Hana Eticha -Habesha weekly

Hana Eticha -Habesha weekly Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hana Eticha -Habesha weekly, Media/News Company, bole, Addis Ababa.

This Guy is my addiction ❤️
28/01/2025

This Guy is my addiction ❤️

ድርጅታችን ላለፉት 5 አመታት ሲሰራበት የቆየውን በኢትዮጰያ ፈርቀዳጅ የሆነውን እና ለአካባቢ ንብረት ተስማሚእንዲሁም ለነዳጅ የሚወጣውን የውጭ ምነዛሪ የሚያስቀር “ዩቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ” (U...
01/01/2025

ድርጅታችን ላለፉት 5 አመታት ሲሰራበት የቆየውን በኢትዮጰያ ፈርቀዳጅ የሆነውን እና ለአካባቢ ንብረት ተስማሚ
እንዲሁም ለነዳጅ የሚወጣውን የውጭ ምነዛሪ የሚያስቀር “ዩቶፕያ ግሪን ሞቢሊቲ” (Utopia Green Mobility -
UGM) ፕሮጀክት እየተገበረ ሲሆን በውስጡ 4 ንኡስ ዘርፎችን አካቷል፡፡
1. “ዩቶፕያ አውቶሞቲቭ”
-
“Utopia Automotive” :- በታዳሽ ሀይል የሚሰሩ የኤሌክትሪክ መኪናዎችን
የመገጣጠም የማቅረብ እና የመጠገን አገልግሎት ::
2. “ዩቶፕያ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጂንግ እስቴሽን”

“Utopia EV Charging Station” የኤሌክትሪክ
መኪና ባትሪ ሙሊት ጣቢያዎችን ከታዳሽ ኃይል ቴክኖሎጂ ጋር መገንባት ፡፡
3. “ዩቶፕያ ኤሌክትሪክ መኪና ታክሲ”
-
“Utopia EV Taxi”
4. “ዩቶፕያ ግሪን ፈንድ”
-
“Utopia Geen Fund”፦ለደንበኞቻችን የኤሌክትሪክ መኪና ፋይናንሲንግ ማመቻቸት ፡፡

እንዲሁም ከአለማችን ስመጥር እና ከተመሰረተ 100 አመት ካስቆጠረው ኤም. ጂ ሞተር (MG Motor) የተሰኘ
የእንግሊዝ የአውቶሞቢል ብራንድ ጋር በኢትዮጲያ ለመገጣጠም እንዲሁም ብቸኛ አስመጪና አከፋፋይ ለመሆን ስምምነት
ፈጽመናል፡፡ በተጨማሪም የቢዋይዲ(BYD) የቮልስዋገን (VW) እና ኔታ (NETA) የተሰኙ በከፍተኛ ጥራት የተሰሩ
ዋጋቸው ተመጣጣኝ የኤሌክትሪክ መኪናዎችን ለግል እና ለታክሲ አገልግሎት በማቅረብ ላይ እንገኛለን፡፡

በተጨማሪም የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች መሙያ ጣቢያን ከታዳሽ ኃይል /የሶላር ኃይል እና የንፋስ ኃይል/ ጋር መተግበር
( Electric Vehicle Charging Station Integrated with Renewable /Solar Energy) እንዲሁም
የባትሪ ማከማቻ እና የሶላር ኃይል ቴክኖሎጂ ፍብሪካዎችን ለማቋቋም ከኢትዮፕያ አምሮአዊ ጽ/ቤት ከ5 አመት በፊት
በጁለይ 2020 አ.ም ፓተንት (Patent Application number ET/I/2020/315) ወስደን ፕሮጀክቱን በመተግበር
ላይ እንገኛለን ፡፡

