ቤተንዳ ጉራጌው

ቤተንዳ ጉራጌው በዚ ፔጅ ስራ በነፃ ማስታወቂያም ይሁን የፈለጋቹት ነገር ፕሮሞሽን መስራት ለምትፈልጉ በነፃ አዉሩኝ 09 13 07 37 63 whatsup hi በሉኝ

25/09/2025
24/09/2025
24/09/2025
23/09/2025

መስቀል በጉራጌ ብሎ ለመጣው እንግዳ መከባከብ ማንነታችን መናገር አለብን።

ኤ ኡስሚን
23/09/2025

ኤ ኡስሚን

የሃዲያ ወንድም ሕዝብ ለጊፋታ በዓል ሳንጋ በሬዎች ስጦታ ለወላይታ ህዝብ አበረከተ
22/09/2025

የሃዲያ ወንድም ሕዝብ ለጊፋታ በዓል ሳንጋ በሬዎች ስጦታ ለወላይታ ህዝብ አበረከተ

ተዓምረኛ ህዝብ1000 ሰንጋዎች ከስልጤ አርሶ አደሮች ይህ የዓረፋ ወይም የመስቀል ገበያ ሳይሆን ተዓምረኛው የስልጤ ህዝብ ለወራቤ ከተማ ዘመናዊ መንገድ ግንባታ ያበረከተው የሰንጋ ማዕበል ነው...
22/09/2025

ተዓምረኛ ህዝብ
1000 ሰንጋዎች ከስልጤ አርሶ አደሮች

ይህ የዓረፋ ወይም የመስቀል ገበያ ሳይሆን ተዓምረኛው የስልጤ ህዝብ ለወራቤ ከተማ ዘመናዊ መንገድ ግንባታ ያበረከተው የሰንጋ ማዕበል ነው
***
ወራቤ ከተማን ለነዋሪዎቿ ምቹ እና ለእንግዶች ጥሩ ማረፊያ ለማድረግ የተጀመረውን የወራቤ ከተማ የውስጥ ለውስጥ የአስፓልት መንገድ ግንባታ ለመደገፍ ህዝቡ ከአንድ ሺ በላይ ሰንጋ በስጦታ አበርክቷል።
***
ይህን ታሪክ የሰሩት በሁሉም የዞኑ መዋቅሮች የሚገኙ አርሶ አደሮች ሲሆኑ በገንዘብ ሲግምቱ ከ100,000,000 ብር በላይ ነው።

ስልጤነት ታታሪነት
ስልጤነት መልካምነት

ወንድማማችነት ይቀጥላል።
22/09/2025

ወንድማማችነት ይቀጥላል።

22/09/2025
18/09/2025

የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ መመረቁን በጉራጌ ዞን ወልቅጤ ከተማ የደስታ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሂዶዋል።

Address

Adis

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ቤተንዳ ጉራጌው posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category