Ye-Shewa Gojo

Ye-Shewa Gojo Entertainment program every Saturday from FM 91.4 4:45--6:45

እንደ ሰው የሚያስብ አህያም አውቃለሁ የአህያውን ያክል የማያስብ ሰው አውቃለሁ!
08/05/2020

እንደ ሰው የሚያስብ አህያም አውቃለሁ የአህያውን ያክል የማያስብ ሰው አውቃለሁ!

01/03/2018

መንግስት ሆይ ሳር ሁን!
አንድ ቀደምት ፈላስፋ እንድህ ይላል፡-ሁላችንም እንደምናውቀው ወይራ ዛፍ እጅግ ጠንካራ የጥንካሬ ሁሉ ምሳሌ ነው፡፡ሳር ደግሞ እጅግ ያነሰ በጥንካሬ ከወይራ ጋር የማይነጻጸር፡፡ነገር ግን ነፋስ በነፈሰ ጊዜ ሁለቱ የተለያ ባህሪያት ያሳያሉ፡፡ወይራው ነፋስ በመጣ ጊዜ ይወዛዎዛል ወጀቡ በበረታ ጊዜም አብዝቶ ላለመውድቅ ይወዛወዛል፡፤ነፋሱ እጅግ በበረታ ጊዜ ግን መቀቀም ተስኖት ከስሩ ተነቅሎ ወድቃል፡፡ሳር ግን ነፋስ በመጣ ጊዜ ወደነፈሰበት አቅጣጫ ለጥ ይላል፡፡ለፈሱ በበረታ ጊዜም ያንኑ ያደርጋል ነፋሱም በሳሩ ውስጥ ያሉትን ብናኝ አባራ እና ስብርባሪ ሳሮችን ሙልጭ አድርጎ ይዞ ይሄዳል፡፡ነፋሱ ባቆመ ጊዜ ከብፊቱ ከነበረው ይልቅ እጅግ አምሮበት ቀጥ ይላል፡፡

08/01/2018

ወዳጆቼ ትናትና እቤቴ ቁጭ ብዬ የምስለ መስኮት መቆጣጠሪያዬን እየቀያየርኩ የበዓል ፕሮግራም እያየሁ ነበር፡፡ታድያ የሆነ ሠዓት ላይ ናሁ በሚባለው ጣቢያ የማስታወቂያ ባለሙያው እና ጋዜጠኛው ሳምሶን ማሞ ባዘጋጀው ፕሮግራም አንድ እንግዳ ይዞ ቀረበላችሁ፡፡እንግዳው ከዛንችስ መነሃሪያ አካባቢ የሚገኘው ጨርጨር/ዮናስ ጨርጨር/ ስጋ ቤት ባለቤት ዮናስ ነበር፡፡የሚጠያየቁት ደግሞ ስለስጋ ብልቶች ፡ጣዕም----ምናምን ነበር፡፡የት ሆነው ቢጠያየቁ ጥሩ ነው ዮናስ የስጋ ቆራጪ ነጭ ኮፍያ እና ጋዎን ለብሶ የሆነ ቢሮ ነገር ውስጥ ተሸከርካሪ ወንበር ላይ ተቀምጦ ትንሽ ተቆርጦ የመጣ ስጋ ከሳህኑ ላይ እያነሳ ሳምሶን ይበላል፡፡አስቡት ስለ ስጋ ብልቶች እየተወራ መቀረጽ የነበረበት እዛው ስጋ ቤቱ ውስጥ ነበር፡፡ ብቻ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሲሰራ ማራኪ ሳቢ መሆን አለበት ነገር ግን የያዙትን ሰዓት ለመሙላት ብቻ ትርኪ ብርኪ ቀረጻ መልቀቅ ህዝብን መናቅ ነው ፡፡ለምሳሌ ሳሚን አነሳሁ እንጂ በአብዛኞቹ የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በማይረቡ እና በማይጠቅሙ ፕሮግራሞች የተሞሉ ናቸው፡፡እሺ ፖለቲካና የሀገር ጉዳይ ተጽኖ ስላለብን ምናምን ተብሎ አይሰራ እንደት ያማረ የመዝናኛ ፕሮግራም መስራት ያቅተናል?

