AGAM MidiYa

AGAM MidiYa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from AGAM MidiYa, News & Media Website, ADi grat, Adigrat.

Yman Adnaki nachu!  kene mknyato?
02/07/2024

Yman Adnaki nachu!
kene mknyato?

28/06/2024

984 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 984 ኢትዮጵያውያን በዛሬው እለት በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

በዕለቱ የተመለሱት ኢትዮጵያውያን ሁሉም ወንዶች ሲሆኑ፤ 20ዎቹ ዕድሜያቸው ከ18 ዓመት በታች የሆኑ ታዳጊዎች እንደሆኑ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ አመልክቷል።

ለተመላሽ ዜጎች በአየር ማረፊያና በማቆያ ማዕከላት ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተሰራ እንደሚገኝም ተገልጿል።

ከሚያዚያ 04 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ እየተከናወነ በሚገኘው ዜጎችን ወደ ሀገር የመመለስ ስራ እስካሁን ከ51 ሺህ 700 በላይ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገር ቤት መመለስ ተችሏል።

28/06/2024

Address

ADi Grat
Adigrat

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when AGAM MidiYa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share