Melheq Advertising

Melheq Advertising Our team members are strategists, creatives, coders, techs, account managers and specialists of diverse backgrounds.

Melheq Advertising is a creative and marketing agency specialising in business growth, digital marketing, creative content, research and performance, with services including SEO, Google Ads, social media advertising, branding, web design and development, and more. Our hybrid approach means we can centralise your strategy in one place, sparing you from having to engage with multiple agencies. Melhe

q Advertising was born out of a want for more transparency, better accountability, and closer collaboration between us and our clients. We are based in Dire Dawa but serve clients all over Ethiopia."

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸሰተር ዩናይትድ በሃል ሲቲ 2 ለ 0 ተሸነፈ**********************ትላንት በተጀመረው የ2026/27 የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በኤምኬኤ...
22/08/2026

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ማንቸሰተር ዩናይትድ በሃል ሲቲ 2 ለ 0 ተሸነፈ
**********************

ትላንት በተጀመረው የ2026/27 የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በኤምኬኤም ስታዲየም አዲስ አዳጊውን ሃል ሲቲን የገጠመው ማንቸስተር ዩናይትድ 2 ለ 0 ተሸንፏል።

አዳዲሶቹ ፈራሚዎች ዮሪ ቴሌማንስና አንድሬ ሳንቶስ ቋሚ ተሰላፊ ሆነው በጀመሩበት እንዲሁም ማርከስ ራሽፎርድ ተቀይሮ በገባበት ጨዋታ፤ ሃል ሲቲ የማሸነፊያዎቹን ሁለት ግቦች በመጀመሪያው አጋማሽ ነው ያስቆጠረው።

17ኛው ደቂቃ ላይ ሰሚ አጃዬ እንዲሁም ኖቤል ሜንዲ 38ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠሯቸው ግቦች ሃል ሲቲ የውድድር ዓመቱን በድል እንዲጀምር አስችለዋል።

በታሪኩ በፕሪሚየር ሊግ ውድድር ዩናይትድን አሸንፎ ለማያውቀው ሃል ሲቲ ይህ ድል የመጀመሪያ ሆኖ ተመዝግቦለታል።

📆🔴አርሰናል በፕሪሚየር ሊግ የሚያደርጋቸው አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ቀን እና ሰዓት አቆጣጠር!የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በሊጉ መክፈቻ አርብ ነሃሴ 15 በሜዳቸው ኤምሬትሰ ኤፕስዊችን ...
19/08/2026

📆🔴አርሰናል በፕሪሚየር ሊግ የሚያደርጋቸው አምስት ተከታታይ ጨዋታዎች በኢትዮጵያ ቀን እና ሰዓት አቆጣጠር!

የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በሊጉ መክፈቻ አርብ ነሃሴ 15 በሜዳቸው ኤምሬትሰ ኤፕስዊችን በሚገጥሙበት ጨዋታ ይጀምራሉ።


#የእንግሊዝፕሪሚየርሊግ #ፕሪሚየርሊግ

27/07/2026

ወንድሜ፣ አንዳንዴ እንደምንም ብለህ በትክክለኛው መንገድ ገንዘብ ለማግኘት ሞክር። ገንዘብ ሲኖርህ የማያስቅ ቀልድ እንኳን ብትቀልድ፣ ሳቂው ብዙ ነው። ወንድሜ በርታ!"

በስህተት 80,000.00 ብር የተላከለት ሰው እባክህ ተሳስቸ ነው እና መልስልኝ ያለው ሰው? 20,000 ብር ቆሪጨ ላክልህ አለው እሺ እባክህ 20,000 ቁረጥ እና 60,000.00 ላክልኝ አ...
27/06/2026

በስህተት 80,000.00 ብር የተላከለት ሰው እባክህ ተሳስቸ ነው እና መልስልኝ ያለው ሰው? 20,000 ብር ቆሪጨ ላክልህ አለው እሺ እባክህ 20,000 ቁረጥ እና 60,000.00 ላክልኝ አለው እና በስህተት 600,000.00 ብር ተላከለት የህ ሰው ምን ማድረግ አለበት?

ብዙ ያልተነገረላቸው፡ ብዙ ያልተጮኸላቸው ነገር ግን መሠረት የሆኑን ድንቅ አባቶች አሉን!በኢትዮጵያ ምድር የወንጌል አገልግሎት ዋጋ የከፈሉ በብዙ ውጣውረድ የወንጌል ተጋድሎ ያደረጉ አባቶቻችን...
30/05/2026

ብዙ ያልተነገረላቸው፡ ብዙ ያልተጮኸላቸው ነገር ግን መሠረት የሆኑን ድንቅ አባቶች አሉን!
በኢትዮጵያ ምድር የወንጌል አገልግሎት ዋጋ የከፈሉ በብዙ ውጣውረድ የወንጌል ተጋድሎ ያደረጉ አባቶቻችንን የምንዳስስበት መሠናዶ "የሚስዮናዊያን ጉዞ" ጀመረ

ብዙ ያልተነገረላቸው፡ ብዙ ያልተጮኸላቸው ነገር ግን መሠረት የሆኑን ድንቅ አባቶች አሉን!በኢትዮጵያ ምድር...

London is Red 🎈🎈🎈🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆Congratulations to all Arsenal fans 👏
24/05/2026

London is Red 🎈🎈🎈
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
Congratulations to all Arsenal fans 👏

በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በእያንዳንዱ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡ መሪ የነበሩት ክለቦች።👏
23/05/2026

በዘንድሮው ፕሪሚየር ሊግ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ በእያንዳንዱ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዡ መሪ የነበሩት ክለቦች።👏

የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ለመጨረሻ ጊዜ ዋንጫ ያሸነፉበት ጊዜ አርሰናል - 16 ሰዓታት በፊት ሊቨርፑል - ከአመት በፊትሲቲ - ከ2 አመት በፊትዩናይትድ - ከ13 አመታት በፊት
20/05/2026

የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች ለመጨረሻ ጊዜ ዋንጫ ያሸነፉበት ጊዜ

አርሰናል - 16 ሰዓታት በፊት
ሊቨርፑል - ከአመት በፊት
ሲቲ - ከ2 አመት በፊት
ዩናይትድ - ከ13 አመታት በፊት

20/05/2026

አስቸኳይ ማሳሰቢያ
ለአርሰናል ደጋፋ ላልሆኑ ሁሉ

ቦርንማውዝ ቦስ ሚኪል አርቴታ ቴክስት አደረገልህ ወይ ተብሎ ተጠይቆ ሲመልስ :-ስልኬን ገና ቼክ አላደረኩም ፣አርቴታ የልጅነት ጋደኛዬ ነው ፣ እና እኛ ሲቲን ባናሸንፍም ራሳቸው ፓላስ ሜዳ ላ...
20/05/2026

ቦርንማውዝ ቦስ ሚኪል አርቴታ ቴክስት አደረገልህ ወይ ተብሎ ተጠይቆ ሲመልስ :-

ስልኬን ገና ቼክ አላደረኩም ፣አርቴታ የልጅነት ጋደኛዬ ነው ፣ እና እኛ ሲቲን ባናሸንፍም ራሳቸው ፓላስ ሜዳ ላይ ሊጨርሱ እሚችሉት ጨዋታ ነበር ብሎ አርቴታን አድንቋል ፣!!

እኛም አርሰናል ደጋፊዎች እናተን ና ኤቨርተንን ከልብ እናመሰግናለን !

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Melheq Advertising posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share