MR N M GEBRU

MR N M GEBRU Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MR N M GEBRU, Digital creator, Adwa.

13/08/2026

ፌዘኛው ቢክድም ይህ ቪድዮ እና ጊዜ ግን የሚካድ አልነበረም!

ባጫ ደበለ በምርኮ ጊዜው የተዋጣለት እስክስተኛ እና የኦሮምኛ ዘፈኖች አቀንቃኝ እንደነበር ማራኪዎቹ ይመስክሩለታል ዛሬ ሙርከኝነቱን ቢክድም!!

04/08/2026

ወይ ጉድ!🤔

''የጌታቸው ረዳ ሰራተኛ ነበርኩ። በ17 አመቴ አስረግዞኝ ከወለድኩ በኃላ የገባልኝን ቃል እንኳ ሳይተገብር ካደኝ። ልጄን ማሳደግ አልቻልኩም!''

ጌታቸው ረዳ - ስለፖለቲካዊው ፅምዶ ከማውራቱ በፊት ከየአካባቢው የወለዳቸውን ልጆች ፅምዶ በመፍጠር በህይወቱ ትርጉም ያለው ስራ ቢሰራ መልካም ነበር!

ሳምሪ ከሚባል አካባቢ ያየናትን ወጣት ጨምሮ በአደባባይ የወጡት እንኳ ሶስት ደረሱ! በፍርሃት ዝም ያሉትን ቤት ይቁጠራቸው! ለመጪው ትውልድ ኃላፊነትን መወጣት የሚጀምረው ከቤተሰብ ነው!

የጌታቸው እህት የሆንሽው ሙሉ ረዳም የጉዳዩ ባለቤት ነሽ!

Address

Adwa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MR N M GEBRU posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to MR N M GEBRU:

Shortcuts

Share