Mulu Ethiopia

Mulu Ethiopia Unity is the power of prosperity

ለማንኛውም ዛሬ ካሸነፍን በኋላ ነገ ለዋንጫ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ሜዳ የዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ከየካ እና አቃቂ አሸናፊ ጋር የሚያገናኘን ሲሆን፤ ክቡር አቶ ሞገስ በተገኙበት በድምቀት ስለሚከና...
22/11/2024

ለማንኛውም ዛሬ ካሸነፍን በኋላ ነገ ለዋንጫ ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ሜዳ የዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ከየካ እና አቃቂ አሸናፊ ጋር የሚያገናኘን ሲሆን፤
ክቡር አቶ ሞገስ በተገኙበት በድምቀት ስለሚከናወን ከወዲሁ ዋንጫችንን የሚያደምቅልን ሽብርቅ እና ንቅናቄ ተዘጋጁበት👌

ድል ለአዲስ ከተማ 💪🏿💪💪🏾

መንግስት ሆን ብሎ ነው ያቃጠለው፤ ቦታውን ፈልጎት ነው፤ እከሌን ለማስፈር ነው የመሳሰሉት የመንደር ባልቴት የሚመስል የሴራ ትንተና ስትዘበዝብ የቆየህ ሠፈርተኛ ሁላ፤መንግስት እንኳን ቦታውን ...
22/11/2024

መንግስት ሆን ብሎ ነው ያቃጠለው፤ ቦታውን ፈልጎት ነው፤ እከሌን ለማስፈር ነው የመሳሰሉት የመንደር ባልቴት የሚመስል የሴራ ትንተና ስትዘበዝብ የቆየህ ሠፈርተኛ ሁላ፤
መንግስት እንኳን ቦታውን አጥሮ ሊወስደው ወይም ሊያስወስደው ቀርቶ፤ በእሳት አደጋው ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጐች እንባ ለማበስ መልሰው መቋቋም የሚቻልበትን ሃያ ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ ሲባል ደግሞ ምን ልትሉ ይሆን?

ለማንኛውም ክብረት ከንቲባችን መርኬዎቹ በከተማ አስተዳደሩ ስለተደረገላቸው ድጋፍ የተሰማቸው ደስታ ወደር የማይገኝለት ስሜት ፈጥሯል።

እናመሰግናለን🙏

15/11/2023

🇪🇹 ቀደምቶቹ በዋናው ደምቀዋል! 🇪🇹

ዋናው 🤝 ኦሜድላ

Instagram | Facebook | TikTok

🏅 ዋናው... ወደፊት❕

14/08/2023

የጃዊሳዉ መሪ ነኝ ከሚሉ በርካታ ፋንታሲ ጀብደኞች መካከል ተጠቃሽ ነዉ ፤

ለመሆኑ በሚፈጠሩ ግርግር ዉስጥ እየተገኘ ራሱን በማህበራዊ ሚዲያ ኮልኮሌዎቹ ለማጀገን የሚጥረዉ ዘመነ ካሴ ማነዉ ⁉️

አብረዉት አንድ ሰሞን በአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ዉስጥ በአመራር ደረጃ የነበሩት አቶ ስለ ሰዉዬዉ ይህን መረጃ ሰጥተዉ ነበር :-

👇

14/08/2023
🎈ፅ/ቤታችን በተደረገው  የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎች አፈፃፀም ለማስጎብኘት ፤🎈 የከተማውን ሱፐርቪዥን ቲም ተቀብለን በአመቱ የነበረንን አፈፃፀም አሳይተን እንደ ተቋም የነበረንን መናበብ ...
28/07/2023

🎈ፅ/ቤታችን በተደረገው የፓርቲ እና የመንግስት ስራዎች አፈፃፀም ለማስጎብኘት ፤
🎈 የከተማውን ሱፐርቪዥን ቲም ተቀብለን በአመቱ የነበረንን አፈፃፀም አሳይተን እንደ ተቋም የነበረንን መናበብ እና ያስመዘገብናቸው ስኬቶች እና ላቅ ያሉ አፈፃፀማችንን ተመርኩዞ አድናቆት ተችሮናል ::

🎈እንደ አንድ ሆነን ብዙ ድሎችን እንድናስመዝገብ ሁሌም ስራችሁን በትኩረት ለመከወን ደፋ ቀና የምትሉ የተቋማችን በደረጃው ያላችሁ ባለሙያዎች በድን መሪዎች አመራሮች የስፖርት ባለሙያዎች እና ወጣቶች ክብር ይገባቹሃል💐

Address

Adis

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mulu Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share