ድርጅታችን ዩቶፕያ ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን “ዩቶፕያ ግሪን ፈንድ ” (Utopia Green Fund)
ኢንተግሬትድ የኤሌክትሪክ የመኪና ፍይናንሲንግ ሲስተም እና መተግበሪያ (Application) አዘጋጅቷል ፡፡ በህብረተሰቡ
ከፍተኛ ተቀባይነት ያለውን ከወለድ ነጻ የሊዝ አከፋፈል ከእቁብ ወይም ከተዘዋዋሪ ቁጠባ ጋር በማጣመር፤ የረጅም ጊዜ
አከፋፈል ከመደበኛ የባንክ እና የፋይናንስ ተቋማት የብድር መፍትሄዎችን ጋራ በማቀናጀት ፤ በከተማችን በትራንስፖርት
እጥረት ለሚቸገሩ በሺዎች ለሚቆጠሩ ነዋሪዎች ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በቀን ከ97 ብር ጀምሮ በጋራ በመቆጠብ
በዝቅተኛ ክፍያ የግል እና የሜትር ታክሲ ኤሌክትሪክ መኪና ባለቤት ይሚሆኑበት እድል ተመቻችቷል፡፡ እንዲሁም ለነዳጅ
የሚያወጡትን ከፍተኛ ወጪ ለመኪና ሊዝ ክፍያ የሚያውሉበት እድል አመቻችተናል፡፡

በ5 አመት ውስጥ 10,000 ደንበኞችን የኤሌክትሪክ የመኪና ባለቤት ለማድረግ የታቀደ ሲሆን ሙሉ ቅድመ ክፍያ
መክፈል የማይችሉ ዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ከተለመደው
የመኪና ፍይናንሲንግ በተለየ በሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ተቀባይነት ያለው ከወለድ ነጻ እስከ 10 አመት ድረስ እየሰሩ
የሚከፍሉበት የመኪና ሊዝ አከፋፈል ድርጅታችን አመቻችቷል፡፡ ሊዙን ያለማቋረጥ ለመክፈል ይረዳቸው ዘንድ
በድርጅታችን ስር በሚተዳደረው “ዮቶፕያ የኤሌክትሪክ የሜትር ታክሲ” አገልግሎት በኩል ቋሚ ገቢ እንዲያገኙ
ይደረጋል፡፡ እንዲሁም ለመኪናዎቹ የረጅም ጊዜ ዋስትና ፣ ፈጣን የቻርጂንግ ሰርቪስ፣ የተሟላ ጥገና እና መለዋወጫ
የሚያቀርብ ይሆናል፡፡

ዩቶፕያ ግሪን ፈንድ የመኪና ፍይናንሲንግ ሂደት ሙሉ በሙሉ ደህንነቱ በተጠበቀ የዲጂታል መተግበሪያ የሚተዳደርበትን
ዳይናሚክ ሲስተም ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ባሉ ባለሙያዎች በትብብር ተዘጋጅቷል ፡፡ እንዲሁም ክፍያዎችን
ዲጂታሊ ለማከናወን ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ቴሌ ብር ጋር የዲጂታል ክፍያ ፖርትነርሺፕ ስምምነት ፈጽመናል፡፡
እንዲሁም ረጅም ጊዜ የወሰደ የሲስተም የማስተሳሰር ስራ (System Integration) አከናውነናል ፡፡ ስልሆነም ደንበኞች
ካሉበት ሆንው በቀላሉ በዌብሳይታችን መመዝገብ እና ክፍያ በሲቢ ብር ወይም በቴሌ ብር መፈፀም ይችላሉ፡፡ እንዲሁም
ሞባይል አፕልኬሽናችንን ከፕሌይ ስቶር ወይም ከአፕ ስቶር በማውረድ አልያም በሲቢኢ ብር ወይም በቴሌብር ሚኒ አፕ
ላይ አግልግሎት እንዲያገኙ ተመቻችቷል ፡፡

