Kiyafer Buphe Wera

Kiyafer Buphe Wera እኛ ለሀገራችን ሰላም እንፀልይ!!

አላሁአክበር ለወንድማችን ኦብሳ ቤተሰቦችን ለማቋቋም እንቅሳቃሴ ጀምረናል ዉዱ ወንድማችን ሙዲን ጀማል አስር ሺህ(10,000)ብር ገቢ አድርጓል አላህ ይቀበልህ ምንዳህን አላህ ይክፈልህ🙏ንግድ ...
17/06/2024

አላሁአክበር ለወንድማችን ኦብሳ ቤተሰቦችን ለማቋቋም እንቅሳቃሴ ጀምረናል ዉዱ ወንድማችን ሙዲን ጀማል አስር ሺህ(10,000)ብር ገቢ አድርጓል አላህ ይቀበልህ ምንዳህን አላህ ይክፈልህ🙏

ንግድ አካዉንት፦
1000634154028

ጉድ አትልም ወይ?    ምሽት 1:00 ከወራቤ ጥቅጥቅ ባለው ሰልፍ ዳገቱን ጨርሰው ኩተሬ ደርሰው ወደ ግራ ወደ ምስራቅ አዘርነት ያቀኑ መንገደኞች መንገዱ ተዘጋግቶ እስከዚች ለሊት  5:00 ድ...
15/06/2024

ጉድ አትልም ወይ?
ምሽት 1:00 ከወራቤ ጥቅጥቅ ባለው ሰልፍ ዳገቱን ጨርሰው ኩተሬ ደርሰው ወደ ግራ ወደ ምስራቅ አዘርነት ያቀኑ መንገደኞች መንገዱ ተዘጋግቶ እስከዚች ለሊት 5:00 ድረስ ቆንቀይን ተሻግረው ሾሞ አቤቾ እፎይታ አዳዘር አቤቾ መዝለቅ አልቻሉም......
የአለህ አንተው ድረስለት ለዚህ ደጋግ ህዝቤ ያረብ....

ይህ መንገድ የመንገድ ፕሮጀክት ምዕራፍ ሁለት አካል ነው።

15/06/2024

😭😭

የአላህ ውሳኔ ተግባራዊ ሆነና ወንድማችን ኦብሶ ወደማይቀረው አኼራ ሄዷል። 😭😭

ለሱ ጀነተል-ፊርደውስን ቤተሰቦቹና ለወዳጅ ዘመዶቹ ጠፋጭ ሰብርን ተመኘን!

የፌደራል መጅሊስ ከፍተኛ አመራሮችና የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሂክማ እስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ ሂደት ያለበትን ሁኔታ ጎበኙ!..በስልጤ ዞን ...
12/06/2024

የፌደራል መጅሊስ ከፍተኛ አመራሮችና የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሂክማ እስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ ሂደት ያለበትን ሁኔታ ጎበኙ!..
በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ እየተገነባ የሚገኘውን ሂክማ ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ ሂደትን ሼኽ ኢድሪስ አሊ (ሼኽ ኢድሪስ ደጋን)የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የፈትዋና የምርምር ዘርፍ ኃላፊ ፣ ሀጂ ሙስጠፋ ናስር የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የክልሎች ፣ዲያስቦራና ሰላም ዘርፍ ኃላፊ እንዲሁም ሀጂ መሀመድ ኸሊል ውርራቄ የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንትን በጋራ በመሆን ጉብኝት አድርገዋል
ኢንጂነር ካሊድ መሀመድ ስለግንባታው ሂደት ማብራሪያ የሰጡ ሲሆን በዝሁ መሰረት ግንባታው ከተጀመረ ሰባት ወራት የሆነው ሲሆን ግንባታውንም ለማጠናቀቅ በአንድ ዓመት ከአራት ወራት ውል የተገባ መሆኑን ገልጸው በተያዘለት ጊዜ ገደብ እየሄደ መሆኑን እና አሁን ላይ የግንባታ ሂደቱ የመጀመሪያ ብሎክ G+3 ወደ 40% ደርሷል ሲሉ ገልጸዋል።
የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንትን ሀጂ መሀመድ ኸሊል በበኩላቸው የዚህ ግንባታ ፋይናንስ የተገኘው ከአርሶ አደሩ መሆኑን የገለጹ ሲሆን
በቀጣይም አርሶ አደሩን ጨምሮ ባለሀብቱን እና አህለል ከይር ወንድምና እህቶችን በማስተባበር ቀሪ ግንባታዎቹን አጠናቀን ለአገልግሎት ዝግጁ እናደርጋለን ብለዋል።.
¤ሃሩን ሚዲያ ደቡብ ስቱዲዪ ስፍራው ተገኝቶ ያጠናቀረው ዘገባ እንደደረሰን የምናቀርብላችሁ ይሆናል።

ወራቤ ከተማ አስተዳደር ከ2ኛው ዙር የUIIDP የበጀት ድጎማ ተጠቃሚነት የተወገደችበትን ምክንያት በተገቢው ማስረዳትና ግልጸኝነት መፍጠር አስፈላጊ ይሆናል። በነገራችን ላይ የፕሮግራሙ ተጠቃሚ...
12/06/2024

ወራቤ ከተማ አስተዳደር ከ2ኛው ዙር የUIIDP የበጀት ድጎማ ተጠቃሚነት የተወገደችበትን ምክንያት በተገቢው ማስረዳትና ግልጸኝነት መፍጠር አስፈላጊ ይሆናል።

በነገራችን ላይ የፕሮግራሙ ተጠቃሚ ከሆኑ ስድስት የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተሞች ወራቤ ብቻ ነው ከፕሮግራሙ ተቀናሽ የተደረገችው።

ጉዳዩ ግልጽ ማብራሪያ ያስፈልገዋል!