03/10/2016

ስለሃገሬ እና ስለህዝቧ እጅግ አዝናለሁ እ/ር የሞቱትን ነፍስ ማር ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መጽናናትን አድርግ፡፡

28/09/2016

ውድ የሸዋ ጎጆ የሬድዮ ፐሮግራም ተከታታዮች በቀን 21/01/2009 ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 በሚኖረን ስርጭት ስለ ስድብ እና ተሳዳቢነት እንድሁም አጠቃላይ ልጆቻችንን የምናሳድግበት ስነ ምግባር እናወራለን፡፡ ሰዎች በተለያየ መክንያትን ይሳደባሉ ይሰዳደባሉ፡ስነምግባር የጎደላቸው ንግግሮቻችን በምንስ ደረጃ ላይ ናቸው፡፡ይህ ለምን ይሆናል ብለን ርዕሰ ጉዳያችንን በተመለከተየተለያዩ ሰወችን አነጋግረናል፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጆች ስለሚነሳው ርእሰ ጉዳይ እስቱድዮ በቀጥታ በመገኘት ይወያያሉ፡ከአድማጮች ጋር በቀጥታ በስልክ ውይይት ያደርጋሉ፡፡በሀገር አቀፍ ደረጃ እና በሰሜን ሸዋ አካባቢ በሳምንቱ ውስጥ የሚከናወኑ እና የተከናወኑ ኪነጥበባዊ ሁነቶች ይወራሉ፡፡ሳምንታዊው የሸዋ ጎጆ የተሰጥኦ ውድድር ለ30 ደቂቃዎች በቀጥታ ይካሄዳል፡፡በቀጥታ የሥልክ መስመራችን 011-681-18-75 አድርሱን፡፡ምዕራፍ መልቲሚድያ ፐሮሞሽን ከአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ኤፍ ኤም ደብረብርሃን 91.4 ጋር በመተባበር የሚቀርብ ሳምንታዊ የመዝናኛ ፐሮግራም፡፡0920-28-85-84

ውድ የሸዋ ጎጆ የሬድዮ ፐሮግራም ተከታታዮች በቀን 07/01/2009 ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 በሚኖረን ስርጭት  ስለኩርፊያ እናወራለን፡፡ ሰዎች በተለያየ መክንያትን ያኮርፋሉ ይኮራ...
15/09/2016

ውድ የሸዋ ጎጆ የሬድዮ ፐሮግራም ተከታታዮች በቀን 07/01/2009 ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 በሚኖረን ስርጭት ስለኩርፊያ እናወራለን፡፡ ሰዎች በተለያየ መክንያትን ያኮርፋሉ ይኮራረፋሉ ይህ ለምን ይሆናል ብለን ርዕሰ ጉዳያችንን በተመለከተ የተለያዩ ሰወችን አነጋግረናል፡፡ በተለያየ መንገድ ችግሮቻችንን መፍታት እየቻልን ለምን እንኮራረፋለን?ከዚህ ጋር ተያይዞ የኢትዮጵያዊ መልካም እሴቶቻችን ምን ይመስላሉ!የፕሮግራሙ አዘጋጆች ስለሚነሳው ርእሰ ጉዳይ እስቱድዮ በቀጥታ በመገኘት ይወያያሉ፡ከአድማጮች ጋር በቀጥታ በስልክ ውይይት ያደርጋሉ፡፡በሀገር አቀፍ ደረጃ እና በሰሜን ሸዋ አካባቢ በሳምንቱ ውስጥ የሚከናወኑ እና የተከናወኑ ኪነጥበባዊ ሁነቶች ይወራሉ፡፡ሳምንታዊው የሸዋ ጎጆ የተሰጥኦ ውድድር ለ30 ደቂቃዎች በቀጥታ ይካሄዳል፡፡በቀጥታ የሥልክ መስመራችን 011-681-18-75 አድርሱን፡፡ምዕራፍ መልቲሚድያ ፐሮሞሽን ከአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ኤፍ ኤም ደብረብርሃን 91.4 ጋር በመተባበር የሚቀርብ ሳምንታዊ የመዝናኛ ፐሮግራም፡፡0920-28-85-84

08/09/2016
ውድ የሸዋ ጎጆ የሬድዮ ፐሮግራም ተከታታዮች በቀን 05/13/2008 የአሮጌ ዓመት የመጨረሻው ቅዳሜ  ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 በሚኖረን ስርጭት የ2009 ዓ.ም አዲስ ዓመት መልካም ምኞት...
06/09/2016

