀን
---------

የባንክ ሂሳብን ከፋይዳ ቁጥር ጋር ለማስተሳሰር የተሰጠው የጊዜ ገደብ ነገ ይጠናቀቃል።

አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ በ27 ዋና ዋና ከተሞች ለሚገኙ የባንክ ደንበኞች፣ የባንክ ሂሳባቸውን ከፋይዳ (ብሔራዊ መታወቂያ) ቁጥራቸው ጋር የሚያስተሳስሩበት ጊዜ ገደብ ነገ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ያበቃል።

ከተሞቹ ፦
- አዲስ አበባ
- ድሬዳዋ
- ሐረር
- ባህርዳር
- ጎንደር
- ደሴ
- ደብረብርሃን
- ኮምቦልቻ
- ሀዋሳ
- አርባ ምንጭ
- ወላይታ ሶዶ
- ሆሳዕና
- ወልቂጤ
- ሸገር
- ጅማ
- አዳማ
- ሻሸመኔ
- ቢሾፍቱ
- ባቱ
- አምቦ
- መቐለ
- አክሱም
- ዓዲግራት
- ጋምቤላ እና አሶሳ ናቸው።

ይህን ሊንክ id.et/connect በመጠቀም ካሉበት በመሆን ፋይዳ መታወቂያን ከባንክ ጋር ማስተሳሰር እንደሚቻል የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ገልጿል።

ብሔራዊ ባንክ እስከ ተሰጠው የጊዜ ገደብ ድረስ አካውንታቸውን ያላስተሳሰሩ ደንበኞች የባንክ ሂሳባቸው እንዲዘጋ ወይም እንዳይንቀሳቀስ (Dormant) የሚደረግ መሆኑን፣ ባንኮችም ይህንኑ ለደንበኞቻቸው እንዲያሳውቁ ትዕዛዝ ማስተላለፉን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጾ ነበር።

ሂሳባቸው የተዘጋባቸው ደንበኞች ወደ ባንክ በመቅረብ የማስተሳሰር ሂደቱን በማከናወን ሂሳባቸውን መልሰው ማንቀሳቀስ ይችላሉ።

በሌሎች ከተሞች (ከተጠቀሱት ውጭ) ያሉ የባንክ ደንበኞች የባንክ ሒሳባቸውን እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ባለው የጊዜ ገደብ ማስተሳሰር ይጠበቅባቸዋል።

#ቲክቫህ ኢትዮጵያ

Welcome to the NID Home page

  🇪🇹የዓለም መሪ አዲስ አበባ ገቡ-----------‎የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥ...
12/05/2026

🇪🇹

የዓለም መሪ አዲስ አበባ ገቡ
-----------

‎የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ዛሬ ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል። የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለዋና ጸኃፊው አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ተፈቲሑ-------ንሓላፊ ቤት ፅሕፈት ፕረስ ሴክሬታሪያት ፕረዚደንት ጊ/ም/ት  ገብሩ ካሕሳይ (ዶር) ድሕሪ ሓደ መዓልቲ ማእሰርቲ ተፈቲሑ።"ምምላስ ቤት ምኽርን ነባር መንግስትን"  ኣብ ዕላዊ...
12/05/2026

ተፈቲሑ
-------
ንሓላፊ ቤት ፅሕፈት ፕረስ ሴክሬታሪያት ፕረዚደንት ጊ/ም/ት
ገብሩ ካሕሳይ (ዶር) ድሕሪ ሓደ መዓልቲ ማእሰርቲ ተፈቲሑ።

"ምምላስ ቤት ምኽርን ነባር መንግስትን" ኣብ ዕላዊ ገፅ ቤት ፅሕፈት ፕሬዜዳንት ' ለጢፍካ ብዝብል ከምዝአሰርዎ ገሊፁ ዝነበረ ዶክተር ገብሩ ፣ ሎሚ አጋምሸት ተፈቲሑ ኣሎ።

ደብረጽዮን ገብረማካኤል (ዶር) ፕረዚደንት ኮይኑ-------ዳግማይ ዝተመለሰ ቤት ምኽሪ መንግስቲ ትግራይ ሎሚ ኣብ ዘሳለጦ ሻድሻይ ዘመን ሻድሻይ ሰሩዕ ጉባኤ ንዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ፕ...
05/05/2026

ደብረጽዮን ገብረማካኤል (ዶር) ፕረዚደንት ኮይኑ
-------
ዳግማይ ዝተመለሰ ቤት ምኽሪ መንግስቲ ትግራይ ሎሚ ኣብ ዘሳለጦ ሻድሻይ ዘመን ሻድሻይ ሰሩዕ ጉባኤ ንዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ፕሬዝዳንት መንግስቲ ትግራይ ገይሩ ሸይሙ።

