Sutafe Tube

Sutafe Tube ሱታፌ ፊልም ኘሮዳክሽን ህጋዊ የሆነ ፊልምና ተያያዥ ስራዎችን

በፊልም ላይ የተሳተፉ የሀገራችን ሙዚቀኞች
18/07/2023

በፊልም ላይ የተሳተፉ የሀገራችን ሙዚቀኞች

ወደ ሲኒማው የተቀላቀሉት ሙዚቀኞች2Like, Comment and Share this video.ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ። https://www.youtube.com/channel/UC8-tgn7jdIgzo3w4wmxv...

የቴዲ አፍሮ ላምባዲና ሙዚቃን ፈረንጆች በህብረት አቀነቀኑት
04/07/2023

የቴዲ አፍሮ ላምባዲና ሙዚቃን ፈረንጆች በህብረት አቀነቀኑት

ቴዲ አፍሮ ላምባዲናteddy Afro "Lambadina" MusicLike, Comment and Share this video.ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ። https://www.youtube.com/channel/UC8...

የኢትዮጵያ ፊልም በዶቃ ተመልሷል doka movie
01/07/2023

የኢትዮጵያ ፊልም በዶቃ ተመልሷል doka movie

እሳት ዘር አይመርጥም! "ዶቃ" ፊልምLike, Comment and Share this video.ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ። https://www.youtube.com/channel/UC8-tgn7jdIgzo3w4wmx...

በ "አላበድኩም" ፊልም እንደክርስቶስ የሆነው ተዋናይ
30/06/2023

በ "አላበድኩም" ፊልም እንደክርስቶስ የሆነው ተዋናይ

"ማንም ሰው እውቀት ካላነሰው በስተቀር ክፉ መሆን አችልም" Alabedkum MovieLike, Comment and Share this video.ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ። https://www.youtube.co...

ሕገ መንግስቱን በሜክ አፕ ልትንድ የሞከረችው የጉማ አዋርድ መነጋገሪያዋ
12/06/2023

ሕገ መንግስቱን በሜክ አፕ ልትንድ የሞከረችው የጉማ አዋርድ መነጋገሪያዋ

ከዚህ በኋላ ሰርግህም ቀብርህም ላይ የሚመጣ እንግዳ የይታደም ደብዳቤ ካልያዘ ማስተናገድ የለብህም:: 9 Gumma AwardLike, Comment and Share this video.ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረ.....

በ9ኛው የጉማ አዋርድ
10/06/2023

በ9ኛው የጉማ አዋርድ

ሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባል* ወደ ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ወስደውታል  | የጉማ አዋርድ መሥራችና አዘጋጅ ፤ ዳይሬክተር ዮናስ ብርሃነ መዋ ትናንት " በ9ኛው የጉማ አዋርድ ዝግጅት ተጠናቆ ሳለ ፤ ...
10/06/2023

ሰኞ ፍርድ ቤት ይቀርባል

* ወደ ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ወስደውታል

| የጉማ አዋርድ መሥራችና አዘጋጅ ፤ ዳይሬክተር ዮናስ ብርሃነ መዋ ትናንት " በ9ኛው የጉማ አዋርድ ዝግጅት ተጠናቆ ሳለ ፤ ... ለጥያቄ እፈልገዋለን " በማለት ቦሌ ትራፊክ መምሪያ በተለምዶ ስሙ "አንበሳ ጋራዥ" አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ታሰሮ ነበር።

ዛሬ ፣ ከቀኑ 5:00 ሰዓት ላይ 24 (ኮከብ አዳራሽ) በሚገኘው ፍርድ ቤት ቀርቦ ነበር። ፍ/ቤቱ በ 5,000 (በአምስት ሺህ ብር) ዋስትና ለቆት ነበር።

ይሁን እንጂ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ከፖሊስ ጣቢያ እንደወጣ ፤ "ለዳግም ጥያቄ ትፈልጋለህ?" ተብሎ ወደ ሦስተኛ ፖሊስ ጣቢያ መወሰዱን እንዲሁም ሰኞ ፍ/ቤት እንደሚቀረብ ከቤተሰቡ ያገኘሁት መረጃ ይጠቁማል፡፡

https://youtu.be/dQoc6qM5xik
19/05/2023

https://youtu.be/dQoc6qM5xik

አቤል እና ሪሃና በቴዲ አፍሮ ዘፈንArtificial intelligenceLike, Comment and Share this video.ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ። https://www.youtube.com/channe...