ውድ የሸዋ ጎጆ የሬድዮ ፐሮግራም ተከታታዮች በቀን 05/13/2008 የአሮጌ ዓመት የመጨረሻው ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 በሚኖረን ስርጭት የ2009 ዓ.ም አዲስ ዓመት መልካም ምኞት መግለጫ እና የበዓል ገጠመኞች ላይ እንደጉድ ይወራል፡፡ የፕሮግራሙ አዘጋጆች ስለሚነሳው ርእሰ ጉዳይ እስቱድዮ በቀጥታ በመገኘት ይወያያሉ፡ከአድማጮች ጋር በቀጥታ በስለክ ውይይት ያደርጋሉ፡፡በሀገር አቀፍ ደረጃ እና በሰሜን ሸዋ አካባቢ በሳምንቱ ውስጥ የሚከናወኑ እና የተከናወኑ ኪነጥበባዊ ሁነቶች ይወራሉ፡፡ሳምንታዊው የሸዋ ጎጆ የተሰጥኦ ውድድር በዓል በዓል የሚሸቱ ተሰጥኦዎችን ለ30 ደቂቃዎች በቀጥታ ይካሄዳል፡፡በቀጥታ የሥልክ መስመራችን 011-681-18-75 አድርሱን፡፡ምዕራፍ መልቲሚድያ ፐሮሞሽን ከአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ኤፍ ኤም ደብረብርሃን 91.4 ጋር በመተባበር የሚቀርብ ሳምንታዊ የመዝናኛ ፕሮግራም፡፡0920-28-85-መልካም በዓል ምልካም አድስ አመት!አገራችንን ሰላም አኛን ጤና የሚያደርግ አድስ ዓመት ይሁንልን፡፡

ውድ የሸዋ ጎጆ የሬድዮ ፐሮግራም ተከታታዮች ቀን በ28/12/2008 ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 በሚኖረን ስርጭት የአዲስ ዓመት በዓል አከባበር ምን እንደሚመስል እና የአድስ አመት ዕ...
30/08/2016

ውድ የሸዋ ጎጆ የሬድዮ ፐሮግራም ተከታታዮች ቀን በ28/12/2008 ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡30 በሚኖረን ስርጭት የአዲስ ዓመት በዓል አከባበር ምን እንደሚመስል እና የአድስ አመት ዕቅዳችን እና ምኞታችን በተመለከተ አነጋግረናል፡፡አዲስ ዓመት ሲመጣ በሀገራችን ምን ዓይት እቅዶች ይታቀዳሉ ምኞታችንስ ምን ይመስላል፡፡የፕሮግራሙ አዘጋጆች ስለሚነሳው ርእሰ ጉዳይ እስቱድዮ በቀጥታ በመገኘት ይወያያሉ፡ከአድማጮች ጋር በቀጥታ በስለክ ውይይት ያደርጋሉ፡፡በሀገር አቀፍ ደረጃ እና በሰሜን ሸዋ አካባቢ በሳምንቱ ውስጥ የሚከናወኑ እና የተከናወኑ ኪነጥበባዊ ሁነቶች ይወራሉ፡፡ሳምንታዊው የሸዋ ጎጆ የተሰጥኦ ውድድር ለ30 ደቂቃዎች በቀጥታ ይካሄዳል፡፡በቀጥታ የሥልክ መስመራችን 011-681-18-75 አድርሱን፡፡ምዕራፍ መልቲሚድያ ፐሮሞሽን ከአማራ መገናኛ ብዙሃን ድርጅት ኤፍ ኤም ደብረብርሃን 91.4 ጋር በመተባበር የሚቀርብ ሳምንታዊ የመዝናኛ ፐሮግራም፡፡0920-28-85-84

30/08/2016

ዥዋዥዌ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጀመረው ኢትዮጵያ ውስጥ ሲሆን ጀማሪዋ ጉደኛዋ ሉሲ ነች፡፡ታደያ ምን ያደርጋል ስትቀበጥ ፈርጣ ሞተች አሉና!ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

Address

Addis Ababa
251

Telephone

251-920-28-85-84

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ye-Shewa Gojo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ye-Shewa Gojo:

Share

Category