HA Ethio Entertainment

HA Ethio Entertainment Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from HA Ethio Entertainment, Media/News Company, Adis.

07/11/2025

゚viralシalシ ゚viralシviralシfypシ゚viralシalシ

07/11/2025

゚viralシalシ ゚viralシviralシfypシ゚viralシalシ

07/11/2025

part..1
゚viralシalシ

01/11/2022
07/03/2022

በዚህ አጋጣሚ የሀሰተኛ ነብያት ተገዢ የሆናችሁ ሰዎች ንቁ!! ... በዚህ ዘመን መጨርሻ !!!

አድዋ ከራስ ጀመረእራሱን ያሸነፈ ለሰው ተረፈ::እንደአያቶቻችን ከራስ የምናልፍ ትውልድ እንደምንሆን: የራሳችንን የዛሬን አድዋንም የምናሸንፍበትን ጥበብ እንድናገኝ ያኔ ከእነርሱ ጎን የቆመ እ...
02/03/2022

አድዋ ከራስ ጀመረ
እራሱን ያሸነፈ
ለሰው ተረፈ::

እንደአያቶቻችን ከራስ የምናልፍ ትውልድ እንደምንሆን: የራሳችንን የዛሬን አድዋንም የምናሸንፍበትን ጥበብ እንድናገኝ ያኔ ከእነርሱ ጎን የቆመ እግዚአብሔር አምላክ እኛንም እንደሚረዳን አምናለሁ::

በእኛ ፍቅር ዛሬ ህያው የማይሆን የአያቶች ታሪክ: በእኛ ፍቅር የማይሽር የአባቶች ጠባሳም የለም:: ዛሬ ከሁሉ በላይ ሀያል ናትና: ዛሬ ስጦታ ናትና: ዛሬ የእኛ ናትና::

እንኳን ለታላቁ የጥቁር ህዝብ የነፃነት ብርሀን ለሆነው በኢትዮጵያውያን የአፍሪቃ ልጆች አያቶቻችን የድል ስራ እስከወዲያኛው ላይሻር ለተፃፈው 126ኛው አመት የአድዋ በዓል አደረሰን::

እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንበዛለን🙏 ተዋህዶዬ⛪❤️
12/01/2022

እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት እንበዛለን🙏
ተዋህዶዬ⛪❤️

Address

Adis

Telephone

+27813581482

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when HA Ethio Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share