Abiy Yilma - መ/ር ዐቢይ ይልማ

Abiy Yilma - መ/ር ዐቢይ ይልማ ሳድስ ሚዲያ - Saddis Media, TV and Radio, Abiy Yilma

ምስሉን ተጫኑት!
12/10/2025

ምስሉን ተጫኑት!

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራ.....

አቤቱ ድረስልን🔴 የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ የተቀመጠው ክብ-የአውሬው አርማ የደምግብር ኪዳን ነው⭕️ከባንዲራው ላይ ከተነሳ 7 ብስራቶች ይመጣሉ🆘Abiy Yilma

አቤቱ ድረስልን🔴የኢትዮጵያ ባንዲራ ላይ የተቀመጠው ክብ-የአውሬው አርማ የደምግብር ኪዳን ነው⭕️ከባንዲራው ላይ ከተነሳ 7 ብስራቶች ይመጣሉ🆘Abiy Yilma

የጥሬ ስጋ ፖለቲካ መጣ⁉️በቃ ጥሬስጋ በሕልማችን ብቻ መብላት ልንጀምር ነው⭕️ጉዳዩ በከፍተኛ ደረጃ ሊያበጣብጣቸው ነው📕Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
11/10/2025

ምስሉን ተጫኑት📌ጌታ ሆይ ድረስ🔴ስለBirrራችን በዓለም ሚሟርቱብን ምንድነው⁉️የዚህን ጉድ ደፍሮ ያልተነገረን Secret አለ🔴
10/10/2025

ምስሉን ተጫኑት📌

ጌታ ሆይ ድረስ🔴ስለBirrራችን በዓለም ሚሟርቱብን ምንድነው⁉️የዚህን ጉድ ደፍሮ ያልተነገረን Secret አለ🔴

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራ.....

09/10/2025

እሥራኤልና ሀማስ በመጀመሪያው ምዕራፍ የትራምፕ የሰላም እቅድ ተስማሙ::

እሥራኤልና ሀማስ በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ «የመጀመሪያው ምዕራፍ» የሰላም እቅድ ተስማሙ። አሶስየትድ ፕሬስ እንደዘገበው ሁለቱ ወገኖች ውጊያውን ለጊዜው ለማቆም ቢያንስ ታጋቾችንና እስረኞችን ለመልቀቅ ተስማምተዋል።

በእቅዱ መሠረት የእስራኤል ጦር ከአብዛኛው ጋዛ መውጣት በሚጀምርባቸው በመጪዎቹ ቀናት፣ ሀማስ የያዛቸውን በሕይወት ያሉ ሁሉንም 20 ታጋቾችን ይለቃል። በምትኩ እሥራኤል ፍልስጤማውያን እስረኞችን ትፈታለች። የእሥራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ «በእግዚአብሔር ርዳታ ሁሉንም ወደ ቤታቸው እናመጣቸዋለን» ሲሉ በማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዐሳውቀዋል። ሀማስ በተናጠል ስምምነቱ የእስራኤል ወታደሮችን ከጋዛ መውጣትን ፣ የርዳታም መግባት እንዲሁም የታጋቾችና የእስረኞች ልውውጥ እንዲካሄድ ያስችላል ብሏል።

ይሁንና በእቅዱ ውስጥ ከተያዙት ጠንካራ ጉዳዮች መካከል ሀማስ ትጥቅ መፍታት አለመፍታቱ እና ጋዛን ማን እንደሚያስተዳድር በተመለከተ ግን በእርግጠኝነት ለጊዜው የታወቀ ነገር የለም።

ዜናው እንደተሰማ በሺህዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን ቴላቪቭ በሚገኘው ታጋቾች እንዲለቀቁ ጥሪ ሲተላለፍበት ወደቆየው አደባባይ በመውጣት ደስታቸውን ገልጸዋል።

ስምምነቱ ሲበሰር ፍልስጤማውያንም ከተጠለሉባቸው የመጠለያ ጣቢያዎች በመውጣት ደስታቸውን በሆታ ገልጸዋል። ሀማስ ከፍተኛ ባለሥልጣናት እንዳሉት ቁጥራቸው ወደ ሁለት ሺህ የሚጠጋ እስረኞች ይለቀቃሉ ፤5 የድንበር ኬላዎችም ይከፈታሉ። (Source: DW)

ምስሉን ተጫኑት📌ይህ ምስጢር ከገባችሁ በቃ🔴
09/10/2025

ምስሉን ተጫኑት📌

ይህ ምስጢር ከገባችሁ በቃ🔴

Abiy Yilma Media ....ሣድስ ቲቪ .......በጠቅላላ ዕውቀት እና የሥነምግባር ሳይንስ ላይ የሚያተኩር የቴሌቪዢን ፕሮግራም ነው፡፡ በአሐዱ ቲቪ ዘወትር እሁድ ምሽት ከ2፡00-3፡00 እጅግ አስተማሪ ፕሮግራ.....

ምስሉን ተጫኑት📌📌📌
08/10/2025

Part 2 ተለቀቀ📕ይህ ቪዲዮ ሚያበሳጨው ፖለቲከኛ አለ🔴የመንጌ መላምት ተፈፀመ⭕️አደገኛ ፖለቲካ🔴 አርቲስት አበበ በለጠ🇪🇹Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ

Part 2 ተለቀቀ📕ይህ ቪዲዮ በጣም ሚያበሳጨው አካል አለ🔴የመንጌ መላምት ተፈፀመ⭕️አደገኛ ፖለቲካ🔴 አርቲስት አበበ በለጠ🇪🇹Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ
07/10/2025

ይህ አስደማሚ ቪዲዮ Part 1/ክፍል ፩ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹ክፍል 2ቱ ዛሬ ይለቀቃል🚩🚩🚩እንዳያመልጣችሁ ምስሉን ተጫኑት⭕️⭕️⭕️

ወይኔ ኢትዮጵያዬ🔴ኑ የፖለቲከኞቹን ቁማር ስሙ🚩 ጃንሆይ ፣ መለስ ወይስ ኢሳያስ⁉️አሁን ያለው ምስጢር🔴ሽኩቻ አለ⛔️በቅርቡ ኢሳያስ አፈወርቂ ይገለበጣል⁉️Abiy
06/10/2025

Address

CMC Street Michael Area
Addis Ababa
0909

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abiy Yilma - መ/ር ዐቢይ ይልማ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abiy Yilma - መ/ር ዐቢይ ይልማ:

Share