ደቡብ ኣፍሪካ------ሲረግጠው የኖረና አሁን ድረስ ሃብቱን ተቆጣጥሮ ያለ ነጭን ሳይነካ፤ጥሮ ግሮ የሚኖርን ጥቁር መግደል! ጥቁር ጥቁር ነው!!
01/05/2026

ደቡብ ኣፍሪካ
------
ሲረግጠው የኖረና አሁን ድረስ ሃብቱን ተቆጣጥሮ ያለ ነጭን ሳይነካ፤ጥሮ ግሮ የሚኖርን ጥቁር መግደል! ጥቁር ጥቁር ነው!!

የሠራተኞች ቀንና ኢህአፓ ------ለምን እንደሚመሳሰልብኝ አላውቅም Mayday እና ኢህአፓ ለያይቼ አላያቸውም - በ1971 ዓ.ም ያበቃለትን ኢህአፓ ማለቴ ነው። አሁን አለሁ የሚለው ኢህአፓ ...
30/04/2026

የሠራተኞች ቀንና ኢህአፓ
------
ለምን እንደሚመሳሰልብኝ አላውቅም Mayday እና ኢህአፓ ለያይቼ አላያቸውም - በ1971 ዓ.ም ያበቃለትን ኢህአፓ ማለቴ ነው። አሁን አለሁ የሚለው ኢህአፓ ማለቴ አይደለም። የምር የኢትዮጵያ - የምር የሠራተኛ ፓርቲ የነበረው በብርሃነመስቀል ረዳ ይመራ የነበረው ኢህአፓ ነው!
እንኳን አደረሳችሁ ሸቃዮች!

የኢንሹራንስ ዘርፍ ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ። ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያን የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ በከፍተኛ ደረጃ የሚቀይር እና ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የሚያደርግ...
30/04/2026

የኢንሹራንስ ዘርፍ ለውጭ ኩባንያዎች ክፍት የሚያደርግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ።

ብሔራዊ ባንክ የኢትዮጵያን የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪ በከፍተኛ ደረጃ የሚቀይር እና ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት የሚያደርግ አዲስ የኢንሹራንስ አዋጅ አዘጋጅቷል።

በረቂቅ ደረጃ የሚገኘው አዋጁ፣ እስካሁን በብሔራዊ ባንክ ስር የነበረውን የኢንሹራንስ ቁጥጥር ስልጣን ወደ አዲስ ወደሚቋቋም ራሱን የቻለ ተቋም ያዛውራል።

የኢንሹራንስ ገበያውን በበላይነት የሚመራ፣ ፈቃድ የሚሰጥና የሚቆጣጠር "የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ቁጥጥር ባለስልጣን" (Ethiopian Insurance Regulatory Authority) የተባለ ራሱን የቻለ ተቋም እንዲቋቋም ረቂቁ ደንግጓል ይህም ተቋም ተጠሪነቱ ለገንዘብ ሚኒስቴር ይሆናል።

በረቂቁ መሰረት የውጭ ኢንሹራንስ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ቅርንጫፍ መክፈት ወይም በሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ላይ ድርሻ መግዛት ይችላሉ።

ጠቅላላ የውጭ ዜጎች የባለቤትነት ድርሻ ከአንድ የኢንሹራንስ ኩባንያ ጠቅላላ ካፒታል ውስጥ ከ49 በመቶ መብለጥ አይችልም ፣ስትራቴጂካዊ የውጭ ባለሀብቶች እስከ 40 በመቶ ድርሻ እንዲኖራቸው ተፈቅዷል።

ያለፈቃድ የኢንሹራንስ ስራ ላይ መሰማራት እስከ 15 ዓመት በሚደርስ ፅኑ እስራት እና በገንዘብ ቅጣት እንደሚያስቀጣ በረቂቁ ላይ ተመላክቷል።

የኢንሹራንስ ዘርፉ የሚመራበት በርካታ አዲስ ጉዳዮችን ያካተተው "ረቂቅ አዋጁ" በረቂቅ ደረጃ ያለ መሆኑን እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አለመመራቱን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከብሔራዊ ባንክ ሰምቷል።

ዝምልከቶም ሰብ መዚ ግዝያዊ መንግሥትን ውድብ ህወሓትን ደጋጊሞም 'ኵናት ኣየድልን' ይብሉ። እንታይ ማለቶም ኢዩ?
30/04/2026

ዝምልከቶም ሰብ መዚ ግዝያዊ መንግሥትን ውድብ ህወሓትን ደጋጊሞም 'ኵናት ኣየድልን' ይብሉ።
እንታይ ማለቶም ኢዩ?