ጉድሽ ሹንክቴ

በስልጤ ዞን በአልቾውሪሮ ወረደ በአውጄይ የቃዋ -ቆቶ የሮሬይ  የውጠት ገበያ ለኡፍቱሉፍቲ ኢመጫነይ አረፋ መንቄ በሶት የውጄይ የዲናት ገበያ  ኢጵታይ ሃለት ናረጣይ  ኮርቤሻ  ዘበይቻ ፡ ሞፈ...
10/06/2024

በስልጤ ዞን በአልቾውሪሮ ወረደ በአውጄይ የቃዋ -ቆቶ የሮሬይ የውጠት ገበያ ለኡፍቱሉፍቲ ኢመጫነይ አረፋ መንቄ በሶት የውጄይ የዲናት ገበያ ኢጵታይ ሃለት ናረ
ጣይ ኮርቤሻ ዘበይቻ ፡ ሞፈንቻ፡ውርቻ ሂንኩምንገ በሉሌነት ለአረፋ የኬሙይሙ የሮሬ ከረብቻ በገበያ ተረከቦን ፡፡
በገበያይ
✔ጠይ ኮርቤሻ ፡ ታ4000- 12000
✔ዘበይቻ፡ ፉቅርለምቻ ታ35000- 48000
✔ሞፈንቻ፡ ፉቅር ውርቻ ታ45000-88000 ብረ ቲቶከቡ ዋሎን አላህ ቦገሬት ያጂጅና

Abumahir Halil Mohammed

 #ስልማ #ስልጤ
09/06/2024

#ስልማ
#ስልጤ

 #ስልማ #ስልጤ የስልጤ ላቶ ሴረ የስልጤይ መከዞ!!
09/06/2024

#ስልማ
#ስልጤ


የስልጤ ላቶ ሴረ የስልጤይ መከዞ!!

ስልጤ ዜለይኮ የጠቀለም ዢል!!!የኦሮሞ ሀገር ሽማግሌዎች ያለውበት ድረስ በመምጣት እርጥብ ሳር በማስያዝ ሚድያ ላይ ትልቅና ታለቅ ሃገራዊ አንድነትን ለመፍጠር በምሰራው ሥራ ያበረከቱልኝ ስጦታ...
08/06/2024

ስልጤ ዜለይኮ የጠቀለም ዢል!!!

የኦሮሞ ሀገር ሽማግሌዎች ያለውበት ድረስ በመምጣት እርጥብ ሳር በማስያዝ ሚድያ ላይ ትልቅና ታለቅ ሃገራዊ አንድነትን ለመፍጠር በምሰራው ሥራ ያበረከቱልኝ ስጦታ ነው በዚህም ምክንያት 15ደግሞ efnan ሆቴል በተዘጋጀ ፕሮግራም የክብር እንግዳ አድርገው ጋብዘውኛል

✍️

06/06/2024

ነጻ የአይን ህክምና በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል።

ኤችሲፒ የተሰኘ መንግስታዊ ያልሆነ ግብረሰናይ ድርጅት ከእዩ ክሊኒክ ጋር በመተባበር የአይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና በወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከሰኔ 21/2016 ጀምሮ ለተከታታይ 3 ቀናት ይሰጣል።

በመሆኑም ማንኛውም ችግሩ ያለበት ዜጋ የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆን በአክብሮት እናሳውቃለን።

ስልማ በቀጣዮቹ አመታት ከሚገነባቸው በርካታ ተቋማትና ድርጅቶች መካከል አንዱ እገዛ የሚሹ ደጋፊ የሌላቸው ህፃናትና አረጋዊያንን የሚደግፍ የሚንከባከብ ተቋም መፍጠር ነው።   ስልማ የኔ ነው!...
03/06/2024

ስልማ በቀጣዮቹ አመታት ከሚገነባቸው በርካታ ተቋማትና ድርጅቶች መካከል አንዱ እገዛ የሚሹ ደጋፊ የሌላቸው ህፃናትና አረጋዊያንን የሚደግፍ የሚንከባከብ ተቋም መፍጠር ነው።
ስልማ የኔ ነው!!!
ስልማ የሁላችንም ነው!!!

የስልጤ ዞን መንግስት ዋና ተጠሪና የስልማ ቦርድ አባል አቶ ቀድሩ አብደላ በሀዋሳና ዲላ ከተማ ለተካሄደው የስልጤ ልማት ማህበር ንቅናቄ መድረክ ስኬት አስታዋጽኦ  ላበረከቱ አካላት ምስጋና አ...
02/06/2024

የስልጤ ዞን መንግስት ዋና ተጠሪና የስልማ ቦርድ አባል አቶ ቀድሩ አብደላ በሀዋሳና ዲላ ከተማ ለተካሄደው የስልጤ ልማት ማህበር ንቅናቄ መድረክ ስኬት አስታዋጽኦ ላበረከቱ አካላት ምስጋና አቀረቡ!

አቶ ቀድሩ አብደላ በሁለቱም አከባቢዎች ልማት ማህበሩን ለማጠናከርና ለመደገፍ በርካቶች መድረኮችን ከማመቻቸት አልፈው የቅርብ ድጋፍ ሲያደርጉ እንደነበር በማውሳት ላደረጉት የላቀ ድጋፍም በራሳቸውና በቦርዱ ስም ምስጋና አቅርበዋል።

Address

Adis

Telephone

+251974960798

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kiyafer Buphe Wera posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Kiyafer Buphe Wera:

Share