Tofik Abdo

Tofik Abdo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tofik Abdo, Digital creator, Agaro.

06/05/2025
06/05/2025

06/05/2025


Raayyaa Ittisa Biyyaa Ta'uun Kabaja Guddaa fi Gaachana Itoophiyaa ta'uudha!
28/04/2025

Raayyaa Ittisa Biyyaa Ta'uun Kabaja Guddaa fi Gaachana Itoophiyaa ta'uudha!

መከላከያ ሰራዊት በትዉልድ ይገነባል!!ጃዋረ መሃመድ የኦሮሞ ወጣቶች በመካላከያ ሰራዊት ዉስጥ ድርሻ እንዳይኖራቸዉ ከፍተኛ ዘመቻ የሚመስል እንቅስቃሴ ጀምሯል!!የኦሮሞ ወጣት ለሀገሩ እንዳይቆም...
28/04/2025

መከላከያ ሰራዊት በትዉልድ ይገነባል!!

ጃዋረ መሃመድ የኦሮሞ ወጣቶች በመካላከያ ሰራዊት ዉስጥ ድርሻ እንዳይኖራቸዉ ከፍተኛ ዘመቻ የሚመስል እንቅስቃሴ ጀምሯል!!
የኦሮሞ ወጣት ለሀገሩ እንዳይቆም እና የሀገሪቱ ዋልታ እና ማገር የሆነውን መክላከያ ሰራዊታችንን እንዳይቀላቀሉ ለማድረግ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ ነው።

ጀዋር የኦሮሞን ወጣት እና ህዝብ በተደጋጋሚ አነሳስቶ የፖለቲካ መጠቀሚያው ሊያደርግ እየሞከረ ይገኛል ይሄ ደግሞ የኦሮሞን ህዝብ ከመናቅ እና ካለማወቅ የመነጭ ያልተገባ እንቅስቃሴ ነው፤የኦሮሞን ወጣት አባቶቹ በደም እና ባጥታቸው ያቆዩአትን ሀገር አይመለከትህም ብሎ እንደ መሳደብ ነው።

 Misooma
14/12/2024


Misooma

 ‼️➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ወንድማማችነት እርስ በእርስ መተማመንን፤ መተሳሰብን የሚፈጥር ሀሳብ ነው፡፡ እርስ በእርስ መተሳሰብ ሲኖር መደጋገፍ ይኖራል፡፡ሀገራችን ኢትዮጵያ የረጅም ታሪክ ባለቤት...
04/12/2024

‼️
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ወንድማማችነት እርስ በእርስ መተማመንን፤ መተሳሰብን የሚፈጥር ሀሳብ ነው፡፡ እርስ በእርስ መተሳሰብ ሲኖር መደጋገፍ ይኖራል፡፡

ሀገራችን ኢትዮጵያ የረጅም ታሪክ ባለቤት ነች፡፡ ይህ ማንም ሊፍቀው የማይችለው እውነት ነው፡፡አገራችን በታሪኳ እጅግ ፈታኝ የሚባሉ ወቅቶችን አሳልፋለች፡፡ አሁንም እያሳለፈች ትገኛለች፡፡ በየጊዜው የሚገጥማትን ችግር በጽናት ማለፍ የቻለችው በህዝቦቿ የተባበረ ክንድ እና አይበገሬነት ነው፡፡

ጥንት አባቶቻችን አገር ላለማስደፈር የከፈሉት መስዋዕትነት እነሱ አልፈው ለትውልድ የሚተርፍ ነጻ አገር ለማውረስ ነው፡፡

ስለአገር በየበርሃው ወድቀው የተራቡ፤ ስለአገር የተጠሙ እልፎች ናቸው ኢትዮጵያን እንደ አገር ማቆም የቻሉት፡፡ ወንድማማችነት የማይታለፍ የሚመስለውን ችግር ማለፊያ መንገድ ነው፡፡ አንዱ ስለሌላው መኖር፤ የአንዱን ችግር የራስ ችግር አድርጎ መውሰድ፣ በጋራ መታመም፣ በጋራ መደሰት ነው፡፡ በአጠቃላይ ችግርን ከልብ መጋራት ሲኖር ከባድ የሚመስሉ ነገሮች በሙሉ ቀላል ይሆናሉ፡፡

ወንድማማችነት የአገራችንን ህዝብ በማስተሳሰር ለህልውናችን መሰረት ነው፡፡ በወንድማማችነት ስሜት መደመር ለአገራችን ዘላቂ ሰላም ይበጃል። የአገራችን ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች የጋራ ጥቅም የሚከበረው በወንድማማችነት ስሜት በጋራ ስንደመር ብቻ ነው፡፡
____

🚨Oduu ammee 🚨WBO mariin nageenyaa mootummaa waliin jalqabe sadarkaa gaarirratti akka argamu beeksisee jira. WBO ibsa Sad...
30/11/2024

🚨Oduu ammee 🚨

WBO mariin nageenyaa mootummaa waliin jalqabe sadarkaa gaarirratti akka argamu beeksisee jira. WBO ibsa Sadaasa 30,2024 ALA tti baaseen, dhiibbaa waamicha nageenyaa qaamoolee qaamolee Oromoo gara garaa taasisan akkasumas, waamicha.

nageenyaa mootummaan yeroo gara garaatti taasiseen qabsoo karaa nagaatiif murteessuu isaa beeksise. Mariin nageenyaa mootummaa waliin jalqabames haala gaariirratti akka argamu beeksisee jira.

Ibsa Guutuu 👇👇
https://acrobat.adobe.com/id/urn:aaid:sc:AP:28836f63-455c-435f-a756-c22b4cdf288f

29/11/2024

Waan walitti hin dhufne walitti fiduuf yaaluun; anuma.qofatu saba kanaaf jiraan taajjabbii keessa namagalcha

Address

Agaro

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tofik Abdo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share