'የማስረክበው ነገር የለም' -  ጀነራሉ።'ሚያዝያ 24 አዲስ የትግራይ ፕረዚደንት እመርጣለሁ' ህወሓት--------ከቀናት በፊት የህወሓት ቃል አቀባይ 'ጀነራል ታደሠ ሳያንገራግሩ ሥልጣናቸውን...
29/04/2026

'የማስረክበው ነገር የለም' - ጀነራሉ።
'ሚያዝያ 24 አዲስ የትግራይ ፕረዚደንት እመርጣለሁ' ህወሓት
--------
ከቀናት በፊት የህወሓት ቃል አቀባይ 'ጀነራል ታደሠ ሳያንገራግሩ ሥልጣናቸውን' ያስረክቡ ለሚለው ትእዛዝ: ጀነራሉ ዛሬ ምሽት ከቴዲ ርእዮት ጋር ባደረጉት ቆይታ
'እኔ የማስረክበው ነገር የለም - ወደ እንረካከብ አርቲፊሻል ጨዋታ ውስጥም አልገባም። ይህ አጥፊ አካሄድ ተገቢ አይደለም። አይ በዛ መንገድ ነው የምንሄደው ካሉ ግን እንደፈለጉ ያድርጉ"
በማለት ተናግሯል።

ሓንቲ ሕቶ!--------'ተስካር' የፅድቅዶ ? ኣየፅድቕን?'መንግስተ ሰማይ ቀሪባ ኢያ እሞ ንስሃ እተው' ምስ ዝብል ዶግማዊ ትእዛዝ ዘለዎ ትርጉም እንታይ ኢዩ?
27/04/2026

ሓንቲ ሕቶ!
--------
'ተስካር' የፅድቅዶ ? ኣየፅድቕን?
'መንግስተ ሰማይ ቀሪባ ኢያ እሞ ንስሃ እተው' ምስ ዝብል ዶግማዊ ትእዛዝ ዘለዎ ትርጉም እንታይ ኢዩ?

ኣክቲቪስት ብርሃነ ኣብ ገዛ ጀነራል ምግበይ ከምዘሎ ይግለፅ........ንብርሃነ ገብረገርግስ ሕዚ ኣብ ዳግም ኣምሳል ዝርከብ ናይ ምግበ ሃይለ መንበሪ ገዛ ተኣሲሩ ከምዘሎን ማህረምቲ ይበፅሖ ...
26/04/2026

ኣክቲቪስት ብርሃነ ኣብ ገዛ ጀነራል ምግበይ ከምዘሎ ይግለፅ........
ንብርሃነ ገብረገርግስ ሕዚ ኣብ ዳግም ኣምሳል ዝርከብ ናይ ምግበ ሃይለ መንበሪ ገዛ ተኣሲሩ ከምዘሎን ማህረምቲ ይበፅሖ ኣሎን ተባሂሉ።
ንነዊሕ ጊዜኣት ብሕቡእ ሓበሬታ እናሃበ ዝፀነሐ ብርሃነ ደሓር ንዐሠርሱ ዕላዊ ብምግባር ኣብ ጎኒ ህወሓት ተሰላፊ ነይሩ ኢዩ።
ኣብ ቀረባ ን 3 ወርሒ ደሃዩ ጠፊኡ ዝነበረ ብርሃነ ካብ ዝፍታሕ ድሕሪ ሰሙን ዳግማይ ተዓፊኑ ተወሲዱ ኣሎ።
ነቶም ናይ ምግበ ዓጀብቲ ዘረከቦም ድማ ኣዛዚ ፖሊስ ክፍለ ከተማ ዓዲ ሓቂ ኢዩ ተባሂሉ። እቶም ናይ ምግበ ዓጀብቲ ክወስዱዎ ምስ መፁ ብርሃነ "ናይ ቤት ፍርዲ ትእዛዝ ዘየለ ኣይከይድን" ኢሉ ካብቲ ዝነበሮ ገዛ ኣይወፅእን ምስበሎም እቲ ገ/ክርስቶስ ዝበሃል ናይ ክፍለ ከተማ ዓዲ ሓቂ ፖሊስ ኣዛዚ "ኣነ ኣለኹ እየ ደሓን ውፃእ። ምሳይ ኢኻ ትኸይድ።" ኢሉ ከምዘእመኖ ተገሊፁ ኣሎ።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ASER MEDIA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ASER MEDIA:

Share