ኤለን መስክ በ2023 ሴብቴምበር ወር የሮቦት ሚስት መሸጥ እንደሚጀምር አስታውቋል 🫢⚡️ቱጃሩ ሰው ራሱም ከሮቦት ጋር እንደሚሞሸር ታውቋል። ኤለን መስክ የሮቦት ሚስቱን ካታኔላ ሲል ጠርቷታል።...
18/05/2023

ኤለን መስክ በ2023 ሴብቴምበር ወር የሮቦት ሚስት መሸጥ እንደሚጀምር አስታውቋል 🫢

⚡️ቱጃሩ ሰው ራሱም ከሮቦት ጋር እንደሚሞሸር ታውቋል። ኤለን መስክ የሮቦት ሚስቱን ካታኔላ ሲል ጠርቷታል።

⚡️የሮቦት ሚስቶች ጋር ወሲብ ለመፈፀም ፓስዋርድ፤ ፓተርን ወይም በኣሻራ መክፈት ግድ ይላል። ይህም ሮቦቷ እንዳትደፈር ወይም ቺት እንዳታረግብህ ይጠቅማል ተብሏል።😂

⚡️አንድ የሮቦት ሚስት ቻርጅ ለመደረግ 3 ቀን ይፈጅባታል። አፍሪካ ላይ በ2023 ኖቬምበር ወር ሽያጩ ይጀመራል።

የሰው ልጅ ኣደጋ ውስጥ ነው። አሊታ ሚለው አኒሜሽን ፊልም የእውነት ሆኗል።

“ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ ትውልድ ሥሙ አቤል ተስፋዬ መኮንን መለሰ  አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ እውነተኛ የትውልድ ሥሙ አቤል ተሥፋዬ ...
15/05/2023

“ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ ትውልድ ሥሙ አቤል ተስፋዬ መኮንን መለሰ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ዘ ዊኬንድ” መጠሪያውን ወደ እውነተኛ የትውልድ ሥሙ አቤል ተሥፋዬ መኮንን መመለሱን አስታወቀ፡፡

ካናዳዊው አርቲስት ከሰኞ ዕለት ጀምሮ የትዊተር እና የኢንስታግራም አካውንቱን ወደ መደበኛው የትውልድ ሥሙ በመቀየር መጠቀም ጀምሯል።

“የአሁኑ ለውጥ “ዘ ዊኬንድ” የሚለውን ማንነት ቀስ በቀስ የመግደል ሰፊ ዕቅድ ጅማሮ እንደሆነ” መግለጹን ሲ ኤን ኤን ዘግቧል፡፡

በአዲስ ማንነት ለመወለድ እና አቤል በሚለው የትውልድ መጠሪያው ቀጣዩን የሙዚቃ አልበም ለአድማጭ እንደሚያደርስም ገልጿል።

ከዚህ በኋላም በሙዚቃው ኢንዱስትሪ መለያው በሆነው “ዘ ዊኬንድ” ሳይሆን በትክክለኛው ስሜ አቤል ተስፋዬ ብላችሁ ጥሩኝ ሲልም ነው የገለጸው።

አያይዞም “ከቀድሞው ማንነቴ በመውጣት እንደገና የመወለድ ፍላጎት አለኝ” ብሏል።

አርቲስት አቤል በእናቱ ስም “ሳምራ ቡናን” በመጠቀም የኢትዮጵያን ቡና እያስተዋወቀ እንደሚገኝ ይታወቃል።

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sutafe Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sutafe Tube:

Share