በመድረኩም ዮቶፒያ ቴክኖሎጂ አርቲስት እንግዳ ሰው ሀብቴን የድርጅቱ ብራንድ አምባሳደር አድርጎ ሾሟል። እንዲሁም ሀንግጆ ኤሌትትሪክ ኩባንያ ጋር የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጂንግ እስቴሽ የማምረት እና የማልማት ስምምነት የፊርማ ስነስርአት ተካሂዷል::

ፕሮጀክቱ ሀገራችን ለምትከተለው አረንጓዴ-መር ዲጂታል ኢኮኖሚ ከፍተኛ አስተዋዖ የሚያበረክት ሲሆን ታላቁ የህዳሴ
ግድብ ፖሮጀክት እንደ ኢምፖርት ሰብስቲትዩት (Import substitute ) ለመጠቀም እና የኢነርጂ ፍላጎታችንን አካባቢ
በካይ ከሆነው ነዳጅ በዋጋ ዝቅተኛ ታዳሽ ኤልክትሪክ ሀይል ለመቀየር ትልቅ እድል ይፈጥራል እንዲሁም ለነዳጅ
የሚወጣውን ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ያስቀራል፡፡በተጨማሪም ለህብረተሰቡ ከፍተኛ የስራ እድል ከመፍጠሩ ባሻግር
ያለውን ከፍተኛ የትራንስፖርት እጥረት ይቀርፋል፡፡

 #😉
26/11/2024

#😉

My Baby My Valentine ❤️😘
18/09/2024

My Baby My Valentine ❤️😘

በአዲስ አመትበምሳ ዋጋ የመኪና ባለቤት የሚሆኑበት ምርጥ አጋጣሚ ተመቻችቶሎታል ! እንኳን አደረሳችሁ ዩቶፕያ ቴክኖሎጂህልሞን እውን ማድረግ
10/09/2024

በአዲስ አመት
በምሳ ዋጋ የመኪና ባለቤት የሚሆኑበት ምርጥ አጋጣሚ ተመቻችቶሎታል !

እንኳን አደረሳችሁ
ዩቶፕያ ቴክኖሎጂ
ህልሞን እውን ማድረግ

በ2.8 ሚሊዮን ብር ብቻ በሙሉ ቻርጅ 400 ኪ.ሜ የሚጓዘውን ኔታ አያ -   AYA 2024 ኤሌክትሪክ መኪና ባለቤት ይሁኑ ! የቤንዚል ወጪ እና ሰልፍና ያስቀሩ ! ህይወቶን ያቅልሉ !ዮቶፕያ...
20/07/2024

በ2.8 ሚሊዮን ብር ብቻ በሙሉ ቻርጅ 400 ኪ.ሜ የሚጓዘውን ኔታ አያ - AYA 2024 ኤሌክትሪክ መኪና ባለቤት ይሁኑ ! የቤንዚል ወጪ እና ሰልፍና ያስቀሩ ! ህይወቶን ያቅልሉ !
ዮቶፕያ ቴክኖሎጂ - ህልሞን እውን ማድረግ ! ለበለጠ መረጃ 0975808080 ይፃፉልን

04/07/2024
I could only say am beyond Blessed and favored by the Lord almighty
18/05/2024

I could only say am beyond Blessed and favored by the Lord almighty

አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ፥ መዝሙረ ዳዊት 52:9 ሌላ አመት ሌላ ልደት በእዉነትም ተደርጎልኛል!
25/02/2024

አድርገህልኛልና ለዘላለም አመሰግንሃለሁ፥ መዝሙረ ዳዊት 52:9 ሌላ አመት ሌላ ልደት በእዉነትም ተደርጎልኛል!

My ❤️❤️
31/01/2024

My ❤️❤️

የኔዎቹ❤️የኔ እናት፣የኔ ዉበት!!!
10/01/2024

የኔዎቹ❤️የኔ እናት፣የኔ ዉበት!!!

My miracle turned 4month. Yene telksew
07/12/2023

My miracle turned 4month. Yene telksew

Address

Bole
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hana Eticha -Habesha weekly posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share