Ztabor Film Studio

Ztabor Film Studio Ztabor Film Production & vfx Studio

"We Have The Talent, You Have The Dream." "Dream. Create Create. Record."

ZTABOR FILM PRODUCTION is a new visual effect,special effect,operating your script,motion graphics,story board,AD,and film making studio
"Dream.

ድርጅትዎንና አገልግሎትዎን ያስተዋዉቁ የበአል እዱ ስራ ህ ነዉ
07/01/2024

ድርጅትዎንና አገልግሎትዎን ያስተዋዉቁ የበአል እዱ ስራ ህ ነዉ

Shah Rukh Khan Wow Ethiopia!!! Thank U, this is so sweet. Loving the celebrations.
28/12/2023

Shah Rukh Khan
Wow Ethiopia!!! Thank U, this is so sweet. Loving the celebrations.

24/08/2022

https://www.youtube.com/channel/UC4BQf7FYN_9VdeUQTjSG9Yw?sub_confirmation=yes #የፊልም ስክሪፕት ኢለመንቶች Elements of a Screenplay #ፊልም ስክሪፕት #የፊልም ድርሰት አፃፃፍ #የኢትዮጵያ ፊልም ስራ format script Writing studio ztabor studio / ዘታቦረ ቤተሰብ ይሁኑ በፊልም ስራ ጥበብ | Filmmaking | ቪዝዋል ኤፌክት |Visual Effect | ኤዲቲንግ | Editing | ሞሽን ግራፊክስ | Motion Graphic | ስክሪፒት ራይቲግ | Script writing |ብዙ አሪፍ ነገሮችን ሙያዉ ዉስጥ ላላችሁም ወደ ሙያዉ መግባት ለምትፈልጉ ከጀማሪ እስከ አድቫንስ ቱቶሪያሎችን እና የፊልም ሪቪዉ | Film review | ራት | Rate | ብራክ ዳዉን | Breakdown | ይቀርባሉ፡፡ https://www.instagram.com/fasil_wondimu/ https://www.facebook.com/fasilwondimu.gebrekidan/ https://www.facebook.com/Ztabor.Film.Production እራስዎች ሙያዎችን ያሻሽሉ የሆነ አንድ አዲስ ነገር ያገኙበታል ጊዜዎን ገንዘብወን ካወጡ አይቀር ከንቱ እና አንቶ ፈንቶ ላይ የማረባ ላይ ጊዜዎን አያሳልፉ፡፡ ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራብ ያድርጉ እና እራስዎን ከዘመኑ የፊልም ጥበብ ይማሩና ይስሩበት፡፡ ሰብስክራይብ ለማድርግ ይህ ይጫሉ https://www.youtube.com/channel/UC4BQf7FYN_9VdeUQTjSG9Yw/featured?sub_confirmation=yes https://www.facebook.com/Ztabor.Film.Production

https://www.focusonability.com.au/FOA/films/2601.htmlሰላም ቤተሰቦቼ በfocus on ability አለም አቀፍ የአጭር ፊልም ፌስቲቫል ላይ እየተወዳደርን እንገኛ...
17/08/2022

https://www.focusonability.com.au/FOA/films/2601.html

ሰላም ቤተሰቦቼ በfocus on ability አለም አቀፍ የአጭር ፊልም ፌስቲቫል ላይ እየተወዳደርን እንገኛለን በተቀመጠው ሊንክ ገብታችሁ ፊልሙን ተመልክታችሁ ከወደዳችሁት Vote በማድረግ ድጋፍችሁን አድርጉልን። እናመሠግናለን።

Hello it is my new short movie watch it and vote thank you.
https://www.focusonability.com.au/FOA/films/2601.html

www.focusonability.com.au (https://www.focusonability.com.au/FOA/films/2601.html)
Hope: Focus On Ability: Focus on Ability Film Festival
FOCUS ON ABILITY is a short film festival that will encourage the community to become more aware of the ability of people with a disability.

ሜል ጊብሰን ዳይሬክት ባደረገው የጌታችን የሕማማት ፊልም ላይ መድኃኔዓለምን መስሎ የተወነው አንድሪያ ሩፍቶ ይባላል። ፊልሙ ላይ አክተሩ የተገረፈው የእውነት ነበር፣ ነገር ግን ግርፊያውን ማቋ...
19/04/2022

ሜል ጊብሰን ዳይሬክት ባደረገው የጌታችን የሕማማት ፊልም ላይ መድኃኔዓለምን መስሎ የተወነው አንድሪያ ሩፍቶ ይባላል። ፊልሙ ላይ አክተሩ የተገረፈው የእውነት ነበር፣ ነገር ግን ግርፊያውን ማቋቋም የሚያስችል ከልብሱ ስር ሌላ ጠንካራ የሰው ቆዳ የሚመስል ፕላስቲክ ተሰርቶለት ፕላስቲኩን ከሥር አድርጎ በዛ ላይ ነው የጌታችንን ቀሚስ ልብሶ ተዋናዩ ፊልሙን ሲሰራ ይገረፍ የነበረው። ፊልሙ ላይ ታዲያ የእግዚአብሔር ስራ ይሁን በአጋጣሚ አንድ ነገር ተፈጸመ። ያ ሁሉ የፊልም አደጋ እንቅስቃሴ ተቆጣጣሪዎች ባሉበት፣ ከአክተሩ ውጪ ማንም ሳያውቅ አክተሩ ሲገረፍ አንዷ ጅራፍ አንድ ቦታ ሰውነቱን አገኘችው። አክተሩ ሲናገር አንዷ ጅራፍ እንዴት እንዳደረገችኝ ሕመሟን ልናገር አልችልም። ከዛ በኃላ ወስደው መስቀል ላይ ሲሰቅሉኝ፣ ከሁሉም ነፍሴን ልትወጣ ያደረሣት ያቺ አንዷ ቁስል ነበረች። ቁስሏ መተንፈስ እንኳን ከለከለችኝ ሕመሟ ቀረጻውን ማስጨረስ እንኳን እድል አልሰጠችኝም ሆስፒታል ገብቼ ብዙ ሰዓታት የፈጀ ቀዶ ጥገና ማድረግ አስገድዶኝ ነበር በሕይወት ዳግም እንድኖር ይላል ተዋናዩ።

#የእኛ ጌታ ግን የማይቆጠር ጅራፍ ነበር ያገኘው። ያ ሁሉ ሕማም ለእኔ ለአንተ እና ለአንቺ ነው! Fitsum A Abraham

17/02/2022

ኢትዮጵያ ቡና እግር ኳስ ክለብ _ Ethiopian Buna Football Club 3D Intro _ Broadcast Design _ by Fasil wondimu

ዘታቦረ ስቱዲዮ Ztabor Studio
ይደውሉልን✆0913000816 | 0960626054



በፍጥነት በጥራት እንሰራለን ይደውሉልን !
በYoutube :https://youtube.com/channel/UC4BQf7FYN_9VdeUQTjSG9Yw

17/02/2022

ቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ሳንጃው _ St george Football Club 3D Intro, 3D Broadcast motion graphic design

ዘታቦረ ስቱዲዮ Ztabor Studio
ይደውሉልን✆0913000816 | 0960626054



በፍጥነት በጥራት እንሰራለን ይደውሉልን !
በYoutube :https://youtube.com/channel/UC4BQf7FYN_9VdeUQTjSG9Yw

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Telephone

+251913000816

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ztabor Film Studio posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ztabor Film Studio:

Share