T G Y News

T G Y News ካንተ ጋራ ወደከፍታው

ቼልሲዎች የቪክቶር ኦሲምሄንን ዝውውር መጨረስ እንደሚፈልጉ ስካይ ስፖርት ዘግበዋል!
30/08/2024

ቼልሲዎች የቪክቶር ኦሲምሄንን ዝውውር መጨረስ እንደሚፈልጉ ስካይ ስፖርት ዘግበዋል!

🚨 ትሬቮህ ቻሎባህ ወደ ክሪስታል ፓላስHERE WE GO Fabrizio Romano
30/08/2024

🚨 ትሬቮህ ቻሎባህ ወደ ክሪስታል ፓላስ

HERE WE GO

Fabrizio Romano

ሬስ ኔልሰን ወደ ኤፕስዊች ታዎን የሚያደርገው የውሰት ውል ዝውውር ወደመጠናቀቁ ታዳርሷል ።David Ornestien
30/08/2024

ሬስ ኔልሰን ወደ ኤፕስዊች ታዎን የሚያደርገው የውሰት ውል ዝውውር ወደመጠናቀቁ ታዳርሷል ።

David Ornestien

ራሂም ስተርሊንግ ወደ አርሰናል የሚያደርገው ዝውውር እንደታቀረበ ፋብርዝዮ ሮማኖ ዘግቧል!
30/08/2024

ራሂም ስተርሊንግ ወደ አርሰናል የሚያደርገው ዝውውር እንደታቀረበ ፋብርዝዮ ሮማኖ ዘግቧል!

◈ ጆአዎ ፌሊክስ በለንደን የሕክምና ምርመራውን ያጠናቀቀ ሲሆን ከደቂቃዎች በኋላ ኮንትራቱን ይፈርማል።ውሉ እስከ ሰኔ 2030 የሚቆይ ሲሆን ለተጨማሪ አመት የማራዘም አማራጭ ይኖረዋል።◈ የፌሊ...
20/08/2024

◈ ጆአዎ ፌሊክስ በለንደን የሕክምና ምርመራውን ያጠናቀቀ ሲሆን ከደቂቃዎች በኋላ ኮንትራቱን ይፈርማል።

ውሉ እስከ ሰኔ 2030 የሚቆይ ሲሆን ለተጨማሪ አመት የማራዘም አማራጭ ይኖረዋል።

◈ የፌሊክስ ኮንትራት ተፈርሞ ከተጠናቀቀ በኋላ ኮኖር ጋላገር የአትሌቲኮ ዝውውሩን ለመጨረስ ወደ ማድሪድ ይበራል። 🛩️

ፋብሪዚዮ ሮማኖ

አሮን ዋን ቢሳካ ወደ ዌስትሀም መዘዋወሩ እውን እየሆነ ከመጣ ቡኋላ የማዝራዊ ዝውውር ተፋጥኗል ። በሁለቱ ክለቦች መካከልም ከስምምነት መድረስ ተችሏል ።ማንቺስተር ዩናይትድ ለተጨዋቹ ዝውውር ...
10/08/2024

አሮን ዋን ቢሳካ ወደ ዌስትሀም መዘዋወሩ እውን እየሆነ ከመጣ ቡኋላ የማዝራዊ ዝውውር ተፋጥኗል ። በሁለቱ ክለቦች መካከልም ከስምምነት መድረስ ተችሏል ።

ማንቺስተር ዩናይትድ ለተጨዋቹ ዝውውር 15ሚ.ዩሮ እየታየ ከሚጨመር 5ሚ.ዩሮ ጋር የሚከፍሉ ይሆናል ።

ተጫዋቹም በኦልድትራፎርድ የሚያቆየውን የአምስት አመት ኮንትራት ከተጨማሪ አንድ አመት ጋር የሚፈራረም ይሆናል ።

FABRIZIO ROMANO

ማንቺስተር ዩናይትዶች ለ ተጨዋቹ ዝውውር 45ሚ.ዩሮ እና እየታየ በ 3 አመት ውስጥ የሚከፈል 5ሚ.ዩሮ ማቲያስ ዲላይትን ለማስፈረም ከ ባየርሙኒክ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል ።ተጫዋቹ በ ኦልትራ...
10/08/2024

ማንቺስተር ዩናይትዶች ለ ተጨዋቹ ዝውውር 45ሚ.ዩሮ እና እየታየ በ 3 አመት ውስጥ የሚከፈል 5ሚ.ዩሮ ማቲያስ ዲላይትን ለማስፈረም ከ ባየርሙኒክ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል ።

ተጫዋቹ በ ኦልትራፎርድ የሚያቆየውን የ5+1 አመት ውል የሚፈራረም ይሆናል።

FABRIZIO ROMANO

BREAKING :ማንቺስተር ዩናይትድ ማቲያስ ዲላይትን እና ኑሳይር ማዝራዊ ለማስፈረም ከ ባየርሙኒክ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል ። ለ ዲላይት ዝውውር 45+5€ለ ኑሳይር ማዝራዊ 15+5€ የሚከፍ...
10/08/2024

BREAKING :ማንቺስተር ዩናይትድ ማቲያስ ዲላይትን እና ኑሳይር ማዝራዊ ለማስፈረም ከ ባየርሙኒክ ጋር ከስምምነት ደርሰዋል ።

ለ ዲላይት ዝውውር 45+5€
ለ ኑሳይር ማዝራዊ 15+5€ የሚከፍሉ ይሆናል

የህክምና ምርመራ እሁድ ወይንም ሰኞ ቀጠሮ ይያዛል

David Ornestein

ታሜ የመጀመሪያውን ወርቅ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል ሀገራችን በፓሪስ ኦሎምፒክ የመጀመሪያውን ወርቅ በወንዶች ማራቶን በአትሌት ታምራት ቶላ ማሸነፍ ችላለች።ታሜ 2:06:26 በመግባት የኦሎምፒክ ሪ...
10/08/2024

ታሜ የመጀመሪያውን ወርቅ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል

ሀገራችን በፓሪስ ኦሎምፒክ የመጀመሪያውን ወርቅ በወንዶች ማራቶን በአትሌት ታምራት ቶላ ማሸነፍ ችላለች።

ታሜ 2:06:26 በመግባት የኦሎምፒክ ሪከርድን ሰብሯል ።

BREAKING: ማንቸስተር ዩናይትድ ኖሳይር ማዝራዊን እና ማቲያስ ዲ ሊትን ለማስፈረም ለባየርን ሙኒክ ጥያቄ አቅርበዋል።David Ornestein
02/08/2024

BREAKING: ማንቸስተር ዩናይትድ ኖሳይር ማዝራዊን እና ማቲያስ ዲ ሊትን ለማስፈረም ለባየርን ሙኒክ ጥያቄ አቅርበዋል።

David Ornestein

ሁሉም ሰላም ነው
01/08/2024

ሁሉም ሰላም ነው

𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚:➢ ቼልሲዎች ሉካኩና ኦሲሜንን ሊቀያየሩ የሚችሉበትን መንገድ እያጤኑ ሲሆን የፈለጉትም ሉካኩን ለናፖሊ በቋሚነት መሸጥና ኦሲሜንን ለአንድ የውድድር አመት በውሰት የመግዛት አማራጭ...
30/07/2024

𝗕𝗥𝗘𝗔𝗞𝗜𝗡𝗚:

➢ ቼልሲዎች ሉካኩና ኦሲሜንን ሊቀያየሩ የሚችሉበትን መንገድ እያጤኑ ሲሆን የፈለጉትም ሉካኩን ለናፖሊ በቋሚነት መሸጥና ኦሲሜንን ለአንድ የውድድር አመት በውሰት የመግዛት አማራጭ ካለው ውል ጋር ነው።

ዴቪድ ኦርንስቲን

Address

Lafto
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when T G Y News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share